በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ቦሌ 80% የተገነባ አፓርትመንት! Apartment in Bole Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 7,783

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Ай бұрын

☎️ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 11 71 79 92 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ ዘጌ ሪልእስቴት!
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ቦሌ 80% የተገነባ አፓርትመንት! Apartment in Bole Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 60
@NurobeSheger
@NurobeSheger Ай бұрын
☎ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 11 71 79 92 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ ዘጌ ሪልእስቴት!
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Ай бұрын
ለምን በካሬ ስንት እንደሆነ አልተናገራችሁም
@dinodire7576
@dinodire7576 Ай бұрын
So the minimum down-payment is 2,200 000 for 2 bedroom apartment which means the full price is 22,000,000. The remaining balance is 19,800,000. So where do you get this kind of money in just 18 months? This is the problem with the financial system in our country. Here in North America, you put 5 percent down-payment, and the balance of 95 percent will be financed by the bank on a 25-year mortgage, which makes homeownership easy. The problem is that the fake real estate industry does not have money, and the banks are broke.
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Ай бұрын
We must be drug dealer to have such amount of
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Ай бұрын
We must be drug dealer to have such amount
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
That's exactly what I was thinking. This practice should be made illegal in Ethiopia. This's the main reason even people with good paying jobs cannot own homes in Ethiopia. This's robbery. None of the houses in Ethiopia truly worth the asking price. I hope someday we will have a goverment that honestly stands for the working class. I do not understand why people buy houses in Ethiopia. If everyone refuses to buy real estate in Ethiopia for two years, the price will drop so low. I think that's the only way people can fight back.
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@binizmelekot2911 አቶ ዝም በል መርካቶ ያርተረድት ነገርን በምሳሌ ላሰረዶት አነድ መኪና 40,000 ቢያወጣ አሜሪካ ሐገር ይህ አሜሪካ ሐገር መኪና ኢትዬጵያ ዉሰጥ ሰለገዛኸዉ ብቻ ሊረክሰ አይችልም እንደዉም ማጎጎዦ ቀረጥ የደላላ ወደብ አዲሳባ ማምጫ የክራይና ለመሳሰሉት ከፍለህ ትርፉን ሰትጨምርበት 40,000 ደለር የነበረዉ 80,000ደላር ሆኖ ቁጭ ይላል ለዚህ ማነዉ ተጠያቂዉ ሸማቹ ራሱ የአሜሪካን የጀርመን የጃፓንን መኪና ካላሰመጠቹ ይላል ሲመጣ ኡኡ ይላል ይህ ከገባህ 89.7% ግባት ከወጭ ከመጣ አሜሪካ ሐገር $500,000 ደለር የሆነዉ ቤት ሚሊዬን ደላር ሆኖ ቂጭ ይላል ኢሊቨተር አገር ዉሰጥ እየተሰራ ከዉጭ እናመጣለን ሶፋችንን የባኞ ቤትዕቃዎች በቀላሉ ሐገር ዉሰጥ የሚሰራዉን ከዉጭ ከዉጭ የማይመጣዉን ብንቀጥር ይሻላል ታድያ ይህ ቤት 22 ሚሊዬን ብር ነዉ በደላር $220,000 ነዉ እንግዲህ አሜሪካንሐገር በመቶ ሃያ ሸህ ደላር እንደ ኢትዬጵያ ያለ ዉብ አፓርተማ አታገኝም የኒዉርኩን ቤት ኒወርክ እንኳን ቤት የለም ያረጀ ያፈጅ ኮኮሮችና አይጥ የሞላሉ ነዉ የቴክሳሱን ቤት አዲሰ አበባ የማምጣት ያህል ነዉ ቤት እንዲቀንሰ ከፈለግህ አሰተሳሰባችንን መየር አለብን የሐገራችንን ሶፋ መጠቀም አለብን በተቻለ አቅም ሀገረ ዉሰጥ ቢሰራ 50,000 ያወጣ ነበር ከጀነሬተር እንነሳ ለምንሶላርፓዉር አይሆንም ኤሌክትሪክ ሳይቀጠል ልክ ነዳጅን ተክቶ ህነፃዉ ሰለሚገነባ ዋጋዉ ይረክሳል ለነዳጅ ሰለማያወጡ
@muluhagrehaile
@muluhagrehaile Ай бұрын
$200000 usd. Not bad
@krizjenner48
@krizjenner48 Ай бұрын
Beautiful property! Hope to buy with you as my agent soon
@proteamsportsproteamsports9362
@proteamsportsproteamsports9362 Ай бұрын
It's truly admirable how you always see projects through from conception to completion. good job. Your hard work is really paying off
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@aliomar8310
@aliomar8310 Ай бұрын
Very beautiful
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts Ай бұрын
ውሼታሞች : ካርታ አለው የሚሉት በማን ስም ነውና ነው ካርታ አለን ብር ይበደሩበታል ይህ የማታለያ ዘዴአቼው ነው በስምህ ካርታ ሳይኖርህ እንዴት ትበደርበታለህ ትከፍሎ ያላለቀ አፓርትማ ካርታ የለህም አጭበርባሪ : አንችም ይህን ፕሮግራም ስታቀርቢ ምንም የተርዳሽው ነገር የልም እንዳትሰሙአቼው የ ኢትዮጵያ ርልስቴት ሌባ ብቻ ነው
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አጎቴ ብሸኝ አሜሪካን ሐገር ቤት ሰትገዛ ባንኩ ነዉ ባለቤቱ እንጂ አንተ አይደለህም ከፍለህ ሰትጨርሰ ነዉ ሰምህ ባንተ ሰም የሚዛወረዉ
@proteamsportsproteamsports9362
@proteamsportsproteamsports9362 Ай бұрын
ማሻ አላህ!!! ይገባዋል!
@MaMarbager
@MaMarbager Ай бұрын
የሽያጭ ባለሞያዋ የጋዜጠኛዋን ድርሻ ዘንግታ ትኩረቷን ወደካሜራው አድርጋ ልታብራራ የሞከረችበት አካሄድ ይደብራል ። ሌላው ዋጋን በግልፅ ያለመግለፅ በሽታችሁ በዚህም ቪዲዮ ተሰራጭቶ ለመታዘብ ችለናል ።
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ወንድም አለም አንተ ኤርትራዊ ነህ ለምን አዲሰ አበባ ዉሰጥ ለመግዛት ፈለገህ ትንሸ በእናትሸ ጎንደሬ ሰለሆንሸ መግደርደር ይቀድምሻል ልጅቷ የሐረር ልጅ ናት ጣጣ አታወቅም ቤቱን ከገዛህ ግዛ ያለበለዝያ ዋ ብለናል
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 Ай бұрын
ግን የቤት ዋጋ ቀነሰ አልተባለም ነበር እንዴ? ከስንት ብር ቀንሶ ነው 22 ሚሊዩን የደረሰው? ደግሞ 80% የደረሰ ቤት ነው በ1 ዓመት ተኩል የምታስረክቡት? ሌሎች ሪል ስቴቶች እኮ ገና ያልተጀመሩ ቤቶችን በ2 ዓመት እናስረክባለን እያሉ ነው፡፡
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 Ай бұрын
What kind of country we have, 22 million for a condominium!!!! You need to learn from Ghana!!!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ጋና ሂዳ ፤ ትንሸ አታፍርም ኢትዬጵያን ከጋና ጋራ ሰታወዳድራት
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 Ай бұрын
@@Hkim185 Dumb, which country do u think civilized? Querro?
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@minasiebithone3597 አጎቴ እነም ሙልጭ አርጌ እሰድቦታለሁኝ ሰለዚህ ሰዉን ሲሳደቡ እርሷም እንዲሰደቡ ፍቃድ መሰጠቶን አትርሱ አባቴ አሁን ወደ ጋና እነመለሰ በምን ድፍሮቶት ነዉ ኢትዬጵያን ከጋራ ጋራ ዓይኖን አታሰቁት ጥርሴሰ ልማዱ ነዉ ኢትዬጵያ መወዳደር ያለባት ከሱማሌዎች ኮንጎዋች በጦርነት ላይ ያሉ ሀገራት እንጂ ጨዋዉቹን እንግሊዘኛ ተናጋሪዎቹ ጋማ አንደርሰም ጎንደሬዎች እኮ መች ተዋጋንና የሚሉበት አገር ላይ ተቀምጠህ ጋና አረ በናትህ ምን አሰሰተህ ለም ዱባይ ሲንጋፑር ኒውር ሻጋታ ነዉ ቴክሳሰ አትልም ማወዳደርህ ካልቀረ ይሄዉ ደሰ ይበልህ ጥርሴ ተከፍቶ ቀረ
@adwaye
@adwaye Ай бұрын
Ridiculous prices for shabby built places in addis ababa. Its a scam and how tbey act like they are doing you a favor. I will stay in California where poor people can live.😂
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አንተ ታክሲ ሸፌር ሁሉ ሰዉ ሐገር ቤት እንዳንተ ድሐ መሰለህ
@endalkachewalemu6110
@endalkachewalemu6110 18 күн бұрын
ዋጋውን በካሬ ስንት ነው
@mamushgizaw7500
@mamushgizaw7500 Ай бұрын
Don't advertise unfinished products. Advertise finished product. Be real
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ማሙሸ አንተ ኮንዶዉ ካለቀ በኃላ ግዛኝ በ44 ሚሊዬን ብር እኔ እሸጥልሀለሁኝ ክርክር አለ አንተ ዋጋህን ንገረኘ መቼም ማሙሸ አይደልም 22 መለዬን እነዳትለኝና እንዳልሰቅ
@mamushgizaw7500
@mamushgizaw7500 Ай бұрын
Fake real estate and thef
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@mamushgizaw7500 theft ለማለት ፈልገህ ነዉ?
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
Ground ላይ ከሰጡኝ እገዛለሁ ( 1st Floor )
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
አማካሪዋ ምላስሽ ብቻ ጤፍ ይቆላል ማስታወቂያ ብትሰሪበት
@heavenknowsmyname7011
@heavenknowsmyname7011 Ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስታቀርቡ ሙሉ መረጃ ለምን አታቀርቡም:: ዋጋው ስንት ነው በካሬ???
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አበቴ ሰሞን ሳያወቁ ለምን የሰዉ ኮሬ ዋጋ ለማወቅ ይፈልጋሉ ፤ ብዙ ቡዳዎች እንዳሉ አታወቁም ቡዳ ልታሰበላቸዉ ነዉ መግዛት አቅም ያለዉ ደዉሎ ይጠይቃል አለቀ
@2122emm
@2122emm Ай бұрын
ቤት አትግዙ ይረክሳል
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Ай бұрын
Be kare sente new
@ephremberatu2158
@ephremberatu2158 Ай бұрын
ምንደነው እናተ ቤት ግዙ ትላላቹሁ መንግስት ደሞ አጣርቼ ብሩ ኬት እንደመጣ እንዴት እንደላካችሁት መርምሬ ልውርስውም እችላልው እያለነው ባጭሩ ገዙ ይምትሉን ልታሶርሱበነው አለገባኝም?
@2122emm
@2122emm Ай бұрын
ከሳሪዉ ገዠ ነዉ አነሱ ምናገባቸው
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Ай бұрын
በካሬ ስትነው ሚሸጡት በድላር ነው በብር ?
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@redasirak5608
@redasirak5608 Ай бұрын
አልቋል 80 0/0 አላልሽም እንዴ? እጅ በእጅ ካልሆነ ኖ
@tewodrosmekonene4609
@tewodrosmekonene4609 Ай бұрын
ትንሽ አታፍሪም በ 3000 ዶላር ይከራክራል ስትይ ዱባይ ነውወይስ ኢትዮጵያ?
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ዱባይ ላይ ሐብታም ነን ይህንን ጨንቅላትህ ዉሰጥ ፃፈዉ ፤ የድህነት አሰተሳሰብ አታሰበዉ፤ ወጋዉ የሚመጠነዉ ዱባይ አለህ አሜሪካን አለህ አይደለም ከፋይ አለ ነዉ ጥያቄዉ ከፋይ ካለ ለመን ሚሊዬን ደላር አይሆንም እኔ እንኳን $3000 $10 ደላር ክራይ መክፈል ይከብደኛል ግን ሰዉ ለምን $3000 ደላር አገኘ ብዬ አልቀናም ያንተ ወደ እብደትነት እንዳይቀየር ፍራ
@mamushgizaw7500
@mamushgizaw7500 Ай бұрын
It seems you are cooperating with real estate scams. Be real
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp Ай бұрын
10%2000000 Ethiopia new ………
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ጥረታችሁ እና ህልማችሁ ዘላቂ እንዲሆን መጀመሪያ የዘረኛውን የጨቅላው አብይ አህመድ መንግስትን አስወግዱ ! ፍትህ የስፈነባት ኢትዮፕያንም ገምቡ __ ጨቅላው በሚመራት ሃገር ላይ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ቀልድ እና እብደት ነው !!
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ልጅቱዋ ጮካ ነች ፊቱዋን በደምብ ካያችሁ ታስታውቃለች !
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ምን ልጅቷን አሳየኸ ቤቱን ተመልከት
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n Ай бұрын
ማንኛቸው ጋዜጠኛ 😂😂😂
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Ай бұрын
ቆይ ግን ማንኛችሁ ናችሁ ጋዜጠኛ😂
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ለምን ለማወቅ ፈለግህ በድንብ አሳመኑሀ
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 16 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
#automobile #rek #cover #love #kesfet #ambulance #keşfet
0:47
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,5 МЛН