חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק ב'

  Рет қаралды 124,884

צילום לאוטה מנחם  Camera Lewtea

צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea

2 ай бұрын

חנוכת בית של פנטנש גטנך ברמת אליהו חלק ב'

Пікірлер: 44
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Ай бұрын
ውይይይ ምርጧ አማራዬ እንዳለች ያለች ውበቷ የድሮዎችን የእናቶቻችን፣እህቶቻችን ሰርግ ላይ የሚያሳዩትን ያልተበረዘ ዘፈን
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Ай бұрын
ዲጄው በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በርታልኝ።
@cameralewtea223
@cameralewtea223 Ай бұрын
እሽ እነግረዋለሁ
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 4 күн бұрын
እባክህ. ድጀው. ብሩ. በችግር. ላይ. ላለ. የአማራ. ተወላጅ እንድትረዳ. ንገራት. ።
@Adelharrish
@Adelharrish Ай бұрын
Nice amazing video much love from switzerland❤❤❤❤😊😊
@dktube21
@dktube21 Ай бұрын
ካሮዬ ደንቅ ስራ ነው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው
@kedernegusu3210
@kedernegusu3210 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa
@kedernegusu3210
@kedernegusu3210 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa
@sisay78
@sisay78 Ай бұрын
ሰላም ድጀ ኢንደት ነህ ከቻልክ ሙዚቃውን ላክልኝ
@Rew321-eg9el
@Rew321-eg9el Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-yh9nq4yx5t
@user-yh9nq4yx5t Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Asmiratu
@Asmiratu 25 күн бұрын
ዋው ደስ ሲል
@deribeyifrashewa8877
@deribeyifrashewa8877 26 күн бұрын
ስላም፣እንደምን፣አላችሁ፣እግዛብሔር፣የተመስገነ፣ይሁን
@cameralewtea223
@cameralewtea223 26 күн бұрын
አሜን
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
ጅው አማራ ! ታኮራላችሁ ። የአማራን ባህል ወግ ፣ጭፈራችሁ ይገርማል ፣ የጦርሜዳ ገድላችሁ ደሞ ያው የተወቀ ነው። አማራ በጂኑ ጀግና ነው። ምንሽሩን ይዛችሁቀረርቶ ስታሰሙ እንኳን ጠላት አጋንት አጠገባችሁ አይቆምም። ምርጥ የአማራ ዘሮች ።
@AlmeeFkr-vp3lc
@AlmeeFkr-vp3lc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Efrata288
@Efrata288 19 күн бұрын
የረዝም ዘመናት ትዝታ ማበል ተዋጥኩ ምን ይሻለኛል በዝች ቀን ከናንተ ጋር የዋለ የታደለ ፍቅር ውብ የተዋበ ያማረ ተይቶ የማይሰላች ምርጥ ህዝብ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ከናንተ ጋር ይሁን ይመቻችሁ ከእስክስታ እስከ ድምፅ ቅንብር ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cameralewtea223
@cameralewtea223 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
አገሬ Dessie ትዝ አለቾኝ Wollo
@user-ze4ju7ek2u
@user-ze4ju7ek2u Ай бұрын
waw wallo
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v Ай бұрын
Bete israel ataqim malet New.?
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 Ай бұрын
ይህን ብር ሠለጠፍ መጥፎ ባህሪ እዚያም ይዛችሁ ሄዳችሁ????
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
በርቱ አይዟችሁ ሐገራችሁ አልናፈቃችሁም
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
Tamrlahu❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@cameralewtea223
@cameralewtea223 Ай бұрын
አወ የተወለድንበት ሀገር በጣም ይናፍቃል
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 13 күн бұрын
​@@cameralewtea223ጐበዞች ናችሁ አገራችንም ወደ ሠላሟ ተመልሳ ለማየት ያብቃን ያብቃቻሁ ማንነታችሁን የማዘነጉ አንበሶች በርቱልኝ❤❤❤❤❤🤲🟢🟡🔴❤🇮🇱
@cameralewtea223
@cameralewtea223 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ ።አሜን ሰላም ባጠቃላይ አለም ይስፈን
@SemTesfaye-zn2ly
@SemTesfaye-zn2ly Ай бұрын
Aereme
@AyalAyal-yp1jk
@AyalAyal-yp1jk Ай бұрын
ማሻላህ😊😅😮😮😢
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Ай бұрын
የጠፋው ሞኝ ነው ብዙ የማቃቸው ሰዎች ወደ እስራኤል የገቡ ነበሩ ግን አይቻቸው አላቅም የብር ቧስክ የአንቦበር የውዛባ ልጆች
@cameralewtea223
@cameralewtea223 Ай бұрын
ስማቸውን ብትፅፉልኝ ምንአልባት ለመርዳት እሞክራለሁ
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y Ай бұрын
ትግርኛ🎉🎉🎉
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Ай бұрын
እረ ሙሽሪትዬ ፈገግታሸ ናፈቀኝ በዚች ሰዓት ከንፈር ገጥሞ መኮሳተር እኮ በህግ ያሰቀጣል።እንድትቀጪ(ቀለል ያለ እኔ ፈረድኩብሸ)ምን ዓይነት አትይም የአካሌ ክፋይ ብለሸ ለዚህ ሁሉ ፌሸታ በጋራ ሁናችሁ በአሳደምሸው ታዳሚ መሃል ባልሸን እቅፍ አድርገሸ ከንፈሩን ሰመሸ እንዳይ እፈልጋለሁ።ዲጀ ወንድሜ ጥያቄዬን እንድታሰፈፅም አደራ ሰጥቻለሁ።
@cameralewtea223
@cameralewtea223 Ай бұрын
ትክክል ነው ሆኖም የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ መሰለኝ ፈገግታዋ ብዙ ማይታይ።ለዲጀው አደራ እንዲያስፈፅም እነግረዋለሁ እኔም ለመቅረፅ ዝግጁ ነኝ
@AlmazeGashawe
@AlmazeGashawe Ай бұрын
@habtamunigate324
@habtamunigate324 25 күн бұрын
ይሄን ህዝብ ነዉ መንግስትእርስ በእርሱ የሚያዋጋዉ፡፡እግዚአብሔር ይፍረድበት፡፡
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Batame gobaze nashe
@kedernegusu3210
@kedernegusu3210 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Menalabate
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
ምነዉ በባዶ ሜዳ ላ ይ ብቻዋን ትደለቃለች ልጇንስ አትይዙላትም
חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק א'
59:15
צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea
Рет қаралды 29 М.
muluken 0542862242
54:43
mulu gatu
Рет қаралды 207 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 7 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 13 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
המחוללת ממבשרת שרה עדקי
19:32
Avi Feder
Рет қаралды 70 М.
חתונה אתיופית בתקליטן מוצייה גטאציו
34:24
גטאצו מוצייה
Рет қаралды 463 М.
חתונה של טרואלם & בייה חלק ראשון
40:21
צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea
Рет қаралды 3,9 М.
יעל & בני מסיבת שבת חתן חלק א'
1:05:43
צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea
Рет қаралды 2,6 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 7 МЛН