‹‹ፋኖ እና የጀነራሉ ጦር ተጣመሩ››? | ጠቅላዩን በድንገት ከአገር ያስወጣው ክስተት… | የአማራው ጦርነት ያልታሰበ መዘዝ አመጣ | Ethiopia

  Рет қаралды 21,991

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 41
@mershaq21
@mershaq21 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ✊ፍትህ ግፍ ለበዛበት የአማራ ሕዝብ 🙏
@HaileFentabil
@HaileFentabil Ай бұрын
🇪🇹ፋኖ የአማራ/ኢትዮጵያ መድህን ነው። 🐉ዘንዶው ብልግና እየተቀጠቀጠ ነዉ 🧑‍🦯ትርፍ አንጀቱ ብአዴን እየተቆረጠ ነው 🇪🇹 ድል አማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ🎉 🇪🇹ፋኖ ያሸንፋል😂😂😂❤❤❤
@Ambaye45
@Ambaye45 Ай бұрын
ከቢን ዛይድ የተላከ መልዕክት ለማድረስ ይመስለኛል ፖርት ሱዳን የሄዱት።
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc Ай бұрын
የአማራኛ ስሙን ጥራ ፒፒው ፣ አልፋሽጋ ሳይሆን ጠረፍ ወርቅ ነው የሚባለው
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለዚህ ገዳይ አብይ አህመድ አሊ የኖቤል ሽልማት ለሠጠው ድርጅት የሠላም ሽልማት ለማይገባ ው ገዳይ በመሥጠቱ ተጸጽቶ ሽልማቱን ውድቅ እንዲያደርግ እንጠይቅ በመላው የምንገኝ የሠው ፍጡር የሆንን ሁሉ ይመለከተናል :: ተቋሙ ሽልማት ውድቅ የማድረግ ሕግ ባይኖረውም የመጀመሪያውና በዚሁ ወረበላ ምክንያት ሕጋቸውን የሚቀይሩበት እንደሚያጋጥም ተገንዝበው መሠረዝና ሕጉን ማሻሻል ይገባል እባካችሁን !!! ካፔን ይደረግ
@demismuktar
@demismuktar Ай бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
በሳልና ግሩም ትንታኔ ነው በርቱልን
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Ай бұрын
The so-called analyst and journalist, please show us your evidence and not that of PP or Daniel Kibret fed
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለን የአማራው እና የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ መሪውን ጀግናውን እስክንድር ነጋን ለመምረጥ መብቃቱ ከምንም ነገር በላይ ለትግሉ ህይወታቸውን ለሰጡን ሰማእታት ትልቅ ክብር ነው :: ለነ አበደች እባቤ ና የግሞች ሰባት እለቅላቂዎች ለነ ብር አንጡ ነጋም ሙሾ የሚያወርዱበት ቀን ስለሆነ ሶፍት አቀብሏቸው::
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Ай бұрын
ቡሽቲ ብልፅግና ነህ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ወታደሩ ፖሊሱ ይህን ሰው በላ በየተራ እየበላችሁ ምንድነው የምትጠብቁት !!! አንድ ሆናችሁ ከሕዝብ ጐን ቁሙ ብሎም በአንድነት እንነሣ በየተራ አንሙት ወገኖቼ ይህን ወረበላ እስካላሶወገድን የተራ ጉዳይ ነው ...ይህን ገዳይ ዘረኛና ዘራፊ ቡድን በአንድነት እንቃወም!!!በቃ በቃ!!!!
@solaking2111
@solaking2111 Ай бұрын
አብይ አልፋሽጋን ለሱዳን ገጸበረከት አድርጎ ሰጥቷል።
@yohannesghebrezghi7594
@yohannesghebrezghi7594 Ай бұрын
Where is Ohad Beniamer how come he don’t give analysis anymore?
@Bocaca49
@Bocaca49 Ай бұрын
ዝባ ዝንኼ highly opinionated analyses. There is no basic points to link on what he is saying. Just gibberish .
@Amhara-Ethiopian
@Amhara-Ethiopian Ай бұрын
የኢትዮጵያና አካባቢው የፖለቲካ ጡዘትን ለማወቅ እውቀት አይፈልግም
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l Ай бұрын
ዝም ብለሕ ዳር ደሩን ትዞራለህ ትንተና ሳይሆን አንድ የምትፈራዉ ነገር ካለ በቃ አትተንትን ምንድነዉ ሁሌ ዳር ዳር መዞር ኤጭ።
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 Ай бұрын
ድለላን በትንተና። ትንተና መሰል የ ፒፒ ፕሮፖጋንዳ።
@suleymanleulseged3176
@suleymanleulseged3176 Ай бұрын
እኔም እንደዛ🤔❓
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Ай бұрын
Dili lefano yemanenem kizhet mesenat anchelem enaneten leketerachehu siru abat hager amhara aleke! Mene gedon yetebareke sefe mider alene aleke
@m79025
@m79025 Ай бұрын
UAE ጉርብትና?
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤የአማራ ፋኖ ከብዙ ውጪ ተዋጊዎች ጋር ምርጥ ቅንጅት እየፈጠረ ነው።ከኤሪትራ ከሱዳን ከሩሲያ ከአሜሪካ ከግብፅ ምርጥ አካሄድ እየተጋዘ ነው።❤❤❤❤❤❤
@Amhara-Ethiopian
@Amhara-Ethiopian Ай бұрын
አትቀባጥር የማታውቀውን 😮 ጅል
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j Ай бұрын
ጀዝባ የማትረባ ቅዘን
@be-liever
@be-liever Ай бұрын
መቼስ ውሽት ማውራት አያልቅባቹ ዬታኛው የፈኖ ቡድን ነው የተጣመረው ምንስ ነው የሚያገናኛቸው ያሱዳ ኢሄ ፋኖ የሚሉት የአማራ ክልል ወንበዴ ፅነፈኛ😂😂😂😂😂
@EshetuTadese-kj5fk
@EshetuTadese-kj5fk Ай бұрын
አተ ሰው ምን አጭሰሕ እየመጣሕ ነው የምታወራው ምኑን ከማጋ ነው የምታገናኘው ስለምን እንደምታወራ አይገባኝም
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
የጨረባው ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ና ሕዝባችንን እየበላ ይገኛል የፀረባው ብልጽግና ፓርቲ መሪ አብይ አህመድ አሊ የሚመስለኝን ፈልጉል ብሏል እኔ የምለው ሠይጣንን ብትመስለውም በሥራህ ትበልጠዋለህ ስለዚህ አቻ የለህም በሉልኝ ::
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 Ай бұрын
ASGEDEDO MEDFER EMA YEFASCISTU ABIY WETADEREN YEMEYAKEL YELEM
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 8 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
#አበበ በለው ዝምታውን ሰበር❗ስለ #እስክንድር ነጋ        August 26, 2024
33:13
እሳቱ ላይነድ ጭሱ ገደለኝ
Рет қаралды 22 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН