NEWS ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ጎደር ከመጣ እጅ ለመስጠት ብቻ ነው፣ በጎንደር አየር ማረፊያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ

  Рет қаралды 3,700

Zewdu Show (Zemen TV)  ዘመን ቲቪ

Zewdu Show (Zemen TV) ዘመን ቲቪ

24 күн бұрын

ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ጎደር ከመጣ እጅ ለመስጠት ብቻ ነው፣ የድርድር ስብሰባው በፋኖዎች ተኩስ ተበተነ፣ የሸዋ ፋኖ እጅግ ዘመናዊ መሳሬዎችን ታጠቀ፣ በጎንደር አየር ማረፊያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣ የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ መግለጫ ሰጠ፣ የአድማ ብተና በነቂስ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ቤተክርስቲያንቷ ይዞታየን በኃይል ተነጠቅሁ አለች፣ በትግራይ ህገ ወጦች እየታደኑ ነው፣ ኦነግ በዩንቨርስቲው እገታ እጄ የለበትም አለ፣ ፎቶ አንሺው 4 ሚሊዮን ብር አገኘ፣ ሌቦች በአዳባባይይ ዞሩ፣ በአዲስ አበባ የፋኖ መሰብሰቢያ ታሸገ፣ የሱማሌላንድ ወታዶሮችን ኢትዮጵያ ገቡ፣ የሰላም ኮንፈረንሱ ከፍተኛ ውዝግብ አስነሳ፣ የኤርትራ ብስክሌተኛው አሸነፈ፣ ፕሬዚዳንቱ ካቢነውን በተኑ፣ ዶናልድ ፕሬዚዳንት ከሆንኩ ማርክን አስረዋለሁ አሉ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 12/07/24

Пікірлер: 23
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 23 күн бұрын
የኦሮሞ ብልጽግና ኦነግ አንድ ናቸሁ አናምንም የአማራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@alemtdese2570
@alemtdese2570 22 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 23 күн бұрын
ግፍና በደል በበዛ ቁጥር እድሜ ለአማራ ለፋኖ የህዝቡ ትግል ያይላል እንጂ አይቋረጥም። በመላው ኢትዮጵያ ይቀጣጠላል እንጂ አይቋረጥም። በአገዛዙ መቃብር ላይ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ተገነባለች። ድል ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ ህዝብ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 23 күн бұрын
ሰላም ዘውዱ ሾው ሚድያን እናመሰግናለን ድልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 23 күн бұрын
ጋላው ልብ የለውም የአማራን ስነ ልቦና አላወቀውም ከአሁን በኃላ አማራ ክልል እንደ ዘላን እየገቡ መውጣት የለም ክብር ለአማራው ፋኖና ሕዝብ❤❤❤
@alemtdese2570
@alemtdese2570 22 күн бұрын
ትክክል
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 23 күн бұрын
የህዝቡን የሥቃይና የሰቆቃ ጊዜ ለማራዘም ካልሆነ ሀገሪቱም እንድትጠፋ ካልተፈለገ በስተቀር ከአገዛዙ ጋር ምንም አይነት ድርድር አይተሰብም አይደረግም። ዋናው መፍትሄ ሥር ነቀል ለውጥ ብቻ ነው።
@saidFeleke
@saidFeleke 22 күн бұрын
እንደዚህ ነው አይምሮ ያለው የአማራ ልጅ ህዝቡን ከፋኖ ጎን በመቆም መታደግ እንጅ ከጠላት ጎን ቆሞ የራሱን ወገን መጨፍጨፍ ማስጨፍጨፍ ባንዳነት ነው ባንዳደግሞ ቅርብ ጊዜ ይወረዳል ለፍርድ ይቀርባል !!!
@rukayaali4225
@rukayaali4225 23 күн бұрын
በርታ፣ጀግናው
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 23 күн бұрын
💪🙏💪🙏💪🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Weldone Biniam Girmay the new African Star God bless him. God bless Eritrea and Ethiopia
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Thank you Jegnachin Ato Zewdu God bless you
@amaamm1566
@amaamm1566 23 күн бұрын
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Bravo Fanos Bertu
@Dereje-bp7wt
@Dereje-bp7wt 23 күн бұрын
🎉🎉🎉
@fasildires4212
@fasildires4212 23 күн бұрын
Good morning
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Welcome Ato Zewdu
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Thank you Jegnachin its true this Satan let him try he will be detain
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Tikikil Fanos are Ethiopia all of us must be Fanos to out this satanic regime to bring peace to sll of us.
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 23 күн бұрын
አንተ ዥል
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 29 М.
ሰበር  ዜና እሁድ  ሀምሌ//28//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 155
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН