'ፋኖ' ሁለንተናዊ ሽንፈት እንደገጠመው አመነ //የእነ ገዱ አንዳርጋቸው - በአሜሪካ ደጅ ጥናት መንግሥት የመሆን ጥማት !

  Рет қаралды 26,942

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

5 күн бұрын

Пікірлер: 184
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 3 күн бұрын
ስለሰላም ስለእዉነት ስታቀሪቡ ደስ ይላል ።
@destaergano3121
@destaergano3121 3 күн бұрын
በተለይ በአሜሪካ አገር ከ15-45 አመታት የኖሩ እንደ አክሱም ሀውልት የማይንቀሳቀሱ በድኖች የእናንተን ፕሮግራም እንደ ሀኪም መድሀኒት ጧት፣ቀንና ምሽት ሁለት በመውሰድ ከተያዙበት መሃይምነት በሽታ መፈወስ ይችላሉ።
@barok8920
@barok8920 3 күн бұрын
ውብዬ መልካም ውይይት ነበር።
@SntayehuWedemariyam
@SntayehuWedemariyam 3 күн бұрын
የተማረ የግደለኝ የሚባለዉ እውነት ነዉ ይመቻቹ ጀግኖች ናቹ ከልቤ አከብራቹዋለዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 күн бұрын
ሰላም ውቤና ጌትሽ አንበሶች የኢትዮጵያ ልጆች 🍀🎄🌿☘️🍀🎄🌿☘️
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 күн бұрын
በርቱ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች በእርግጥ ታሪክ ይናገራል።
@bemnetwoldemichael4939
@bemnetwoldemichael4939 3 күн бұрын
እንደው እናተ እፍረት አለፈጠረባቹሁም ሁሉ ነገር የኛ ስትሉ ያላቹሁን እያጣቹሁ ፉከራ ብቻ
@mintedinku1945
@mintedinku1945 3 күн бұрын
በርቱ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች
@barticanbartican26
@barticanbartican26 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤ሠለም ሠለም የኢትዮጵያ ልጆች
@gechogech2203
@gechogech2203 3 күн бұрын
ወዳጄ እንደጂቡቲ ከኢትዮጵያ እየተጠቀመች ለኢትየዮጶያና ለኢትዮጵያውያን ጥላቻ ክፍት እንደጂቡቲ በምድሪላይ ያለ አይመስለኝም የኢትዮጵያ ሾፌሮች እንደት እንደሚሰቃዩ ጠይቋቸው በምን አይነት ስቃይ እንደሚሰሩ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዉያን በቂ ነን ማንም አያገባዉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@derejefanta8445
@derejefanta8445 3 күн бұрын
🎉🎉 በርቱ ከጉናችሁ ነን🎉🎉🎉 ደረጀ ከማ/ ኢትዮጵያ
@Fekadu-nd3rf
@Fekadu-nd3rf 3 күн бұрын
አስገራሚ ድንቅ ጥምረት መስርታችኋልና በርቱ ፣
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 3 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማር ትምህርት ስጭ ነውና በርቲልን
@androidhs5860
@androidhs5860 3 күн бұрын
🌹🌹🌹 ምርጦች በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senait1912
@senait1912 3 күн бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ክበሩልን ❤❤❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 күн бұрын
"ሰላም ይሁን" ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ!!!!
@Keryihun
@Keryihun 3 күн бұрын
የተከበራችሁና የምንወዳችሁ የተከበረዉና የታላቅ ባለታሪክ ባለቤት የሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጦች !!! ክቡር ዉብሸት ታዬ እና ክቡር ፕሮፈሰር ጌትነት አልማዉ !!! ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ጥበቃዉንም በእጅጉ አብዝቶላችሁ / አብዝቶልን በቸር ከርማችሁ / ከርመን በሰላም ተገናኛችሁ እንኳንም አብራችሁ አገኘናችሁ !!! የኢትዮጵያ ሕዝብ አይከኖች ናችሁና ። በእዉነትና በእዉቀት በተሞላ ሃሳብ በሚታቀርቡት ድንቅ ትንታኔ በፍቅር እንከታተላችኋለንና በርቱልን እንላለን ።
@damtewmekuriya5279
@damtewmekuriya5279 3 күн бұрын
Be blessed brothers I am worthwhile attending your program!! You are genuinely broadcasting trustful information and informative. Keep it up!!!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 3 күн бұрын
God bless you you two gentlemen I am proud of you. I have never heard you say something rude and disrespectful to anybody thank you.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
@debelasefere
@debelasefere 3 күн бұрын
Galla keznuwal 😂😂😂
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 3 күн бұрын
More.ok
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 3 күн бұрын
Ethiopia needs strong political analysts and scientists like you! Bertulin.
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji 3 күн бұрын
አላህ ዘረኝነትን ያንሳልን ሀገራችንንም አላህ ይጠብቅልን
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 3 күн бұрын
እውቀታችሁና ትንታኔአችሁ በእውነት ላይ የተገነባ በመሆኑ ለአገርና ለሕዝብ የቆሙ ዜጎች ሳይሰለቹ ያዳምጧችኋል፣ እውቀት የጎደላቸው የጽንፈኛ ቡድኖች የመንጋ ስብስብ አፍራሾች በመሆናቸውና ወዳጅ ጠላታቸውን ለይተው ስለማያውቁ ቢጠሏችሁም አወዳደቃቸው የከፋ ነው
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 3 күн бұрын
Thank you guys.
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@Askumarym
@Askumarym 3 күн бұрын
አብዛኛው ወጪ ያለ ሰው ንፈስ የሳበ ነው ቀሪው ደሞ ያጨሳል ሌለው መንጋ ነው ጥቂቱ ለእውነት የቆመ ነው ብሄር የሌለው
@abejedaba
@abejedaba 3 күн бұрын
ምርጦቹቹቹቹ
@abinetango9129
@abinetango9129 3 күн бұрын
Thanks
@Black-2024
@Black-2024 2 күн бұрын
▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗ ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tbezu
@tbezu 3 күн бұрын
Thanks!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 күн бұрын
ወንድሞች ተባረኩ
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 3 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን የድል በዓል እንጂ የነፃነት በዓልን የት እናውቃለን ,ስለዚህም መልካም የነፃነት በዓል ለአፋርና -ዒሣዋ አገር!
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 3 күн бұрын
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 መቻል 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-ed9dq2pn1n
@user-ed9dq2pn1n 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሁሌ እከታተላችኋለሁ። ስታወሩ ግን ለመደማመጥ ሞክሩ ከታላቅ አክብሮትና ይቅርታ ጋር።
@abdikemalbusserbabi
@abdikemalbusserbabi 3 күн бұрын
ሰላም
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 3 күн бұрын
Wow, ምርጥ ዲስከሽን ነው!!👍🏾👍🏾
@AlmazeBiftu
@AlmazeBiftu 3 күн бұрын
ተደማመጡ
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 күн бұрын
በራስ የማይቆሙ ሁሌም እዉቀት አይጠይቅም
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 күн бұрын
የውይይታችሁ ፎርማት አልገባኝም፣ ጠያቂ ማነው ተጠያቂ ማነው? እኩል ነው የምታወሩት።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 3 күн бұрын
አንድን ጉዳይ ለመተንተንና ለመግለጽ የግድ ጠያቂና ተጠያቂ መኖር ያለበት አይመስለኝም
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 күн бұрын
@@DerejeTadesse-hx6co ወሬ ከአፍ ላይ መነጣጠቅ ጥሩ ነው ብለህ ነው
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 3 күн бұрын
I appreciate you my heros! I expect a book that indicates the political stories of Ethiopia from you!
@african-2000
@african-2000 3 күн бұрын
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 3 күн бұрын
Good point wube and getinet
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Күн бұрын
አርቆ አሳቢዎች ገንቢ ማስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 3 күн бұрын
የፋንዶ፣ጉዳይ፣ያከተመዉ፣ዕድሜ፣ለሹሉቃ፣ለኢትዮጵያ፣ያዘጋጁትን፣እቅድ፣ስለነገረን፣እንጅ፣ይሄነ፣አራት፣ኪሎ፣ገብቶ፣የራሱን፣ሕዝብ፣እንደምያሰቃዩት፣እኛንም፣በክፋታቸዉ፣ልክ፣ያሰቃዩን፣ነበር።
@shiferawhailu1411
@shiferawhailu1411 3 күн бұрын
ሰላም ውቤና ጋት ❤❤❤❤❤❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 3 күн бұрын
Lord Jesus help Ethiopia and the people of Ethiopia Let us come to our senses and come together and live in peace, because we will be suffering until the end of the world. Our children will be slaves all their life please let us feel sorry for our children and
@originaltube4207
@originaltube4207 3 күн бұрын
ብ/ጀ ተሻመ ተሰማን ታሪክ እባካችው
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 3 күн бұрын
VIVA FANNOOO 💪💪💪
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@wosenmaru
@wosenmaru 3 күн бұрын
እነሱ ተላላኪ ሆነው የዘረፉትን የሀገር ሃብት ለማትረፍ ስለሆነ የሚሯሯጡት ከማንም ጋር ለመስራትና ምንም ከማድረግ ወደኃላ አይሉም ግን ይዘገያል እንጂ የዘረፉትን ይተፏታል።
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gdr668
@gdr668 3 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ዉቤ ጌትነት መአዛ ብሩን ስሰማ በእዉነቱ ተስፋዬ ይሞላል ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ....እድሜ ከጤና ይስጣቹ ። የአማራ ክልል እንዲሆን የሚፈለገዉ ዘመነ መሳፍንት ነዉ ። ዘመነ መሳፍንት
@mowsy5298
@mowsy5298 3 күн бұрын
👌
@BirhanuTilahunAyele-jt3xk
@BirhanuTilahunAyele-jt3xk 3 күн бұрын
በርቱ
@AttahiraAttahira
@AttahiraAttahira 3 күн бұрын
ወንድሞቼ በጣም ነው ማከብራችው ሰላማችሁን ያብዛልኝ እናመሰግናለን
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 күн бұрын
አበሶች በርቱ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Күн бұрын
ፕሮፌሰር ጥሩ አገላለፅ ነው
@rorororo7967
@rorororo7967 3 күн бұрын
ሰላም ውቤና ፕሮፌሰር ሰላማችሂሀ ይብዛ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 күн бұрын
ጁብቲ ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ ሹፌሮቻችን ላይ ከምታርጉትነገር ተቆጠብ የተነፈሰለታ ችግርነው ❤❤❤❤❤❤
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 3 күн бұрын
ዘጊ, ቦርኮ.አድር ባይ፡ሎሌ ሆኖ መኖር ሲመችህ ልክ አማራ ነኝ እንደሚለው ጋዜጠኛ ያደርግሀል፡፡መልካም ካድሬነት እንግድህ እነሱ ካዋጡህ፡፡እናትህ አምጣ ወልዳሀለች ደጋዳሞት ከመጣህ፡የአድርባይ የእከካም ልጅ
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 3 күн бұрын
Koshasha
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 3 күн бұрын
ትንታኔያችሁ በጣም ደስ ይላል ፡፡ በተለይ ሌባ ስለተባለችው ልጅ የሰጣችሁት አስተያየት ጥሩ ነው ያስተምራል ፡፡ በስሜት ና በችኮላ ስም ለማጠልሸት መሮጥ መቆም አለበት ፡ በኆላ ላይ ማስተካካል ይከብዳል
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 3 күн бұрын
ቢሮ አቹው የት ነው
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 3 күн бұрын
የጅቡቲን ስቃይ እዚህ እየሠራን ላለነው ለኛ ተውልን
@user-ty7ds8un8u
@user-ty7ds8un8u 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@behailutefera8120
@behailutefera8120 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmishtulu-of5me
@girmishtulu-of5me 3 күн бұрын
❤❤❤
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 3 күн бұрын
ቃርሚየ
@user-hq3up3zy7m
@user-hq3up3zy7m 3 күн бұрын
በርቱ የእውነት ድንቅ ነው እየሰራችሁት ያላችሁት ።
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 3 күн бұрын
እየተደማመጣችሁ አውሩ እንጂ
@VjhGkhi
@VjhGkhi 3 күн бұрын
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 3 күн бұрын
Good afternoon everyone 🙏🇺🇸
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 2 күн бұрын
Bertu
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 күн бұрын
ኢትዮጵያችን ጀግና መንግስት ጀግና መሪ ያላት ታላቅ አገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@ababonga1
@ababonga1 3 күн бұрын
በሚኒሊክ ዘመን የደነቆረ ዘንድሮም "ሚኒልክ ይሙት"እያለ ይምላል።
@HulaaKunema
@HulaaKunema 3 күн бұрын
omg ውቤ ግን ምንም ማወያየት አትችልም ዚም ብሌ ትቀባጥራለ አንዱን ሳትጨርስ ወዳንዱ በዋላ እንመጣበታለን እያልክ ነገሮችን ታዘበራርቃ አጠገብክ ያለው ሰው በጣም የተማረ ና ነጠሮችን በእርጋታ መተንተን የምችል ምሁር ሰው ነው አንተ ግን በአፍ በአፍ እያልክ አሳቡን እየበታተንክ ነው ማወያየት እንደዚህ አይደለም ከአቤ ረታ ተማር እስክ
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Күн бұрын
Hayalu getachen tebebegna meriyachenen dr abeyen ye shomelen ethiopian ke dehenet le madane ye lakelen medehanet new kebere hulu le medianialem yehun enanete webe ena professor mehur ankiwoch merete gegenoche nachehu nurulen beretu ke gonachehu nen
@captainayub6482
@captainayub6482 3 күн бұрын
ከእንግዳ አፍላይ እምትቀማው ነገር ቢቀር ጥሩ ነበር 👋
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 3 күн бұрын
ውቤ ነጭ ነጯን እንዲህ ንገርልኝ !ሃይ ብያለሁ ፕሮፎ !
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 3 күн бұрын
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 күн бұрын
መጀመሪያ ስለ መኪና ስርቆት ሪፖርት ያደረገው ጋዜጠኛ ነው ወይስ ፖሊስ?
@jemaleshete1750
@jemaleshete1750 3 күн бұрын
Sekaramoch nachu
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 3 күн бұрын
ዉቤ እና ፕሮፌሰር ሰላም ናችሁ ወይ በኔ እይታ ፖሊስ ሞያዊ ስራቸውን ተወቷል ሌላው ተሰርቅን ባዮቹ ባል እና ሚስት ሰራቂ ሚስት ተሰራቂ ባል ሆነው ሳይሆን ለሚዲያ አጀንዳ ፈልገው ይሆናል እና ብዙም አታራግቡላቸው
@mohammednurmohammed6852
@mohammednurmohammed6852 3 күн бұрын
Bertuuulen Abooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🫵
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 күн бұрын
መንግሰት ግን እነዚህን ባሉበት አፍኖ በቁጥጥር ሰር ማዋል ተሰኖት ነው ወይንሰ እያዘነላቸው ነው የመንግሰት ትህግሰት እሰከ የት ነው ?
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 күн бұрын
🎉👍👀👌🌷🌷🌷
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 3 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 3 күн бұрын
ተደማመጡ እንጂ ጊዜ ተሰጣጥታችሁ ሃሳባችሁን በቅጡ አስረዱን
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 3 күн бұрын
ዉቤ አልቻልክበትም።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 3 күн бұрын
ዘውድ ያልጫነው ንጉሥ ልጅ እያሱም ፈረሴ የቀይባሕርን ወሃ ሳይጠጣ አልነግስም ብለው ነበር።
@lemmadesta
@lemmadesta 3 күн бұрын
ምን ይሆን የምታጬሱት!
@user-bi7cv1hz6x
@user-bi7cv1hz6x 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ... ገደልከኝ
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 күн бұрын
ግን እኮ መኪናውን እራስዋ ነው የወሰደችው የምን መጠርጠር ነው የምታወሩት እራስዋ ነድታ ከሄደች
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 3 күн бұрын
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@user-cs7cm7mc2b
@user-cs7cm7mc2b 8 сағат бұрын
Please wube ask getnet explain!!!!!!! Don't take up on each other
@user-wq3jf4tt3h
@user-wq3jf4tt3h 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ ጅቡቲ ላይ ያላትን መብት (የ100 ዓመት ኪራይ ሲያበቃ) እንደማትጠቀምበት እና የጅቡቲን ነፃነት እንደምታከብር ስምምነት የፈረምችው መቼ ነው?
@abiybekele7462
@abiybekele7462 3 күн бұрын
እነዚህ ነፈዞች ይዘባርቃሉ።
ቤቲ ያወጣችው ጉድ‼️ ዘከዘከችው‼️
15:53
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 61 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
የሳምንቱ እንግዳ: "የምክክር ኮሚሽን? ለምን፣ መቼ እና እንዴት?"
1:27:34
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 27 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 10 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,6 МЛН