No video

*NEW* | የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ | "ETHIOPIA"

  Рет қаралды 22,203

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

3 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
በዚህ ክፍል-7 ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎችን ከስር ይመልከቱ:-
ጥያቄ - 1 01:18 ፡- 1. የመዝሙር መሳርያ ኦርጋንና አርጋኖ አንድ ናቸው ወይ ?
፡- 2. በቅዳሴ ወቅት መጋረጃ የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ሠዐት ምንድን ነው ?
ትርጉምስ አለውወይ ?
ጥያቄ - 2 05:26 ፡- ኢየሱስ መቶ አዳነን ለሚለው፣ እንዴት ብሎ ነው ያዳነን፣በምድር ላይ ስቃዩ
አልቀረልን፣ከሞትንም በኋላ ጀጅመንቱ አልቀረልን ፣ እና ምኑ ላይ ነው የዳንነው ?
ጥያቄ - 3 09:00 ፡-1. አባታችን ሆይ ብለን እመቤታችንን ጨምረን በምንፀልይበት ሠዐት ለምንድን ነው
ሁልጊዜ እንደዚ የምትሉት ምክንያቱም ፀሎታቹ የተደጋገመ እንዳይሆን ይላል ?
2. ለዕመቤታችን አህዛብ ሁሉ ከግርሽ ስር ይወድቃሉ የሚለው ጥቅስ ምን ላይ ነው
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
#NsebhoEthiopia #ZEBENElema #OrthodoxMUZMUR
Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 46
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !!!
@filimontadese1775
@filimontadese1775 3 жыл бұрын
Amen!! Enate metsaf kdus manbeb felge neber yetgnaw app metekem ynorbignal
@rjdjhdhd1430
@rjdjhdhd1430 3 жыл бұрын
Amen amen kal uewetn ysmalen memeurhn
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 жыл бұрын
Amen amen amen egzabher yimesgen 💚💛❤️🙏🌹 egzabher tegawun zabzaln
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 3 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uz5kf1ss7r
@user-uz5kf1ss7r 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን በውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፋልን አሜን 👏👏👏
@user-tr8ln8tz4c
@user-tr8ln8tz4c 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን።
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
ወይ እሰከዛሬ የት ነበርኩኘ የመምህር ዶክተር ዘበነ ጥያቄና መልሰን አምልጦኛል
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalik wondimachinin amen tebarek geta iyesus yimesigen
@alezerbose156
@alezerbose156 2 жыл бұрын
Egzabehar bertatun yesxlen
@zofann2505
@zofann2505 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen Abatachen
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, Amen.
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
አሜንመምህራችንቃልህወትያሰማልበእውነትአድሜናጤናይሰጥልን🙏🙏🙏
@user-lf3wz1ex3n
@user-lf3wz1ex3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ነገር ነው
@footballman5580
@footballman5580 3 жыл бұрын
Egzbhier yestelen memerachen
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aname 💒✝️😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🙏🙏❤❤❤❤😢😢☝️☝️🕯🕯
@johndendo2075
@johndendo2075 2 жыл бұрын
Est 1 teqes asayegn mariyam tamaledalech yemil bota tewu atedekem yetm atagegnim
@ebrahimmohammed8275
@ebrahimmohammed8275 3 жыл бұрын
እስኪ ልጠይቅ ግን ይቅርታ ከመፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሰው ልጅ ሲፈጠር ከአዳም ሀጢያትን ወርሰናል የሚል አለ ይህን ብታስተምሩኝ ደስታየ ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
Awo ale hatyat be 1 sew mknyat wede alem geba be krstos gn dann
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Ina beman mikiniyat yimesilal yemetaw
@johndendo2075
@johndendo2075 2 жыл бұрын
Bro madani bemani yelelem ke kerestos wuch demo ferajem nw !!!!
@zeki7603
@zeki7603 3 жыл бұрын
እረ የፁፍ ስርአት! ኢየሱስ ነው የሚባለው።
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
#ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል---
@ebrahimmohammed8275
@ebrahimmohammed8275 3 жыл бұрын
እኔ መፀሀፋችሁ ሊላ ያስተምራል እናተ ደሞ መልሳችሁ ሊላ ነው
@davoa4665
@davoa4665 3 жыл бұрын
Malete wendem ?
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Ante kemexahaf wuch manm ayastemirim
@selemonm779
@selemonm779 3 жыл бұрын
ቁርአን ሰው በሙሉ ክርስትያን እንዲሆን ያዛል ንገረኝ ካልክ የራስህን ሳታይ ታወራለህ እንዴ
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
@@selemonm779 እግዚአብሔር የምዎደው ልጅ እሱ ነው እርሱን ስሙት ብሎናል እና እናንተ ማንን ነው የምትሰሙት ሙስሊም ከሆንክ ዎንድሜ
@ebrahimmohammed8275
@ebrahimmohammed8275 3 жыл бұрын
@@selemonm779 ጓድ ሰለሞ እንዴት ነህ ያገሪልጅ እሺይ አየህ ወዳጂይ አታነብም ብታነብ በርእርግጠኝ ብታነብ ቁርአንን እንዲህ ተትልም ይልቅስ ልንገርህ ያንተ መፀሀፍ ቅዱስ በስረአት አስተንትነህ ከልብ ሆነህ ብታነበው ወዲት እንደሚመራህ ታውቅ ነበር ግን አታውቀውም መሪዎቻችሁ በሚድያ መልካም ናቸው መጨለማ ጭራቅ ናቸው ምሳሌ በቀደም ጎንደር የተሰራውን አስታውስ ያሳፍራል የናተ እምነት እኔ መፀሀፉን አይደለም እናተ መምታመልኩት እንነት
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
ትንቢት ኢሳያስ 60:14 የአስጨናቂዎችሽም፡ልጆች፡ዐንገታቸውን፡ደፍተው፡ወደ፡አንቺ፡ይመጣሉ፥የናቁሽም፡ዅሉ፡ወደእግርሽ፡ ጫማ፡ይሰግዳሉ፤የእግዚአብሔርም፡ከተማ፥የእስራኤል፡ቅዱስ፡የኾንሽ፡ጽዮን፡ይሉሻል።
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
ኢሳያስ 60
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች  - 10/15/2022 II Memeher Dr Zebene Lemma Live
2:15:08
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН