No video

ኑ እንመለስ ( 2ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 30,874

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

ኑ እንመለስ ( 2ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 327
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች ይሄን እንቁ የሆነ ትምህረት ሼር ሼር ሼር ላይክ አርጉ ያልሆነም እያረግን እንውላለ ይሄን ፍትፍት እንመገብ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን እመምላክ ትጠብቅህ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በእውነት በእውነት ያንተን ትምህርት ገጠመኞች መስማት ከጀመርኩ ሰዓት አጀምሮ የለለ ለውጥ በህይወቴ አምጥቻለሁ ሁል ግዜ ብፀልይም ባለቅስም ግን አንድ ሀጥያት ከኔ አርቅ ብሎኝ ነበር አሁን ግን ስለ መናፍስት አይነ ጥላ ቡዳ ሳውቅ የእውነት ያን ሐጥያቴን አሸነፍኩት በጣም ደስስስ አለኝ መድኋኒዓለም ከዚህ በላይ የእውቀት ብርሀን ያልብስህ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
በጣም ትገርመኛለህ ተኝቼ እንኳን የአንተ ስራ እየገረመኝ እንደ ሻማ መቅለጥ አይቼ አላውቅም ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለንስሀ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ
@thalalthalal8734
@thalalthalal8734 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርከው በእውነት እጅግ መልካም ትምህርት የተማርኩ ነዉ ስደት ላይ ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃል እንደማስማት የሚያደስት ነገር የለም በጣም ቡዙ ፈተናዎች ብኖሩብንም በቃሉ እንጽናለን
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x 6 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ እውነት 30 60 100የምናፈራ ያርገን ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን የምንተገበር ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን❤አሜን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👉👍👍👍👍አትርሱ ምእመናን ስትገቡ አድርጉ እንጅ ❤
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 4 жыл бұрын
*እንኳን ደና መጣክ መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅል* * ስላደረክልኝ ነገር በምን ቃል ላመስግንህ 🙏🙏* *የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን*
@tsegntlovetsegnt4111
@tsegntlovetsegnt4111 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የልቤንቃ የምታውቅ ምስጥረኛ እናቴ ናት
@gurfa2658
@gurfa2658 6 ай бұрын
Amnnne Amnnne Amnnne
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 4 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይኸን የመሰለ ፔጂ ሳላይ በመቅረቴ ተፀፀትኩ ከና አድስ ነኝ ለቻናሉ ብዙ ነገር እደምማር ተስፍ አለኝ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ፊልም ሁለት ሰአት ሦስት ሰአት እያያችሁ ዛሬ መንፈሳዊ ትምህርት ሲሆን ረዘመ አጠረ ትላላችሁ ፌስቡክ ላይ ተቀምጣችሁ እየዋላችሁ መምህራንን አታስቸግሩ ምድረ ሰነፍ መቸ ነው ግን የምታስተዉሉ እባካችሁ ልብ ግዙ እኔ አምስት ስድስት ጊዜ ነው የማዳምጠው እናንተ አለመስማት ትችላላችሁ እንጂ ረዘመ አጠረ አትበሉ እንማርበት እኛ ከፈለጋችሁ ዉጡ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-lg6es7jd4s
@user-lg6es7jd4s 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ጊዜአችን በከቱ የምናሳልፈው አይታቀነም የሚጠቅም ሲሆን እረዘመ እያልን መምህራችን ባናሸማቅቅ ጥሩ ነው እሱም ጊዜውን መስእዋት አድርጎ ነው የሚስተምረን እባካችሁ ከምንነቅፍ እናበረታዉ የምንከፍለው ነገር የለንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
እውነት ነው መንፈሱ እኮ ነው እየሰለቻቸው ኣልገባቸውም እንጂ ኮሜንት ከመፃፍ ማን ኣስገደዳቸው
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
Ewnet new
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
Ewnet nw mastwaln ydelin
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያስማልን ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ነውና ያለሁት ይቅር በለኝ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እያበላህን ያለህው የህይውት ቃልነው መምህር ዘመንክን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@user-jj2wy8yi7b
@user-jj2wy8yi7b 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይድልልኝ አሜን አሜን አሜን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
Memihir kalehiwota yasemalen Amen Amen Amen
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን ።ከልብእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉ ወደ ተግባር እንድንቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳን የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 8 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ይሰማልን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጾሎት እስበን ወደእገራችን በቅተን ወደንስሐ እንድንበቃ
@tilahunjiru3438
@tilahunjiru3438 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ይባርክልህ አሜን !!!!!!!!!
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe tebarek memherachen
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 3 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርከው
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-gp3pt5yq4z
@user-gp3pt5yq4z 4 жыл бұрын
እፍፍ መምህር እንደው ምን እልሀለሁ ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልህ በአለህበት ውድ መምህራችን😘😘😘ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃል 😥
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mesitube8868
@mesitube8868 Жыл бұрын
Be ewnet kale hiwot yesamelan memirachin
@aa11aa83
@aa11aa83 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜእናጤናይሥጥልንመምህርእኛደቆሮቹእያነቃከንነው።
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 2 жыл бұрын
የኔጊታ መምህራቺን ሰላምህን ያብዛልን ልኡል እግዚአቢሒር እናመሰግንሀለን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ አስተዋይልብ ይስጠን እጅ እኛማ ከቱነን
@AhmedMohammed-jk4fl
@AhmedMohammed-jk4fl 2 жыл бұрын
በእውትት መምህሪችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ✍️✍️✍️❤
@desta.tewahdo.chanal2270
@desta.tewahdo.chanal2270 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም.እድሜ.ይስጥህ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwat Yasemaln Memihirachi Amén Amén Amen
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን)) አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😥
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህር እስኪ ላዳምጥ ልግባና አላቅም ገጠመኚም ሆነ ትምህርትህን ሳዳምጥ በተመስጦ ነው የሚያስጨንቀኚ የት እደሚገባ አላቅም ተመስገን ነው ኑ እናዳምጥ የተዋህዶ ልጆቺ ,
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን አሜን
@azabetesfu9258
@azabetesfu9258 2 жыл бұрын
ኧር ምን ልበልህ ቃል የለኝም መም ህራችን ቃል አጣሁ በእውነት እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@redeactef
@redeactef 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@robelmengesha2926
@robelmengesha2926 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen .amen..amen..kale hiwet..yasemaln💜💜💗🖒👍
@haymanotabebe347
@haymanotabebe347 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 4 жыл бұрын
ውንድማችን እያነቀከንነው እግዚአብሔር ይስጥልን ተባርክ ጥበብን ይግለጥልክ
@destadesta8376
@destadesta8376 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💯🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 3 жыл бұрын
በጣም በብዙ ድክመቴ እራሴን ታዘብኩት መድሐኔአለም ምሕረቱ የበዛነው።
@mesifalaha5496
@mesifalaha5496 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏼
@haymanottadese7784
@haymanottadese7784 4 жыл бұрын
Memhr kalehiwet yasemaln
@user-io5lr7uu4l
@user-io5lr7uu4l 2 жыл бұрын
ቃል ህወይት ያስማልን መምህር
@semegndamesa5133
@semegndamesa5133 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት አንተን በዚህ ሰዓት የላከልኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን:: እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ::
@saravakis4997
@saravakis4997 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-pf9gu1vi9h
@user-pf9gu1vi9h 2 жыл бұрын
በእውኑ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጥንትን የሚያለምለም ስብከት ነው
@ghenetaman291
@ghenetaman291 4 жыл бұрын
Besmeam wendimewa egzaber tsegawen yabzalehe🙏🙏🙏. Emebete kante gar tehun🙏🙏🙏. Ayzohe berta.
@fghdft2828
@fghdft2828 4 жыл бұрын
እድሜህ ዘመንህ ብርክ ይበል እኔ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ቁጥር ሁለትን ባለፈዉ ደዉዬልህ ነበር አሁንም በፀሎት አትርሳኝ ኑ
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የዉሀጥም የሆነ ነፍስን የሚመግብ ስብከት ልብን ከፍቶለሰማዉ ሰዉ እዴት አይነት ትምርት ነዉ ውይይይይ እራሴን ሳየዉ እራድኩኝ መምህር
@user-qw7ds1cm6s
@user-qw7ds1cm6s 4 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይባርኪህ ከነ በትሰቦችህ መምህር
@hulumtayegetyehulumtayeget1228
@hulumtayegetyehulumtayeget1228 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@user-my7nw8mf7c
@user-my7nw8mf7c 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ተመሰገን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 10 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን
@hgjh4935
@hgjh4935 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤
@sarareena537
@sarareena537 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln 👍🙏🙏
@rtr9651
@rtr9651 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ስፈልግ የነበረ ትምህርት ነወ ያገኘዉት
@raydantelecom8542
@raydantelecom8542 4 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalin
@filmonghebreamlak1925
@filmonghebreamlak1925 4 жыл бұрын
ኣጆካ መምህር ኣምላክ ጸጉኡ የብዝሓልካ ናይ ኮመንት ነገር ከአ ብዙሕ ኣይትገደስሉ ነቲ ጸርፊ ሓደ ሰይጣን ኣብ ሰብ ሓዲሩ ስለ ዝፍትን እዩ ።ካላኣይ ሎሚ ቀራንዩን ፖለቲካን ዘይተረዶኦም ሰባት እዮም ዝጻረፉ ኣይተሓዞምን እዩ ።ኣብ ወንጌል ማቴ (መጽሓፍቲ ወይ ሓይሊ ኣምላክ ሰአን ምፍላጥኩም ትጋገዩ ኣለኩም ይብል )።ኤርትራ ከአ ብ1991 ፈረንጂ ኣቆጻጸር ናጽነታን ሉኡላዊነታን ዝወነነት ሃገር እያ ንሱ ዘዛርብ የብሉን።ሃይማኖይ ግን ዶብ የብሉ ኦሪንታል ኦርቶዶክስ ዝበሃላ እኮ 6 ሃገራት እየን ።ነስተውዕል ኣሕዋት ንባዕልና ኩሉ ነገር ተሓዋዊስና ሃይማኖትን ፖለቲካን ኣይንሓዋውሶ።ኣነ ካባካ መምህር ተስፋይ ብዙሕ እየ ተማሂረ ኣብ ህይወተይ ውን ብዙሕ ለውጢ ሬኤ እየ ።እዚ ግን ሃይማኖት ዶብ ኮነ ቓንቓ ከምዘይክልክሎ ስለ ዝተረዳእኩ እየ።ኣምላክ ናይ ንስሓ ዕድመ ይሃበና። መምህር ቃል ህይወት የስመዓልና።
@fevenghebreslase876
@fevenghebreslase876 3 жыл бұрын
ብሓቂ ዝሓወይ ቃለ ሕይወት የስመዓልና ።ናይ ምስትውዓል ኣእምሮ ይክፈተልና ዝከሰብናዮ ይበዝሕ ካብ መምህር ተስፋየ።
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋስላሴ በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ ይጥማል የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@hagosghebremeskel8980
@hagosghebremeskel8980 3 жыл бұрын
Egzabheir yeagelglot zemenh ybark.
@kidankidan2739
@kidankidan2739 3 жыл бұрын
አሜን!!!
@nardititi1821
@nardititi1821 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin memhir rejim edimena tiena yistih
@efremgebregziabher7074
@efremgebregziabher7074 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ማስተዎሉን ይስጠን
@gurfa2658
@gurfa2658 6 ай бұрын
❤❤❤❤ kale hewote yasmalne
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@begashawgebrhana8206
@begashawgebrhana8206 4 жыл бұрын
Kal hiwet yasemalen
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክህ
@memelove351
@memelove351 4 жыл бұрын
Kaleyute yasemalene
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህር ነው ያገኘሁት
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ከቤተስብህ ጊዜ ላይ ወስደህ ስለምታስተምረ ወላዲተ አምላክ ከነቤተስብህ ትባርክህ ልጆችህን በፀጋ በሞገስ ታሳድግልህ....ትምህርትህን ቀንም ማታም ነው የምስማው አይስለቸኝም በጣም ይገርመኛል ወደ መንፈሳዊ ህይወት እየመራሀኝ ነው ተመስገን ነው....ሀጢያቴ የበዛ ነው ለንስሀ ያብቃኝ ጌታዬ መድሀኒአለም....የዛሬዋ በአትዬ ማርያም በለተቀኗ ብርክ ታድርግህ መምህር. ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇺🇸
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ከመጥፎ ሃሳብ ወደ መልካም መንገድ እየመራሀን ነው
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ
@s..s..742
@s..s..742 4 жыл бұрын
መምህራችን .ቃለ ሂወት ያሰማልን.. እናመሰግናለን. ፈጣሪ ይጠብቅህ . .በፍቅር. ነው . የምሠማው. . አቤት. ትህትና. . ።.
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 4 жыл бұрын
ወንድማችን እያነቃህን ነው ምን አይነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባረን
@aregashtekola2395
@aregashtekola2395 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን።እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@user-tw7np9bq9u
@user-tw7np9bq9u 3 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእዴሜ ጤና ያቆይልን የማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ደስ ይሚል ትምህርት ነዉ እየጣፈጠኝ አለቀብኝ💓💓💓💓💒💒💒💒💒
@arsemabarbara7758
@arsemabarbara7758 4 жыл бұрын
እግዚህአብሄር ያበርታህ
@netsanetgest284
@netsanetgest284 4 жыл бұрын
የማመሰግንበት ቃል የለም እግዚያብሄር ይመስገን በዚህ ባለቀ ግዜ ለነፍሳችን ምግብ የሆነ ምግብን የሚያደርስ ሃዋርያ የሰጠን እንቁ መምህር
@mohihadeendeen6232
@mohihadeendeen6232 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ከእድሜ ጤንነት ጋር ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅልን 🤲🏽
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን መምሕር
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
እግዚያብሄርይማርክልን
@welitemariyamgdhd8132
@welitemariyamgdhd8132 4 жыл бұрын
Aman qali ewite yasemalin bidemi bixena yexibeqilin Aman Aman
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር የታመነ እምነቱ እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው ኤርሚያስ 17=7
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Kalehewetin Yasemalin Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Fitsamehin Yasemalin Amen Amen Amen
@dnglmaryametizngerkukiadey966
@dnglmaryametizngerkukiadey966 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእድሜ ና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን ሃይለ ማርያም ወለተ ገብርኤል በፀሎት ያስቡን
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 4 жыл бұрын
Tebarek anetegn yewelede enate tebarek kalehyiwot yasemalegn.
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
ከተምህርቶት ትትናወት ያሎት ዕውቀት ልቦና ያድሳል ከአምላክ ያስታርቃል ብዙ ተማርኩ ውስጤም ሰላም አገኘች አባ ተባረኩ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ኑ እንመለስ ( 3ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:28
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 18 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
ኮርስ 10፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 1 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
46:42
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 77 М.
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 629 М.
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
28:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:04:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН