*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል አንድ | PART 1 |"ETHIOPIA"

  Рет қаралды 246,140

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

4 жыл бұрын

Ethiopia:
የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል አንድ
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
00:13 መናፍቅ 1 ፡- አዳም ቆስሎ ነበረ ህይወቱም ከገነት ፍሬ አምጥታለት መስዋት አድርጎ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ
አድንሃለው ብሎ ቃል ገብቶለታል የሚል አናውቅም መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም
04:38 መናፍቅ 2 ፡- ድንግል ማርያም ታማልዳለች ወይ ? አና ድንግል ማርያም አርጋለች ወይ እንዴትስ አረገች ?
09:40 መናፍቅ 3 ፡- ድነሃል ወይ የዘላለም ሕይወት አግኝተሃል ወይ ድንግልን ንቄ ገነት ከ እየሱስ ጋር እገናኛለው
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodoxMUZMUR #ZEBENElema #OrthodoxMUZMUR
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 711
@nsebhotube
@nsebhotube 4 жыл бұрын
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ የተዋህዶልጅ በመሆክ በጣም እኮራብሀለሁ እዳታ ያሉትን የቅዱሳን አምላክ ያሽዛልን እኔ ያለሁት በአርብ ሀገር ነው ዱባይ አቡዳቤ የምኖርው እኔ እዚህ በሀዛብ መካከል ሆኛ እግዚአብሔር እርድቶኝ በቤቱ እኖራለሁ ግን ታላሽ ወድቤ መናፍቅ ሆኗል መሆኑን በቅርብ ነው ያወቅሁት እዴት ወደተዋህዶ እደሚመለስ ብዙ ነገር የምችለውን እነግርዋለሁ እዴት እደታወረ ግን አላውቅም ጥያቄ እዴት ይመለሳል ነው አመሰግናለሁ
@SamsungA-zm2eh
@SamsungA-zm2eh 4 жыл бұрын
Memere edema kexanaga yedegele mariyame lije yesexelene menafeke merebeshe eji masenate ayechelume
@kingdamn3004
@kingdamn3004 3 жыл бұрын
@@melatkl7275 uupuupulu pm
@vipvip5490
@vipvip5490 3 жыл бұрын
ማፈንጠብ
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 4 жыл бұрын
መምህር የኦርቶዶክስ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tatekzeleke1247
@tatekzeleke1247 4 жыл бұрын
Amen
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 жыл бұрын
በትክክል እውነት
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ትክክክልልልል
@schuschubika7673
@schuschubika7673 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ እኔ የሚያስደስተኝ ለሚጠይቁት ጥያቄ የሚመልሰው ጭብጥ የሆነና በእውነት ላይ የተመሰረተ ነገርን አሲዞ ነው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን።
@biniamfiseha2193
@biniamfiseha2193 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ።።።
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 жыл бұрын
ኣረ መምህር ዶክተር ዘበነ ባንተ ኮርተናል እኛ ኦርቶዶክስ እመቤታችን ትጠብቅህ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
በሰዉ አትኩሪ በራሳሽ ተመማኚ በራስሽ ኩሪ እህቴ
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , kuratachin be memhr zebene adro yeminagerew eyesus nw kuratachin
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , ke eyesus krstos wchi tmkht kulu kene yrak
@ghvc6650
@ghvc6650 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@redikassaye138
@redikassaye138 Жыл бұрын
Esu endih kehone ye hizbun dinkurna maseb erasu kebad naw
@zenebechbelay6282
@zenebechbelay6282 Жыл бұрын
በግምት ሳይሆን በትርጉም የተመሰረተ ሀይማኖት ስለሰጠኸኝ የድንግል ልጅ ስምህ ይክበር ይመስገን
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ደ/ር ቀስስስ ዘነበ ለማ የወለደች ማህፀን ለዘለ ኣለም ትባርክ ፍሬ ወይኒ ትሁን ኦ ኣምላኬ ሆይ የመምህራችን ኣደራ እንድንረከብ ቅዱስ ቃልህ በውስጣችን ኣኑርልን ኣሜን።
@siifaan3349
@siifaan3349 4 жыл бұрын
Embayen 😭😭😭😭
@merhawitembaye3807
@merhawitembaye3807 4 жыл бұрын
Lemlem Abrha 🙏 🙏🙏 amen
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 жыл бұрын
አሜን(፫)👏 በውነት
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ በእውነት የተዋህዶ አንበሳ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን። አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በተዋህዶ የማታምኑ በድንግል ማርያም አማላጅነት የምትጠራጠሩ በእውነት ልቦና ይስጣችሁ
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለንሱም ልበውና ይስጣችሁ አሜን፫
@albadr2531
@albadr2531 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒wada.hegeraya .memaLase..yabakana
@haiethio9259
@haiethio9259 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም መልካም የሠራች እና በምድርም እግዚአብሔርን አገልግላ ብፅዕት ተብሎ የተነገረላት የፅድቅ እናት ናት አንተም የሚያድንህ ድንቅ ሥራ ለመስራት መልካም ስው መሆን ይሻላል እንጂ ሰው እያወቀ ኃጢያት እየሰራ ማርያም ታማልደኝ አለች ማለት እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው ።
@user-nf7jt7vi9l
@user-nf7jt7vi9l 4 жыл бұрын
እደዉ ትክክለኛ እምነት ተዋህዶ ሠለሆነች ምቀኛዋ አሲዱ በዛ አትልፉ ተዋህዶ አትጠፋም በደም የተዋጀ ነዉ እምነት??????????? በሠይጣን ስልጣን የተገዛችሁ እግዛቢሄር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ወድማችን መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሠማልን አብዝቶእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
በማ ደም ነዉ የተዋጀቹ ተዋሕዶ?በማሪየም?ወይስ በእየሱስ ክርስቶስ ደም
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , be eyesus me enji mn meseleh orthodox beneberachubet gze slaltemarachu enji kdasew mulu sle eyesus nw abketu sle eyesus nw
@gazguzgaz1098
@gazguzgaz1098 4 жыл бұрын
ትክክለኝ ነገር ጥያቄ ይበዘል
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
@@user-pi7ts9zm5b በክርስቶስ ደም ተመሰረተች በሰማህታቱ ደም ፀናች ጉለበተች።
@yenawaaylewa2736
@yenawaaylewa2736 4 жыл бұрын
ተክክለኛ ሀይማኖት ኦቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነዉ ክብር ምስጋና ተመስገን ሀይማኖቴ ኩራቴ ማህተቤ ማንነቴ ድንግል እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hqimhK2BsqucnKM.html
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 2 жыл бұрын
Demo ytsomalu aytsomum bleh atasasten ykr ybelh
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 2 жыл бұрын
Betam tgermalwh kante maygeba nggr new lante akbrot neberegn gn haymanoten endtelaw new yarekegn knewun tewewu mesadeb hatyat new befkr enji menafkanochn mawarat yalebh eyekonenh aydelem
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 2 жыл бұрын
Endezih aydelem ayeh ante yematakewun amlak new mtaweraln yemiyawukut ema eyetaredum saygelametu saysadebu bekne astemrewunal ykr ybelh enes ahun gena ewunetun awekugn kasenakelkegnm ewekewu bante nggr endehone
@heymitube9131
@heymitube9131 2 жыл бұрын
😍😍😍
@buretsbu2946
@buretsbu2946 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቴ ክበርልን
@ftnn6465
@ftnn6465 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለመማ እድሜዎት እረጅም ይሁንልወት እንደ እርሶ ያለ ሰው በምድር ላይ ይብዛልኝ
@berhan4301
@berhan4301 4 жыл бұрын
መናፍቃን ለዚህ ጥፋት የበቁት የሚያዳምጥ ጆሮና የሚያስታውል ልቡና ስለሌላቸው ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
እዉነት በይ እስቲ hhhh
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , awo geta eyesus endalew be chrach enante ke abatachachu atbeltum , slezi hduna abatochachun teyku blwal
@yafetgetchew9432
@yafetgetchew9432 4 жыл бұрын
ቀጥተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ያረከኝ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ዬኔ ጌታ🙏❤️⛪⛪⛪❤️🙏❤️🙏
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
በትክክል
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Md-dk8zd
@Md-dk8zd 4 жыл бұрын
ማርይ ታሓለይኽ መ\ም
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 4 жыл бұрын
Betam Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 жыл бұрын
Ketetegnaw menged eyesus becha Tebareki
@liamelias2253
@liamelias2253 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን እምየ ተዋሕዶ 🙏😍
@yibeltaltilaye3403
@yibeltaltilaye3403 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@dawitgirma739
@dawitgirma739 Жыл бұрын
መምህራችን አግዛብሄር ይስጥልን
@kirubelabiyot3242
@kirubelabiyot3242 2 жыл бұрын
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተመስገን አምላኬ😍😘😘😘😘😘
@AlemBahiru
@AlemBahiru 6 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ዘበነ እናከሮታለን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
እንዲያው በስአቱ ወደ ትክክለኛውን መንገድ ወደ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ብትገቡ መምህር ዶክተር ዘበነ ሺ አመት ኑርልን
@batibati6946
@batibati6946 2 жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጢና ይስጥልን
@sarabiya659
@sarabiya659 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም እና እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ በጣም ነው የተማሪኩት አሁን ያለውት በሌላ እምነት ውሰጥ ነኝ ፈጣሪ ለአገሬ ያብናኝ እና አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰኝ እባካቹ ወደ እምነቴ እንድመለስ ፀሎት አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
በአውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት አተ የዳቢሎስ መዶሻ ድንግል ትባርክህ እናቴም ነግራኛለች ደስ ሲል አወ እኛ ከሆድ ውሰጥ ሣንወጣ ነው የድንግልን አማላጂነት የምናውቀው ልጃ አምላካችን አማኑኤል ይመሰገን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን የእኛ ውድ አባታችን 🤲🤲🤲
@user-td8il7fg4c
@user-td8il7fg4c 3 жыл бұрын
ፈጣሬይጠብቅህ
@user-op6ov7vd5x
@user-op6ov7vd5x 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የተዋህድ ጋሻ ነህ ኑርልን ሁለይም
@ayiniman9172
@ayiniman9172 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቃዎት ፀጋዉን ያበዛሎት ማርያም አማላጅ ናት አዎ መልጃዋ የሂወት ዉሃ ነዉ
@kuch8866
@kuch8866 3 жыл бұрын
ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 жыл бұрын
መምህር /ዶር ዘበነ ለማ ልዩ ስው ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር የስጠው ፅጋ የተለየ ነው ደግነት ከበቂ በላይ ትምህርት ያነበበ የተማርውን የሜካፍል ይገርማል ቃላት የለኛም
@efriemmesafnt9825
@efriemmesafnt9825 Жыл бұрын
ቃሌወት ያሠማልን መምህር ዘበነ
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ትክክል ከማይገባቸው መከራከር ውሃ ቢወቅጡ እቦጭ ናቸው መናፍቃኖች ትክክለኛ መጸፍ ቅዱስ እደያዙ ለክርክር አፋቸውን ይከፍታሉ
@sisaytesfay1832
@sisaytesfay1832 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ያደረገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላላመኑትም ማስተዋልን ይስጥልኝ እኛ ትውልድ ነን የተዋህዶ ልጆች በወንገል እንዳለን (ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉኛል )ተብሏል። እና ለዚህ ጠላቴ ሆይ አልሰማህም
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 2 жыл бұрын
ወንድሞች እምነት ድጋፍ እና ስሜት አይደለም! ኑ እንዳን ___ለማዳን የተከፈተ ልብ ይስጠን! እመብርሀን ምልጃሽ አይለየን! የጠፉትን በቀናው መንገድ ይምራልን!
@senimeresa3115
@senimeresa3115 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ የኛ እቁ መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ በዚች ቅድስት በሆነች ሀይማኖት ውስጥ እንድኑር ስላደርግህኝ
@fjdjgjdjg2552
@fjdjgjdjg2552 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ መልስ ነዉ
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🏻
@user-or3uh7co4n
@user-or3uh7co4n 3 жыл бұрын
ዋውውመምህርዘበነ ቃለህወትያሰማልን ኑሩልንበመኖረችሁኦርቶክዶክስ ትከበራለች
@firnusabila8270
@firnusabila8270 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማህ መመህራችን ☦️👈
@yemamlak4137
@yemamlak4137 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።።
@bisratalebachew6719
@bisratalebachew6719 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመምህራችን
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 4 жыл бұрын
አውሮፓውያን እኔ በምኖርበት አገር ቤልጂየም ነሐሴ 15 ቀን የማርያም እርገት ተብሎ ይከበራል ሁሉ ነገር ዝግ ነው።ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ቤልጅየም ስለ ሀይማኖት ምንም ዕውቀት የላቸዉም እኔም እዛው ነኝ ግን ስለ ሀይማኖት ስጠይቃቸው ዜሮ ናቸው።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
በምንድነው ግን የኛዎቹን እንዲህ ያደነዘዛቸው በሚገባቸው ቋንቋ እየተነገራቸው ።
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 4 жыл бұрын
@@brigittecolson9912 ሰላም እንዴት ነው ሰላማቹሁ ይብዛ የእግዚአብሔርን ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን። ቤልጂየም የክርስቲያን አገር የነበረች ናት ።አሁንም ጥቂት በእግዚአብሔር የሚያምኑ አሉ።መንገዶቻቸው ሁሉ በቅዱሳን ስም የተሰየመ አላቸው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እርገት ሁሉ ያምናሉ ሁሉ ነገር ዝግ ነው ።የፊታችን mai 21 Ascension ማለት በፈረንሳይኛ ነው እርገት ማለት ነው። ስለዚህ የአሁኑ ትውልድ በእግዚአብሔር አመኑም አላመኑም ሀይማኖታቸውን አወቁም አላወቀም ካላንደራቸው ላይ እንደ ትልቅ በዓል ተቆጥሮ የማርያም እና የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እርገት ይከበራል ሁሉ ነገር ዝግ ነው።
@Meysaw12
@Meysaw12 4 жыл бұрын
ዳ/ር:ቀሲስ:መምህር: ዘበነ:ለማ:እግዚአብሔር: እድሜ:ጤና:ይስጥልኝ:ሀሰተኛ:ክርስቶስ: ሐሰተኛ:ነብያቶች፣ሀሰተኛ:ባህታዊ:ይመጣሉ:ልቦና:ይስጣቸው: አሜን:ወአሜን!!!ተዋህዶ:ሀይማኖት:የአለም:ብርሃን!!!
@messmess4257
@messmess4257 4 жыл бұрын
መምህትዘበነ በድሜ በጠጋ ያቆይልን አሜን.
@user-ri6jq8rr5m
@user-ri6jq8rr5m 4 жыл бұрын
ኣሜን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ ቃል ሂወት የስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tezuyelshady1868
@tezuyelshady1868 3 жыл бұрын
ዋዋ መምህራችን አምላክ ፀጋዋን ያብዛልህ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
አወቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነሳ ነው አጀ የደግተር ዘበነ ለማ ትምህርት በሽታ ከጎሬ አይጥ ታሶጣለች እንኳን የሰው ዘርን። ፀጋውን ያፈስስልክ ውድ መምህራችን
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታቹን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-xt6wb3vz8p
@user-xt6wb3vz8p 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭እኔስ በእውሮች ልቤ ተረበሸ በድንግል ማርያም ግን ሂወቴ ታደሰ በኣማላጂትዋ ሰላሜ ተመለሰ ተመስገን አኔስ እማምላክ ከልጅዋ ጋራ ሁሉ አልፌሉሁ ችግርና መከራ እማምላክ ስላለች ሁሌም ከኔ ጋራ ድንግል ላመስግንሽ የኔ ስለሆንሽ ተፈስሂ ድንግል አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@gazguzgaz1098
@gazguzgaz1098 4 жыл бұрын
በርች እህት
@rghrghj869
@rghrghj869 4 жыл бұрын
ኣይዘሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በፀሎት በርቺ በእምነትን እንፅና
@fekadudeneke6533
@fekadudeneke6533 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ የድንግል አማላጅነትን የሚጠቅስ 1 የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳይኝ ዝም ብሎ ታማልዳለች አደለም ይሄን አንብበሽ መልስ ሰጭኝ ማንንም ጠይቀሽ ሮሜ 8:34
@Noeltk10
@Noeltk10 3 жыл бұрын
Qal hiwet yasemaln memher zebene
@ahmadabdulla6452
@ahmadabdulla6452 3 жыл бұрын
መምእራችን ተጋውን ያብዛሎት
@beesea216
@beesea216 4 жыл бұрын
ኣንድ እምነት ኣንድ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ኣምላኬ ይክበር ይመስገን።
@rahelaleake7211
@rahelaleake7211 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እንደእርሶ የእመቤታችን ፍቅር ይደርብኝ
@habtamnshhabtamnsh1186
@habtamnshhabtamnsh1186 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና መምህራንችን በርቱልን እነሡ ተዋቸው በፈላ ውሃ ቢዘፈዘፉ አይገባቸውም
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Be Ewnet qal Hiywat Yasmaln Abatachn tewahdo Tinur lezelalem.
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 36 - ፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Wusha pente
@bettysileshi6961
@bettysileshi6961 4 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 aybalm. Ye ewnetin kal be fikir giletu new yetebalnew. Endeza new betekirstian yastemarechin
@bettysileshi6961
@bettysileshi6961 4 жыл бұрын
Amen. No one denied that eko
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 жыл бұрын
ምን አሰደባቹ እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ነዉ የሚባለዉ
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 ፈጣሪ ቸር ነዉ ምናልባት ትመለስ ይሆናል
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ። አዎ ስታማልደን አይቻለው እመሰክራለው አሁንም በእመቤቴ ምልጃ ነው ዛሬ የደረስኩት ተመስገን።
@user-py1yn4qv5h
@user-py1yn4qv5h 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሄኔን እግዚያብሄር አመሰግንሀለው
@Ali-xe6mf
@Ali-xe6mf 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሥለሆንኩኝ እግዚአብሔር አመሠግንሀለሁ ክብርና ምስጋና ይግባህ
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
በውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@koki1872
@koki1872 4 жыл бұрын
መምህረ ዘበና የኛእንቁ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁለዬም ቀጥተኛ ሃይማኖት ነች እዉነተኛ እሳዋ ብቻ ነት እዉነተኛ መንገዳችን እሳዋ ነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የኛ ጀግና ኦሮቶዶክስ በመሆኒ እድለኛ ነኝ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
Kale Hiwete yasemalen
@ledetshegaw301
@ledetshegaw301 2 жыл бұрын
wow zeben fetare yebarekeh enwedeh alen
@habtatesfaye5983
@habtatesfaye5983 4 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን!!
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
መምህራችንን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@afeworklegesse5273
@afeworklegesse5273 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን፤ ያገልግሎት ግዜዎትን ያራዝምልን ብዙ ነግር ተምረያለሁ አውቃለሁኝ፡፡
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ አለኝታ ኩሩ ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልኝ💔😥አጀቴን በሉት እያዩ አያዩ ዝምብለው ድርቅ ውንንንን
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 4 жыл бұрын
ግን ሰካራሞች ናቼው የሚገርመኝ ክርስቲያን ነኝ ብለው ይቀባጥራሉ ውይ አምላኬ እግዚኦ አድነን እያወቁ ማጥፋት መምህራችን እግዚሀብሄር ጸጋውን ያብዛለወት
@yared928
@yared928 4 жыл бұрын
ክርስቲያን የሚባል ሃይማኖት ከ30 በላይ በሆነበት ዘመን ክርስቲያን ነኝ አላለም ደሞ የት ቸርች ሲባል ቸርች አደለም የሚያድነው እና ሊጨፍር ነው ዴ እሚሄደው ጉድ ኮ ነው
@user-od1wv3sf4e
@user-od1wv3sf4e 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቀጥተኛ መንገድ አርቶዶኩስ ተዋህዶ ናት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-fe9gz4yn3e
@user-fe9gz4yn3e 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥላትን ዳብሎስን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 4 жыл бұрын
የኔ አባት ቃላ ህይውት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስህ የኔ ጀግና ኑርልኝ
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እቁ ክፉ አይካብን እንወዳሀለን 🙏🙏🙏
@wandiyesm449
@wandiyesm449 3 жыл бұрын
kalehiwet yasemalin memiher
@ganiitube890
@ganiitube890 3 жыл бұрын
Ameen kal Hiwot Yasemalin Arjim Adme Yisxiln
@mikimiki6802
@mikimiki6802 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖
@ghty7501
@ghty7501 3 жыл бұрын
አየ መምህራችን ቃህይወት ያሠማልን እነሱንም እግዚያብሄር ልቦናችሁን ያብራላችሁ
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባየ በእድመ በጠና ይጠብቅልን
@user-di7hl4ky9y
@user-di7hl4ky9y 2 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ ጋሻ ሽአመት ኑርልን ቃለሂወት ያሠማልን
@beteamd7370
@beteamd7370 3 жыл бұрын
Kale hiwotn yasemaln
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 6 ай бұрын
በሰማያት ያለው የአባቴን ፍቃን የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያ አይገባም ማቲዮስ 7:21
@dez9244
@dez9244 4 жыл бұрын
I’m wishing long life for you.🙏🙏🙏 Kale Hiywet Yasemalen 🙏🙏🙏
@gisheba7022
@gisheba7022 3 жыл бұрын
God bless you my brother
@user-uo8vi2dp8f
@user-uo8vi2dp8f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚያደርጉትን አያውቅም ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ባንተ ኮራሁ እኔካ አፌን ሞልቸ መከራከር ጀመርኩ እድሜ ይሥጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hermontadese5808
@hermontadese5808 2 жыл бұрын
wow lebem jorom indet tatalek i like this part
@user-mu8py8cm3f
@user-mu8py8cm3f 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቃለህ ይወት ያሠማልን ለሀዛቦችም ልቦና ይስጣችን ትክክለኛዋን እምነት ኦርቶክስን እዲቀበሉ እሱ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-zo8ri2mr1j
@user-zo8ri2mr1j 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሥማልን መምህራችን በእዉነት ልብ ይነካል ምክራችዉ
@biniyammitiku30
@biniyammitiku30 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-di7hl4ky9y
@user-di7hl4ky9y 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ማህተቤ ክብሬ ነው እምነቴ ማንነቴ ድንግል ማርያም እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ለድግልጅ
@Misneb
@Misneb 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 4 жыл бұрын
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅዎት ❤
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 6 ай бұрын
መምህር ዘበነ❤❤❤
@lensaabaqqala365
@lensaabaqqala365 4 жыл бұрын
Memeherachin bewenet kalehiwot yasemalin 💚💛♥️🙏
@ayelechatlaw1405
@ayelechatlaw1405 4 жыл бұрын
መምህራችን ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Amlake hoyi yaslksegn tyakena mels😭😭😭new Abatachin Egziabher ye Aglglot Edmewon yarzimlin legna le ortodox lijoch💓💓💓💓
@meluaraya1904
@meluaraya1904 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ድንግል ሆይ ከልጅሽ አማልደሽ አስምሪን
@eyeruseyerusoivntoo7173
@eyeruseyerusoivntoo7173 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏💛❤💚
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 28 М.
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
21:37
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН