ፋኖ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቄያለሁ አለ! | ፋኖ በዋና አዛዡ ያስመረቃቸው ኮማንዶዎች!የእነ ሽመልስ ቅትፈት ተጋለጠ!

  Рет қаралды 65,982

Roha

Roha

22 күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 115
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 14 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@meletho304
@meletho304 14 күн бұрын
በነሽመልስ ስሌት ከሁሉም የአማራ ሕዝብ አንድ የሽመልስ አናት ትበልጣለች ለዚህ ነው አማራ አንድ ሁኑ የምንለው
@yitbarek350
@yitbarek350 14 күн бұрын
Bravo! ጎንደር ፋኖ! አሳምነው ብርጌድ!👍👍👍👍
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 14 күн бұрын
አወናባጁ አቢይ አህመድ እንዲሁም 3 ክላሽ ይዞ ጫካ በመግባት መንግስትን ማሸነፍ አይቻልም" ሲል ነበር ፈጣሪ አቅም ይሁኔችሁ ወገኖቼ
@alemsehay9584
@alemsehay9584 14 күн бұрын
ድል ለፋኖ ገና ይታጠቃል 💚💛❤️
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 14 күн бұрын
ፋኖዬ ትንሽ ነዉ የቀራችሁ በርቱ ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍🙏
@belayhaile5467
@belayhaile5467 14 күн бұрын
ድል ለፋኖ የምትሉ ሰዎች - ፋኖ ወደ አንድ እንመጣ ንገሯቸው። ወደ አንድ የማይመጣ ፋኖ በፍጥነት መጥፋት አለበት period !!!
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 14 күн бұрын
ድል ለፋኖ በርቱ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 14 күн бұрын
ጀግኖች እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ድሉን ያጎናጥፋችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 14 күн бұрын
የጋራ የሆነ የፋኖ አመራር ባስቸኳይ መመሥረት አለበት።
@FikaduAseged
@FikaduAseged 14 күн бұрын
ይድረስ ለፋኖዎች እባካችሁ እዲህ ለአደጋ ተጋልጣችሁ አታስመርቁ !!!
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 14 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ
@skylimit1423
@skylimit1423 14 күн бұрын
የአማራ ዲያስፖራ CNN ,BBC , SKY NEWS ... ሚድያዎችን በማጨናነቅ ስለ ታጋጆቹ ድምጽ ይሁኑ
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 14 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤💪💪💪
@tamene6877
@tamene6877 14 күн бұрын
እንኳን አገቷቸው እሱን ብሎ ተማሪ የደንቆሮ ልጅ የህልውና ትግል እያደረግን ነው ማለት ቀልድ መስሏቸው ነው እያንዳንድህ ዝርጥርጥ አማራ የሆንህ በግድየለሽነት የምትገላወድ ከሆነ ስራህ ያውጣህ
@user-xr8io2nu3h
@user-xr8io2nu3h 14 күн бұрын
ፋኖዬ እመቤቴ ትርዳችው ❤❤ፋኖ ይሸንፋል ❤❤❤❤❤
@user-wl7ts5dn6w
@user-wl7ts5dn6w 14 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤😊
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 14 күн бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አይዛችሁ፡በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tayalemu9311
@tayalemu9311 14 күн бұрын
አስታጥቄ😁👍ጁላ መሳቂያ ሆነ?🤔የብልፅግና ውርደት ወሰን አለፈ
@seay2550
@seay2550 14 күн бұрын
ሁሉም አይኖች ወደ ጎንደር!
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 29 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 47 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 273 М.
ሰበር  ዜነ ሀሙሲ  ሀሚሌ  25/20/16
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 60
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
ሰበር ዜና. ሀሙስ. ሐምሌ  /25//20///16
የብልጫ tube የበድዉልዲሚከትኢሎድ
Рет қаралды 39
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 29 МЛН