እኛ ድራማ |ትንሷ ማዳም| Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 5

  Рет қаралды 1,041,904

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

እኛ ድራማ ``ትንሷ ማዳም``
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 870
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
ከእኛ አገር አሰሪወች ማዳሞች በጣም በጣም ጥሩ ናቸው ። መዳም ተግደለኝ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
ልክ ነሺ 100% ይሻላሉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ይሄስ ለድራማው ነው ግን የውነትም ግን የኢትዮ አሰሪዎች መጥፎ ናቸው
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 በጣም መጥፎ ናቸው ማዳሞች 100%100ይሻላሉ ለምን አለቀ እንዴት አለቀ ምን ያህል በላሽ የማይሉ አረ ማዳሜን በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ይባርካት
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@genitora2492 እረ ተነግሮ አያልቅም የኛዎች በጣም መጥፎ ናቸው
@user-ue1qd5cu7e
@user-ue1qd5cu7e 3 жыл бұрын
እኔ ራሱልልነበር በእጥፍ ይሻላሉ የሰራ ያውቀዋል
@zemda3246
@zemda3246 3 жыл бұрын
መዳምዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቋንቋ አስለምደውን በክብር እየስራን ነው👏ውይይይይይ አቤት የእኛወቹስ ከእናተ ጋር ከመስራት የቀን ስራ ስርቶ መብላት 10 እጅ ይሻላል።
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ስትገቢ ሰላም በያት
@user-wz2xd9qb6b
@user-wz2xd9qb6b 3 жыл бұрын
ይክክል
@yeshimare2702
@yeshimare2702 3 жыл бұрын
እውነት ብላሻል
@salemdemek3548
@salemdemek3548 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rororara9634
@rororara9634 3 жыл бұрын
Ere enemmmmm
@welokutaber2904
@welokutaber2904 3 жыл бұрын
አረቦች መመስገን አለባቸው ወላሂ ቋንቋ አስተምረው ሙያ አስተምረው ግልምጫችንን ችለው በዛላይ 20 ena 30 ሸ ብር በወር እየከፈሉን እንኳን እንደዚህ አይሆኑብንም alhamdulillah
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Betkkkl yenr besnesrat enkua tsdatachn tenken anmetam
@user-fv5lu2uu9r
@user-fv5lu2uu9r 3 жыл бұрын
13000 ,15000 ,20እና 30
@mestumestu904
@mestumestu904 3 жыл бұрын
ደሞዝሽ 20-30ሺህ ብር ነው እንዴት😂😂
@welokutaber2904
@welokutaber2904 3 жыл бұрын
@@mestumestu904 አወ ምነው ያስቃል
@atsdemengesha498
@atsdemengesha498 3 жыл бұрын
@@eumgssan1260 ሀይ
@user-sb3yo8vf1d
@user-sb3yo8vf1d 2 жыл бұрын
ከኛገር መዳሞች የአረብ ሀገር መዳሞች ሺአመት ይኑሩ
@efrata1612
@efrata1612 Жыл бұрын
Amen
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 10 ай бұрын
😊😊
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 10 ай бұрын
😊
@user-qj4xd1yp8c
@user-qj4xd1yp8c 10 ай бұрын
😊😊😊😊
@gashogasho1859
@gashogasho1859 3 жыл бұрын
አቤት የአበሻ ክፋት አረቦች አስር እጥፍ ጥሩወች ናቸዉ ከሀበሻ
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 3 жыл бұрын
Betkikil 🥰
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም በዛ ላይ ያመሰግኑሻልም ጭምር
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
በትክክል
@dagnachewstotaw1060
@dagnachewstotaw1060 3 жыл бұрын
gasho
@hiwiweloyewa1413
@hiwiweloyewa1413 3 жыл бұрын
ከሀበሻ አሰሪ ፈጣሪ ይሰውረን 😥
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Ere tewu inde yihe iko le andand aseriwoch mastemariya inji hulum kifu honew ayidelem Man inde ras hager!?
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@fanayetadesse7913 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-cn4bh3ew6i
@user-cn4bh3ew6i 3 жыл бұрын
አረ በእውነት ያለው ትምህርት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ny2xj5jj7b
@user-ny2xj5jj7b 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 3 жыл бұрын
ቃንቋ ሳንችል ያስተመሩን ያስተማሩን አረቦች እናመስግን
@kw4755
@kw4755 3 жыл бұрын
በጣም
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይስጣቸው የስኡዲ አረቦች
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
በጣም
@faizaajmn527
@faizaajmn527 3 жыл бұрын
Betam arboch gobezz nachw asetmrate konkoa
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
በጣም
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቤት ሰራተኞች እግዚአብሔር በብርታት ያፅናችሁ አረብ ሀገር በስንት ጣእሙ ሆሆሆሆ በንፁህ ቤት በማሽን ቤት ፀድቶ በዘመናዊ ምግብ በስሎ ንፁህ መኝታ ላይ ተኝቶ ከስንት አብዛኛዎቻችን ባይመቸንም እንደዕድል ይወሰናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ራብ ድፍት ያርገኝ እንጂ የሀበሻ ቤት ሰራተኛማ አልሆንም 🤛
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 жыл бұрын
እውነትሽነው
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 жыл бұрын
መዳምየ ይቅር በይኝ እወድሽ አለሁ😂😃😃😃😂😃😃😃😃😃
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 жыл бұрын
ሳህ ወላ😘
@hananemru1227
@hananemru1227 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@gxxgbb.h7063
@gxxgbb.h7063 3 жыл бұрын
እኔም መዳምወድሻለሁ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 жыл бұрын
ክክክ
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከኢትዮጵያ መዳም ሠዉረን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Amennn(፫)
@rgjssgvux6821
@rgjssgvux6821 3 жыл бұрын
አሚን
@zdfamilyyoutube8905
@zdfamilyyoutube8905 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 жыл бұрын
ክክኮ አሜን፫ ሰፈልግ እደፈለግን እየተናገርን አምላኬሆይ
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 жыл бұрын
ዉይይይይይይይይ ባሉካ ተመቸኝኝኝኝኝኝ ዊይይይይይይይ እድሜ ና ጤና ይስጥኸ ።
@user-jj9vu8bc6m
@user-jj9vu8bc6m 3 жыл бұрын
የባሰም አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
አረቦችን አናማርርም የእውነት ችለውናል😢😢😢
@hnah4891
@hnah4891 3 жыл бұрын
የጓደኛ መጥፎ ከእንደዚህ አይነት ሠዉ ይጠብቀን
@user-wz2xd9qb6b
@user-wz2xd9qb6b 3 жыл бұрын
በጣም
@ztcztc5871
@ztcztc5871 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እነሱ ከነኝህ ሲወዳደሩ ኢምንት ናቸው አረቦቹ ደህና ናቸው💕💕ተመስገን ነው
@user-sv8fv2jd2x
@user-sv8fv2jd2x 2 жыл бұрын
አወ በውነት😢😢😢😢
@Gh-nh6yk
@Gh-nh6yk 3 жыл бұрын
አረቦች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ወላሂ ማነው እንድ እህን ሳይ አረቦች የወደድ
@tadleyasw8729
@tadleyasw8729 3 жыл бұрын
ሀይ
@Gh-nh6yk
@Gh-nh6yk 3 жыл бұрын
@@tadleyasw8729 ወየ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
እይይይይ ማዳሜ ትግደለኝ የኢትዮ አሰሪዎች እኝኝኝኝኝኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
አውነትሽን ነዎ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@samera271
@samera271 3 жыл бұрын
አቤት አረቦች ይማሩን ገልማጮቹ እኛነን ካሁን ቡሀላ አላማርርም የባስ አለ 😱😱😱
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ዉድ በጣም💕😂
@ahmedsiomi9617
@ahmedsiomi9617 2 жыл бұрын
😱😱😌😌
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
የኛንስ ማን አየ ቋንቋ አለመግባባት እንጂ ችለነው እንጂ ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም የሰው ቤት ከባድ ነው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
ቢሆንም አረብ ይሻላል
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n እውነት ነው ውዴ የኢትዮጵያ አሰሪን ያየ ያውቀዋል ደም እንባ ነበር በአገሬ ያለቀስኩት እውነት ክፍ አሰሪ ገጥማኝ በስመአብ በቃ መተንፈሻ አሳጣችኝ ወር አልሞላውም ትቼ ወጣው !ስራው ልጇን ለመያዝ ነው የገባውት ግን ቤቷ ውስጥ የሚሰራው ስራ ሌላ ብቻ ከባድ ነው ደሞዙ 2ሺ ብር ስራው ሌላ እሷ በቀን 10ሺ ታገኛለች
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
ትክክል በጣም
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በስተቀር አብዛሀኞዎቹ ከሀበሻ አስሪ ይሻላሉ
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 жыл бұрын
እውነተኛ ተርክ ነው ምክንያቱም እኔም ስለ አሳላፍኩ
@user-qs8st3qc9s
@user-qs8st3qc9s 3 жыл бұрын
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
@user-qs8st3qc9s
@user-qs8st3qc9s 3 жыл бұрын
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
@user-pw5xn2wy4w
@user-pw5xn2wy4w 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት ለብዙ ትምህርት ይሆናል
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ውይ ወድሜ አመሰግናለው
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e 3 жыл бұрын
ላቅ ያለ ምስጋና ለመዳም ከኛ ሀበሻ ይልቅ እጥፍ መዳም ትሻላለይ አልሀምዱ ሊላህ 💖💖
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
መዳምዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ቋንቋ አስተምርሽኝ እስልምናዬን አጥብቄ እድይዝ መክርሽኝ ለውቀት እዲያግዘኝ ቁርአን ገዝተሽልኝ ሻቦ ቅባት ሳሙና ልብስ ሳላስብ በራስሽ ብር እየገዛሽ የምትስጨኝ ምንም ሳይጎልብኝ በፍቅር ከአላህ በታች የስው ሀገር ያለሽኝ የስደት እናቴ ነሽ ትንሽ ራስምታትም ካምመኝ ምግብ ቢና መዳኒት ወጠሽ ተኚ ስራውን ትይው ብላ የምትጨንቅልኝ አረ ስንቱን ላውራው ወላሂ ብቻ አላህ በዱንያም ባኽራም ያስደስትሽ 🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘
@earhmetube6787
@earhmetube6787 3 жыл бұрын
ትክክለኛ
@abineth7417
@abineth7417 3 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማነው ከአረቧመዳሜ ይበልጢ ያሰቃየችኚ የኢትዮጵያ ዊቷነች ወላሂ ስልክ ሳይቀር ቀመታኚ ስተኛብቻነበር የሚሰጠኚ በዛላይ ስድቧ አልሀምዱሊላህ ብዙ አለፈ ውድህቶቸ በስደትአለምያለችሁ በርቱ አላህከናንተጋር ይሁን።ሀገራችንንሰላም ፍቅር አድነት የተሞላበት ያርግልንበሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን💚💛❤👌👌👌👌👍👍👍👍
@mdkawkaw814
@mdkawkaw814 3 жыл бұрын
አሚንንን💖✅
@mehammedmekin3056
@mehammedmekin3056 3 жыл бұрын
@@mdkawkaw814 ቻዉ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 жыл бұрын
ወላሂ የአረብ ረገር መዳሞች ይግደሉኝ ከአበሻ
@uaerose2498
@uaerose2498 3 жыл бұрын
ኧረ አዎ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 жыл бұрын
አዎ ውዴ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 жыл бұрын
@@tsegeradagebru898 💔👌
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@uaerose2498 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 жыл бұрын
ግን እኮ አሉ እደዚህ አይነት አሰሪዎች አሉ በቴሌብዥን መታየት ያለበት ስራ ነዉ ሁሉን ጥለነዉ ለምንሄደዉ ለሰዉ ክፋ ሆሆን ምናርጋል ቅን ሁኑ ባካችሁ
@Tigsit23
@Tigsit23 3 жыл бұрын
ተመስገን በሉ የመዳም ቅመሞች
@mfs9224
@mfs9224 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ምንአለ እንዳንተ ያለውን ቢበዛልን
@raheema3071
@raheema3071 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው😢😢
@kibromkiros34
@kibromkiros34 2 жыл бұрын
በጣም
@user-kn8ee6zb9m
@user-kn8ee6zb9m 2 жыл бұрын
❤ ש❤❤ץ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 3 жыл бұрын
እንዳንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን
@user-yt1td8ht7x
@user-yt1td8ht7x 2 жыл бұрын
ኧረ መዳምየ ሽጊዜ ይቅር በይኝ💕💕💕
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 3 жыл бұрын
ወይኔ ባሉካ በጣም ተመቸኝ ሚሥኪን ያተን አይነት ያብዛልን😍😍😍😍
@user-ky8xj2kw3j
@user-ky8xj2kw3j 3 жыл бұрын
ያረብ አገር መዳሞች ሽ ግዜ ይሻላሉ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
ኢግዝሕቤሔር።እዳሜናጤናዪሢጥክ።እዳቴኣዪናቶችያብዘልን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@argwaabi6189 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n 3 жыл бұрын
አበሻ ቅናታም
@dollobadore3501
@dollobadore3501 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👏👏
@muhemedtofik2700
@muhemedtofik2700 2 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💟✊🔫🔫🔫
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
ወዉ ስንት እግዚያብሔር የባረከው ሰዉ አለ ተባረክ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
በቲቪ ቢተላለፍ አሪፍ ነበር ለነደዚህች አይነት አሰሪዎች ገብቶዋቸው ትምህርት ከወሰዱ
@leetube9513
@leetube9513 3 жыл бұрын
ፋና ቲቪ ላይ ይቀርብ ነበር አሁን አላውቅም እንጂ
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
@@leetube9513 አሁንም ይቀርባል
@bamlakalemu6788
@bamlakalemu6788 3 жыл бұрын
Endee tv lay eko ahunem yeqerbal
@user-yu3fu2hg3y
@user-yu3fu2hg3y 3 жыл бұрын
@@leetube9513 ፐ
@jumarijumari4733
@jumarijumari4733 3 жыл бұрын
Wawwwwwwwww🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@misir70mati5
@misir70mati5 3 жыл бұрын
እንደዉ እኛ ምስጋና አናዉቅም እንጅ የአረብ ሐገር ማዳሞች አስር እጅ ይሻላሉ ከኢትዮጲያ ማዳሞች
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 жыл бұрын
መዳሞች እኮ የኤዉነት ይበልጦቸዋል ሁሉን ነገር አስተምስዉ ከቋንቋ ጀምርዉ እናመሰግናለን
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
እውነት ከሀበሻ አስሪ አርቦች እኮ በጣም ጥሩ ናቸው ሀበሻ እኮ እባብ ነን
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
ወይ አስለቀሰችኝ መዳምች እናመስግን
@mesetawetdeneke8033
@mesetawetdeneke8033 3 жыл бұрын
እድመና ጤና ለአረብ ሀገር መዳሞች
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ሀርፍ ድራማ ነው
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@amriadelele1573
@amriadelele1573 3 жыл бұрын
ameen
@user-qz8kg3kz9k
@user-qz8kg3kz9k 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ከራስሽጋ ተስማሚ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
ውነቱኮነው😂😂😂😂
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@user-hp5bh3fh7w ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@denkiesile3954
@denkiesile3954 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ድራማነው እሚስማ ከተገኝ በአሁን ስዓት የቤት ስራተኞችነቸው እየተጉዱ ይሉት ከሀገርም ከሀገር ውጭም ከሳምንት ሳምት ከወር ወር ከአመት አመት ይል እርፋት ታመን እንኳ ላንድቀን ምኝታ ይልም የአረብ መዳብ ትሻለች የምትሉት ኮሚንቶች የሚሻለው ብሩ ነው እውነት ከተባል ማሽናችው ስራ ሲበዛ ይበላሻል ብለው ይናገራሉ እኛ ግን ስራ ሲበዛብን ይደክማችዋል ብለው ይላሉ አይሉም ቱሎ ቶሎ ስርተን ቆጭብልን ካይ እንዲት እንደሚሆኑ እናቃልን ስለ ስራተኛ ብዙ መስራት አልበት
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 жыл бұрын
ምን ያሰየኝል ገድ የኔ መዳም ትሽላልች ባግርችን ላይም የአላህ ግን ወድ ልጅ አላህ
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 3 жыл бұрын
እኔ ዘመዴቤት አበሻ ከምኖር መቶ % አረቦች ጋር አሁን የእኔ ሠዎችኮ ወላሂ ፍቅር ናቸዉ እንካን ሊሠዲቡኝ አቆለምጠዉነዉ የሚጠሩኝ
@user-ss9mo9nj7b
@user-ss9mo9nj7b 3 жыл бұрын
የኛ ሃገር ሰራተኛኮ ሰራተኛን ከነሱ እኩል የማያዩ ደፈሮች መዳምየ l love you
@tigistalebachew8384
@tigistalebachew8384 3 жыл бұрын
አዬ የኛ የኢትዮጵያ መዳሞች ስታስጠሉ ይድፋችሁ
@flowerinmadina5150
@flowerinmadina5150 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ሀበሾች እኮ እረ አረቦች ይግደሎኝ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-st3bp7nx6e
@user-st3bp7nx6e 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@mimitefera2444
@mimitefera2444 3 жыл бұрын
እረ ማዳም ቅበሪኝ ሁለተኛ ክፉሽን ባወራ ሆሆ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@Chris Abram ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ባልየው ግን ፈጣሪ የባረከው እንደዚ አይነት ባሎችን ፈጣሪ ያብዛቸው እሷማ ስደት ሄዳ ተረግጣ ሰትኖር ኖራ ከዛ ሰራተኛ ላይ እሷ የደረሰባት ላይ ታረጋለች ግፈኛ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-hb6sl5kz3c
@user-hb6sl5kz3c 3 жыл бұрын
ሁሉንም የቀመሠው ነው የሚያውቀው የሠው ሀገር ሆነ ከሀገር ቤት በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭
@askaleweldegerges1380
@askaleweldegerges1380 2 жыл бұрын
C F
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
ውይ ሃበሻ ሃብታም ብንሆን እኮ ፈጣሪን አንፈራም እንዴት ነው እሚያረጋቸው ማዳሜ ማሪኝ
@jgggffr494
@jgggffr494 3 жыл бұрын
የኔወድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ኧረ አረቦች ይግደሉኚ ሀበሾች መርዝ ናቸው የአዲሥ አበባ ሥሠራ የደረሠብኚን መቼም አረሳውም😢💔
@dhsj673
@dhsj673 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል ይቀጥል
@user-xq1db2wt8e
@user-xq1db2wt8e 3 жыл бұрын
ከደዝች አይነት አሰሪ ፈጣሪ ይሰዉራችሁ።
@user-rw5xy7nr5o
@user-rw5xy7nr5o 2 жыл бұрын
አሜን፫
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ስለ ህይወት መጨረሻ ላይ የሰጣችሁት ገለፃ ምንም ካቀረባችዉልን ታሪክ ጋር አይመሳሰልም ልበል
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላሀህ አስር እጥፍ አረቦች ይሻላሉ 😞😞😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ አሰሪወች የሽሮ ና የጤፍ ዱቄት አፈርፍሬ በልቻለው 😭😭😭😭😭😭😭 ልብስ ዝናብ ላይ ታሳጥበኝ ነበር ያውም በወር 15 ብር 1996ዓ ም ያው የሰው ቤት ልክፍት ነው መሰለኝ እስካሁን ሰው ቤት ነኝ
@loveforever3031
@loveforever3031 3 жыл бұрын
Ayzosh hulum yalfal wanaw tena new ❤️
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
😥😥😥😥💔አይዞሽ በርቺና የራስሽን ሒይወት አስተካክይ እህቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@etsegenetsisay9168 አሜንንን እህቴ ☝️😭🥰👈
@masselec1679
@masselec1679 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ayzoshi ihetee yalfal egzhberi ale
@Tube-vc6cs
@Tube-vc6cs 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ጡሩ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው ምን አለ ሰው ሀገር መሰደባችን አንገት መድፋታችን ሳያሰን ደሞ በገዛ ሀገር መዳሞቻችን መሳቀቅ ደሞ በጣም ያማል በተረፈው በርቱ አሪፍ ነው
@betytade2907
@betytade2907 3 жыл бұрын
ባልየው ግን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@bretukanfantew6369
@bretukanfantew6369 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሕ የኔ ማዳም እናት አያሕላትም
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
የኛ ሀገር ጥጋብ አችሉም
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-zn9uj4xu5g
@user-zn9uj4xu5g 3 жыл бұрын
እደው አደራችሁን በእውነቱ እደዚህ እዳኮኑ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አላህየ የኢቶቢያ ሀብታም ሰራተኛ እዳታደርገኚ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*የሀበሻ መዳም በጣም ከባድ ነው ከውጪ መዳሞች 4ነጥብ።*
@NaNa-iz9ob
@NaNa-iz9ob 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ትክክል ከአረብ ሀገር ማዳሞች የሀገራችን ማዳሞች እጅግ የከፉ ናቸው በገዛ ወገናቸው ላይ እባካችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን የዘራውን መልሰን ማጨድ አለና ።
@user-ig9gw4oj1j
@user-ig9gw4oj1j 3 жыл бұрын
አሰተማሪ ነው ያረካል በጣም በርቱ ጌታ ይርዳቹ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አንድ ሺ ግዜ ወንዶች መልካሞች ናቸው
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
አረቦቹ ቋንቋ አስለምደው እጃችነን ጎተው እዚህ ለደረሱን የስኡዲ መዳም እግዚ አብሄር ይስጣቸው ማርያምን ክበርልን ሃበሻ ድሃ መሆናችን ድገ አረገን የሰው ስለማናዝን ደግ ሁነናን
@user-zp3yo9ij6y
@user-zp3yo9ij6y 3 жыл бұрын
ትክክል ጡሩ ሰው ነው ባሏ ክፉ የሆኑ መዳሞችን አላህ የስራቸውን ይስጥምቸው
@user-vt7ts4uv9f
@user-vt7ts4uv9f 3 жыл бұрын
አረ ኡኡ የኢትዮጵያ መዳሞች ከዚህም በላይ ናቸዉ እኮ በስማም
@malefyabeyene9329
@malefyabeyene9329 3 жыл бұрын
እኔ የ11 አመት ልጅ ሆኜ ሰው ቤት ስስራ በምግብ ትቀጣኝ ነበር ደግሞ 11 ነበር እምትቀሰቅሰኝ ሲኦል ይሻላል ብየ አረብ ስመጣ እናት ናቸው አረቦች
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ የተባረክ ነህ ያረብ አገር መዳም ይቅደሉኝ
@AaAa-mq7ej
@AaAa-mq7ej 3 жыл бұрын
ወይኔ መዳሜዋየ ስወድሽ ።።።love♥እርሜሽ ይርዘም ♥
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
በእውነት አበሻ ቤት ከመስራት እድሜየን በሙሉ አረቤት ብሰራስ እረ እኛ አበሾችኮ መርዝ ነን ድህነት ሲያንሰን ነው
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 3 жыл бұрын
እኔም አልወትም
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ እና የሚያናደኝ ነገር አረቦች ቢኮሩ ቢበሻቀጡ ሀብት አላቸው የሀበሻወቹኮ በባዶው ነው የሚገሻለጡት ቱ
@jamaneshbalay205
@jamaneshbalay205 3 жыл бұрын
Ayiii Yaa Rabii Uuuuffee wani dhugaa irati hundayee jabadhaa ILOVE you
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ ነው ቀጥሉበት👌👌👌
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
እኔ ፍርዴ አረቦቹ ም ሆነ የኢትዪጲያ አሰሪዎቹ ሁለቱም አውሬ ናቸው
@remlalove8526
@remlalove8526 3 жыл бұрын
😂😂😂😂"የኢትዮጵያ መዳም የወገብ ቅማል
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 3 жыл бұрын
😂😂😂
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ መዳሞች ጌታሆይ የሰው ቤት አታሳየኝ የመዳም በቅቶኝ እራሴን እራሳችንን ችለን ለመኖር ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 3 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwww ♥️❤️👍🏽💪♥️👍🏽💪 batame temaratee alwee
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 3 жыл бұрын
እኛ ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ስለሆነ በቴሌቭዥን ቢታይ ይበልጥ ይጠቅማል
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
በፋና ቲቪ ይታያል እኮ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@masaret2849 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-lr6wp4gz7y
@user-lr6wp4gz7y 2 жыл бұрын
ሰራተኛዋ ተመችታኛለች የኔ ማር ክክክክ የወገብ ቅማል እር መዳምየ ትግደለኝ ሆሆሆ ወይ አገራችን
@msratmm365
@msratmm365 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ካስመሳይ ሰወች ይሰውረነ 🙏
@user-jk4cn3xd4u
@user-jk4cn3xd4u 3 жыл бұрын
ውይ ልብይነካል በጣም ደስየሚል አስተማሪነው
@zakirahemdnur271
@zakirahemdnur271 2 жыл бұрын
ዋው ሁሉም እንዳተ አሰተሳብ ቢኖረው አስተማሪ ድራማ ነው
@azebtadesse7259
@azebtadesse7259 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።ደግ ባልና አሰሪ።
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን🙏🏽
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 3 жыл бұрын
ከሀገሬ መዳም የውጭ ሀገር መዳም ትሻለኛለች በማላቀው ቆንቆ ቢሰድቡኝም ባመሰግኑኝም ካልሰማሁ አይፀፀተኝም በራሴ ቆንቆ ሰድባኝ ከምፀፀት አርብኛየ ይሻለኛል
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
የኔ ውንድም ታብርክ ሴቶች መቼም ክብር ያሎም እኛም ውጭ ሀገር አዳሞቻችን ተመችቶን ስይሆን እንዴ አንቴ ውንዶች ነቻው በጠም የያስትምር ትምሪትነው እናመሰግናለን
@urcell5762
@urcell5762 3 жыл бұрын
በጣም አርፍና ዉ 💕
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 2 жыл бұрын
አረቦቻችንእናመሠግናለን
@user-zs3qh6xs3w
@user-zs3qh6xs3w 3 жыл бұрын
እህ.አሠሪዉ ግን. የማይጠገብ. ሥብእና. የተሞላበትነዉ. መልካምብቻ አይገልፀዉም. እረዘም. ይበልልን
@user-df1nx5sb9s
@user-df1nx5sb9s 3 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አቤት ድህነት መከራው ኡፍ
@user-dd4gv9zh1e
@user-dd4gv9zh1e 3 жыл бұрын
በትክክል ተተውኖአል😍😍😍😍😍
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Thank you
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው አቤት እኛ አገርማ የኔም ህልሜ አበላሽታለች
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በየ ቤቱ ስንት አለ መንቃራ ችላበታለች በርቱ ምርጥ ነዉ
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Inamesegnalen
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
የአረብ ገረዶች እስኪ ዝም በሉ የትም ቦታ መልካምም መጥፎም ሰዎች አሉ ኢትዮጵያ የማውቃቸው ሰዎች አሉ ሰራተኛን አስተምረው ዩኒቨርስቲ እንድትገባ የረዳት ያውም ከ3 ተኛ ክፍል ጀምራ ነው እንድትማር ያረጓት አረብ ጥሩ ይመስል ስለ ማዳማቹ አትለፍልፉ
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Ewmet new
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
@Hiwot Yonas enam Eko yawe gered negn gin abzagnaw sew ke hageru sew yilk arebn melkam siyaderg yigermegnal ende Areb kifu ale enda yehagetachinin antila
@user-md6mn8is8s
@user-md6mn8is8s 3 жыл бұрын
ውነት ሰራ እቺ ተኛአይባልም ሰራተኛ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ቁም ነገር ያዘለ አዝናኝ ድራማ! Absolutely right!
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 3 жыл бұрын
ፈጣሪ🤧🤧🤧🤧🤧🗡🗡🗡እንኳ የሀብታም አገልጋይ አላረከኝ አቃጥለው እኮነው እሚገሉት
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 3 жыл бұрын
የአረቦች መዳሞች ይግደሉኝ የኛስ ሀገር መዳም ጥቅር ትበል ቆሻሾች
@xfati3832
@xfati3832 3 жыл бұрын
ወለሂ ለነ መደም ምስገነ ይገበቸወል የኘን ሀገር ሰረተኝነት ያዬዉ ያቀወል ያዉም በትንሽ ብር በእጅ. እያተጠበ በእጅ እያታጠረገ አይይይ
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 80 МЛН
ሰራተኛዋን ለአውሬ የሰጠችው ሴት
18:01
Sile HiwotTV
Рет қаралды 330 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 34 М.
Betoch | “ሆድ ይፍጀው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 356
29:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
የእናቷን ፍቅረኛ ያፈቀረችው ወጣት
26:43
Sile HiwotTV
Рет қаралды 500 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
0:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 3,1 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
телега - hahalivars
0:12
HAHALIVARS
Рет қаралды 13 МЛН
Amazing 3 iPhone Trick Shot
0:32
That's Amazing Shorts
Рет қаралды 73 МЛН