No video

ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ ክፍል 1

  Рет қаралды 25,345

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

#pmoethiopia

Пікірлер: 125
@user-lk2ym1bl8b
@user-lk2ym1bl8b 7 ай бұрын
❤❤❤ ጥበብን ፈልፍሎ የተሰወረን በመግለጥ የካነህ አይኖችህ የበሩ የለውጥ መሪ የታታሪነት ጥግ ማሳያ የጸና ጉልበት የተፈተነ ትህግስት ያደለህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@shegeraddismedia9856
@shegeraddismedia9856 7 ай бұрын
አዲስ አበባ አይናችን እያየ አዲስ እየሆነች ነው! በእውነት ድንቅ ነው።
@teodorecity
@teodorecity 7 ай бұрын
Tew enji ?
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 6 ай бұрын
Awo Tru Hono Eyale LE Wechi Zegochi Yemiseru Yimeslal Addis Abeba Lay Eyafetetu TLIKIWAN ETHIOPIA 💚💛❤ Addis Abeba YE 86BHER MERALEW BLEW MELEW TEGEZTEW NEW IKO YEGEBUT TADIYA YEMIKEDMEW MECHI KEDEME MEJEMERIA MEKIDEM YALEBET YE WEHA BUWANBUWA MEBRAT YE NURO MESHASHAL MENEGED HOSPITAL MEDHANIT TMERT BET BESELAM MEMAR ANEDNET MEKEBABER SELAM YE HAGER YE BANEDIRA KIBR YE HIZB KIBR YE ZEGINET KIBRACHIN YIHE TEMUWALTO HIZBU DES BLOT YEBELETE YISERAL YETESERAWEN YINEKEBAKEBAL AHUN IKO AFRSU NEW 21GNAW K.ZEMEN LAY NEN ZELAKI SERA YISERA NEW :: LIBONA YISTACHEW YISTU YISMUN AMEN ❤❤❤
@jaletaju2005
@jaletaju2005 7 ай бұрын
አብቹኮ እንወደሀለን❤❤❤
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 7 ай бұрын
ወይ ጉድ 😮😮😮😮 እንደዉ መቼ ይሆን እረፍት ምታደርገዉ ሁሌ ማስመረቅ ነዉ 😊😊😊 በቃ ምን አንተ የተፈጠርከዉ ለኛ ነዉ ምክንያቱም በብዙ ወጀብና አዉሎ ንፋስ ውስጥም እያለፍክ ስራ ላይ ነክ እዉነት ለመናገር አንተን ባየሁበት ሚዲያ ሁሉ አቡናኮይ እያልኩኝ ነዉ ምፅፈዉ ብቻ ታስገርመኛለህ አቡናኮ እንዴት እንደምሳሳልህ ቃል የለኝም በእሳት ዉስጥ ስታልፍ ልብህን እያበረታህ እዚህ ያደረሰክ ይባረክ በርታ አሁንም ተከናወን😊😊😊😊 እምይን ሌት ተቀን እያሳመርክልን ስላለ እናቶቻችንን ስላሳረፍክልን እናቶች ሲስቁ ኢትዮጽያም ስቃለች❤❤❤❤ እነሱ ምድሪቷን ሲባርኳት መልካም ይሆንልናል እረፍዷል በቃ አርጅተዋል ብለህ ሳትንቃቸዉ ስለደረስክላቸዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በሀዘን ወደመቃብር እንዳይወርዱ ስለታደክልን 😊😊😊😊 አሁንም በርታ የልብህ መሻት ይስጥህ ፀጋ ይብዛልህ እንደሀያልና እንደጨካኝ ካንተ ጋር ሆኖ እየመራክ ያለ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አንተም በሱ ለመመራት እራስክን አሳልፈህ ሰተካልና ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@burhan-72.4k
@burhan-72.4k 7 ай бұрын
thank you abichu you are not only PM also mayor, engineer and man vision
@efremshibru4127
@efremshibru4127 7 ай бұрын
The right person to lead Ethiopians to prosperity, full of wisdom and knowledge. king of Ethiopia, Africa. Long live king
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 7 ай бұрын
አንተ የተሰጠህን ጊዜ እና እድል አገናኝተህ ዘመናትን የሚሻገር አሻራ እያኖርክ ነው። የእምነትህና የእይታህ ጥንካሬ የተናገርከውንና የጀመርከውን ሁሉ እያሳክልህ ነው። በርታ! ❤
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 6 ай бұрын
TLIKIWA ETHIOPIA YE 86BHER BALEBET NAT ::Addis Abeba BCHA AYIDELECHIM LIBONA YISTACHEW YISTU YISMUN AMEN ❤❤❤::
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 7 ай бұрын
Congratulations ethiopiens people really we have the best Gouverneur we love our prime ministre Dr Abiy Ahmed❤ and our countrie ETHIOPIEN
@FreeDiscussion67
@FreeDiscussion67 7 ай бұрын
Great Work
@Addistoday
@Addistoday 7 ай бұрын
እየተሰራ ያለው ድንቅ ነው! ለከተማ ግብርናና ለወጣቶችና እናቶች የከተማ ግብርና ቦታም ተለይቶ ቢዘጋጅ የበለጠ የተሟላ ይሆናል! የኑሮ ውድነቱም ላይ ቢታሰብበት🏆❤
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 7 ай бұрын
Well done!
@solomontesfaye7296
@solomontesfaye7296 7 ай бұрын
Bless your heart❤
@girmabersisa
@girmabersisa 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@miliyelove8845
@miliyelove8845 7 ай бұрын
Abata Anta Zem Blh Denk Serhen Sira Egzyabher Yamtflgaten Ethiopia Yasyh My King❤❤❤
@misganaurgecha634
@misganaurgecha634 7 ай бұрын
Thank you Abichu
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 7 ай бұрын
ተባረክልኝ አብቹ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@zd820
@zd820 7 ай бұрын
እና መሰግናለን አብቹ
@etsehiwotgirmachew7333
@etsehiwotgirmachew7333 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከተማች እንዲ አምራ ሳይ በቅድሚያ እግዚአብሔርን ቀጥሎም ይህ እንዲሆን ሀሳብ የሰጡና በርትተው የሰሩትን ሁሉ ላመሰግን ወደድኩ❤
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 7 ай бұрын
Incredible job 👍👍👏👍. Our prime Minister, your leadership is indeed an inspiration . Hope the rest of the government officials follow your example. May God bless you and Ethiopia. Keep on shining 🌟🌟🌟🌟🌟
@Sintayehu-xk1wo
@Sintayehu-xk1wo 7 ай бұрын
Much respect and love for our PM @Dr Abiy
@Amir_529
@Amir_529 7 ай бұрын
MY GOD THIS MAN IS AMAZING 🖤
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 7 ай бұрын
You are ahead of the majority of Ethiopians. Thanks for your hard work to change your country and the lives of Ethiopians.
@HeyryaNegash-rv6iz
@HeyryaNegash-rv6iz 7 ай бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ እስካሁን ስላልተረዳንህ ይቅር በለን የእውነት ጀግና መሪ ነህ እንወድሃለን በርታ።
@qondooalaa8554
@qondooalaa8554 7 ай бұрын
Dhugaa waan nama raajuutu hojjatamaa jira muummicha keenyaan❤❤❤
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 7 ай бұрын
የኔ ጀግና መሪ ! አንተን በመምረጤና በመደገፌ ኩራት ይሰማል! ጠላትህ አጋንንት ጧ ! ጠሽ ይበል!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 7 ай бұрын
Nureleni Nureleni Nureleni Egzaibher Selamike Yebizaha ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tatekkebede2441
@tatekkebede2441 7 ай бұрын
ድንቅ ነው።
@ahmedhussein3558
@ahmedhussein3558 7 ай бұрын
ጀግናዉ አብይ አህመድ የጀግኖቹ ራስ የሚቀድመዉ ጠፋ የጫነዉ ፈረስ
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለብዙ አመታት ውስጥ ያለስመዘገበችውን ለውጥ በሁሉም ዘርፍ ያስመዘገበ ጀግና ውጤታማ መሪ በ2አመት ውስጥ ለመገመት የሚያዳግት ስራ ሰርቷል
@yeselamalemayehu9542
@yeselamalemayehu9542 7 ай бұрын
የሚሰሩ እጆች ጭንቅላት ሲያገኙ ውጤታቸው ይሄን ይመስላል በርቱልን
@bircruz555
@bircruz555 7 ай бұрын
With the emphasis on green space and a livable city, it gives me hope that Addis Ababa will not turn into a horrendous Jakarta. Reign in the profit-motivated private sector and implement a robust zoning ordinance everywhere. Along with sub-division controls and scenic easement, Addis will be a great city. It is already on its way to being one, thanks to the visionary prime minister.
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 7 ай бұрын
መሪያችን እግዚአብሔር ይባርክ አንተንም ምድራችንንም
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i 7 ай бұрын
ትወዳት ሐገርህን ውበትዋን ፈልቅቀህ አወጣህው አይ ጭንቅላት አርቆ አሳቡ እኛ መንደር ውስጥ ግደለው ፍለጠው እያልን ስንብላላ እሱ ሁሉን ችሎ ደከመኝ ስለቸኝ ሳይል የእትዬጵያን እድገት እሱ ላይ ሳይሆን ሐገራቸው ላይ አፋቸውን ሚከፍቱ እስቲ ተማሩ ምንም አታስቡ ከንግዲህ ጨለማን ማንም አይመርጥም የነገ የትውልዱን ተስፋ ሚያጨልም ያለ አይመስለኝም በርታ አብቹ ፈጣሪ ይርዳህ ያንተ ስራ በቃልህ ሪቫን መቁረጥ ነው እንሱ ደግሞ ትዝብትን ውርደትን መውረድን እሳተ ቡ ይኖራሉ።
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 6 ай бұрын
AWO BE TLIKIWA ETHIOPIA YE WEHA BUWANBUWA GEBTOAL MEBRAT GEBTOAL YENURO MESHASHAL BETAM METOAL MENEGED TESETOAL HOSPITAL MEDHANIT CHIGIR KERTOAL ANEDENET MEKEBABER LESEW LEHAGER SELAM MEJEMERIYA SLETESERA BE ANEDENET ENEDNEKEBABER SLESERU YEZEGINET KIBRACHIN ENEDALE SLEHONE YEBELETE ENEDNEKORA SLADEREGUN HIZBU YIHE SLETESERA YEBELETE TEWADO TEKEBABRO EYESERA SLEHONE YETESERAWEN YINEKEBAKEBAL MELEW TEGEZTEW YEGEBUT HAKEGNA WENETEGNA YETEGIBAR SEW SLEHONU AYAFENAKILUM TORNET AYAREGUM HIZBUN SHORT MEMORY AYILUM ASTEYAYET SISETE TOLO BLEW YITAREMALU SETET AYISERUM YITAREMALU TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba YE 86BHER BALEBET NAT:: YEHUWALAW ENEDALE HONO EYADESU LEFITU YISERALU 21GNAW K.ZEMEN LAY NEN LIBONA YISTACHEW YISTU YISMUN AMEN ❤❤❤
@user-mr1bh1ox9y
@user-mr1bh1ox9y 7 ай бұрын
Eseregnawum saydeberew....egnam saydebren...zegerm abichu😎
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 7 ай бұрын
Just amazing.
@Black-2024
@Black-2024 7 ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@mikiyasnegussie168
@mikiyasnegussie168 7 ай бұрын
Thank you for all the beautiful work Sir! We're grateful
@Abel0911
@Abel0911 7 ай бұрын
THANK YOU FOR DOING INCREDIBLE WORK! KEEP IT UP
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰፊ ልብ :ለህዝብህ ለአገርህ ያለህ ልዩ ፍቅር : እውቀት : ብዙ ጥበብ ❤የሰጠህ ሰው እኔ የሚገርመኝ እያንዳንዱን ቦታዋቹን ሳይቀር ታውቃቸዋለህ አብረህ አቅደህ ሰርተህ ስታወራው እራሱ ሲያምርብህ የምታኮራ መሪ ዘመንህን ያለምልመው የልብህን መሻት ይስጥህ የሰማይ አምላክ :: የኛ "ነህምያ "🎈🎉
@EliasToronto
@EliasToronto 7 ай бұрын
Amazing works are being done in AA!!! ❤❤❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 7 ай бұрын
Different side barrier by color, drawing, buyable doll or car promotion looking painting makes highways active without losing their modern status.
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 7 ай бұрын
Village get together Festivals, Libraries, small uncrowded dry ports and Pools are recommended in these places to make them more active.
@michelconsonni
@michelconsonni 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅ! እግዚአብሔር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ይባርክ ይጠብቅ! እግዚአብሔር መከላከያን ሠራዊቱን ይጠብቅልን!
@salohailu
@salohailu 7 ай бұрын
አብይ ጀግና ነህ 🇪🇹💪 የድሆቹ አምላክ ይርዳህ!We ❤ you 👑
@user-mr1bh1ox9y
@user-mr1bh1ox9y 7 ай бұрын
Zegerm.... Ethiopian....100sew nw eyayew yalew...zegerm😎
@amiko1992
@amiko1992 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰Adidas abeba 🥰🥰 may King 🤴
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
I have no word sir...! God bless you more and more dear prime minister! We love you and thank you!
@jemahm2000
@jemahm2000 7 ай бұрын
Bravo Abichu and dream team.
@tarekegndima83
@tarekegndima83 7 ай бұрын
❤ Absolutely Astonishing Absolutely ! God bless PM Dr Abiy and his colleagues abundantly. Wow 😮 🎉
@LittleCreationsETH
@LittleCreationsETH 7 ай бұрын
Thank you for your dedication, respect
@solomontesema9201
@solomontesema9201 7 ай бұрын
ታዲያ ይህን ሰው ከመደገፍ በስተቀር ሌላ ምን አድርግ ትሉታላችሁ?
@Estherb2024
@Estherb2024 5 ай бұрын
Wow!! Beautiful thinking mind!! 👏
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 7 ай бұрын
Seeing is believing. Noble Lauret, PM Abiy Ahmed, thank you for your wise leadership never experienced by Ethiopians before. You have raised the leadership bar so high for the next generation of our leaders and set a new standard which will keep them in checks. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አቢይ በትንሽ ግዜያት ውስጥ ሀገሪቱን የለወጠ ጀግና መሪ ነው።
@yeselamalemayehu9542
@yeselamalemayehu9542 7 ай бұрын
My Great leader keep going Long live Boss
@water_Clean
@water_Clean 7 ай бұрын
"Think outside the Box" Dr. Abiye Ahmed !!!
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 7 ай бұрын
አቢቹ ጀግናው መሪያችን። ምንም እንኳን የእናት ጡት ነካሾች በግራም በቀኝም እንደ ውሻ ቢጮሁም አንተ ግን ከአላማህ ፉቅቅ አላልክም።
@user-gd5ix1zj9f
@user-gd5ix1zj9f 7 ай бұрын
አብቹ my king የምልወ ብምክንያት ነው አንግዲ አንት ምራ አንት ሰራ አኛ ድሞ አየቃምን ጃንቦ አጥጣን ሰፍሩትጥ ቡና አየጥጣን አንትን አናማልን አንትቻልን ምክኒያቱም ከዚህ ወጭሀ አማርጭ የለንም ምክያቱም አንትላየ ምድርስ ክባድንዋ አና ምን አናድርግ ዓየ ፎጣ አንግዲ አላ ያግዝ 🙏🙏🙏
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 7 ай бұрын
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ🎉
@bereketworkineh7951
@bereketworkineh7951 7 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው። ነገር ግን እነዚህን ስራዎች ለሚዲያ፣ ለጥበብ ሰዎች ክፍት ማድረጉ የሚሻል ነገር ነው። ተመልከት ፊልሞቻችንን ያማረውን ጎናችንን አያሳዩንም ድህነታችንን ደጋግመው እየነገሩን ተመቻችተን እንድንቀመጥ እያደረጉን ነው።
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 7 ай бұрын
Dear our pm Dr Abiy you are a visionary thoughtful hard worker leader. I am speechless just want to say thank you 🙏 Sir May God bless you and your family abundantly
@mesfinmebrate8107
@mesfinmebrate8107 7 ай бұрын
በእውነት ብልጽግናን እውን ማድረግ እንደሚቻል በአደባባይ ያሳየ ታርካዊ ሥራ ነው!!
@yaredyo
@yaredyo 7 ай бұрын
በርቱ።
@nasihshamil6655
@nasihshamil6655 7 ай бұрын
ስራው ገራሚ ነው የእኔ ሃሳብ እና አስተያየት 1) ይህ ስራ የሆነ ሲስተም ካልተዘረጋለት እንዴት ማስቀጠል ይቻላለ ? ስራው በአንድ አመራር ላይ ከተመሰረተ አመራሩ ሲለቅ እንደገና ወደ ኋላ አይመልሰንም ? 2) የክልሎች ይህንን ራዕይ መቼ ነው የሚከተሉት ? 3) ሌብነት(ሙስና) ፣ ብልሹ አሰራር ፣ ህገወጥነት ላይ መቼ ነው የምንዘምተው ?
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b 7 ай бұрын
Bring it on
@mukeremmustefa5623
@mukeremmustefa5623 7 ай бұрын
He is hamble and genius ,focused on prosperity .Just amazing as an engineer i am impressed.Thank you
@user-ho8ss3do4i
@user-ho8ss3do4i 7 ай бұрын
Waa Areemona Aeegerona
@girmakebede2813
@girmakebede2813 7 ай бұрын
The man I love unconditionally ABEHO aba mela. aye chenklat .egzabher yibarkeh. egzabher ye ethiopian hizeb yebark ❤❤
@antenehwogene9108
@antenehwogene9108 7 ай бұрын
Egziabher yerdake
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 ай бұрын
#ETHIOPIA PM AMAN NEW
@Israelxox
@Israelxox 7 ай бұрын
Aye’ Birhanu/Beletee Jelloo 😂 Looks great, Afuu ✊👍
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 7 ай бұрын
ምርጥ መሪ
@tsionguebreselassie8142
@tsionguebreselassie8142 7 ай бұрын
በርቱ ! Thanks
@Bini-lg8tm
@Bini-lg8tm 7 ай бұрын
አባኮት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የማህበር ቤት አገልግሎት ከቆመብን 3 አመት ሆነን ተቸግረናል ምንም አይነት አገልግሎት አናገኝም መሸጥ መገንባት ሊዝ መክፈል ግብር መክፈል አሲዞ መበደር አንችልም የሰሚ ያለህ
@Spauldingstreethustla
@Spauldingstreethustla 7 ай бұрын
We gotta get some PPE to some of these builders with the shovels. Hard hats gloves and respirators
@ovi_os
@ovi_os 7 ай бұрын
Abichuu kenyaa nuuf jiraadhu 💥
@MULE_AZD
@MULE_AZD 7 ай бұрын
Mr prime minister, its good job and very impressive, but. Why you are silent about security problem people are suffering to much Around selale 80-200 km from Addis because of Shane armed group .please beside this greate job pay attention on this area
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 7 ай бұрын
ብልህ ጥበበኛ ጀግና እና ጀብደኛ ሰላምን ቸርቻሪ ፈጣሪን እክባሪ ደሞም የፍቅር ሰው አርቆ አሳቢም ነው ….. እረ ምን ቸገረህ መዘርዘሩን ከላይ አቡቹ በል እና ጥራችው እንድ ላይ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 7 ай бұрын
ዶክተር አቢቹ እኛ ፍትህ ፈላጊ🇪🇷💙 ኤርትራዊያኖች እንወድሀለን እናደንቅሀለን በርታ ከጎንህ አለን፣ አምባገነን ኢሳያስ የዓዲ ሓሎ ንጉስ ትንሿን ሮማ አስመራን ኤርትራን አባድሟታል ገደል ይዞን ገብቷል እባክህን አንተ ምራን፣ እኛ ኤርትራዊያኖች ከኢትዮጵውያን ወንድሞቻችን ጋር አብረን መኖር እንፈልጋለን። ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን አምባገነን ኢሳያስ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ባይከታችሁ ኖሮ የት ትደርሱ ነበር ያሳዝናል ይገርማል🤔ዶክተር አብይ ይህ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል እና በአማራ ክልል ያለውን ጦርነት በጥበብ ፍታው እኛም በጸሎት እንደግፍሀለን🙏 ንሰሀ ብዙ ጊዜ ወቅሸሃለሁኝ ይቅርታ አድርግልኝ።
@Abi.germany
@Abi.germany 7 ай бұрын
አብቹ ትራፊክ ደሴቱ በጣም ሰፋ መንገዱ ቢሰፋ መሃሉ እና አደባባይ ቢጠብ የትሻለ ይመስለኝል
@Abi.germany
@Abi.germany 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ፓርኪንግ ስቃይ ነው ቢታሰብበት በየቦታው ማቆም ክልክል ነው ይበዛል መኪናዉን ኪስ ከተን ጉዳያቺን ጋር አነድ its comment tnx
@ashagrebezabih6568
@ashagrebezabih6568 7 ай бұрын
❤❤❤
@kedikausman190
@kedikausman190 6 ай бұрын
ማሻአላህ ❤
@tesfamichaelbekele5148
@tesfamichaelbekele5148 7 ай бұрын
🔥🔥
@user-mr1bh1ox9y
@user-mr1bh1ox9y 7 ай бұрын
🔥🔥🔥
@maverickpost8894
@maverickpost8894 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@water_Clean
@water_Clean 7 ай бұрын
Dear my respected Dr. Abiye My name is Anteneh am professional Hydrogeophysical Engineer and financially am very poor but I can serve my country with my profession !!!
@user-jj3ix7jo2s
@user-jj3ix7jo2s 7 ай бұрын
አስደናቂ ነው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል መሪዎች ነን የምትሉ ህዝብ እየተራበ ህዝብ እየሞተ ምንም ነገር እንዳልተደረገ እናንተ ስትዝናኑ ምን አይነት አእምሮ ነው ያላችሁ እባካችሁን ሁላችሁም ረሀብን ቀምሳችሁ ያደጋችሁ አሁን ይህን ስትሰሩ ምን ይስማችሂል እራሳችሁን መርምሩ የፈጣሪ ቁጣ እየመጣባችሁ ነው ከእነታዪ ከሌሎቹ ከታስሩት ተማሩ ነግ በኔ ነው መቼም ይቅር ይበላችሁ የእየሱሰን ፍርድ ታያላችሁ ::
@Wizkid_09
@Wizkid_09 7 ай бұрын
yehan alemadnek aychalem
@JKGedlu
@JKGedlu 7 ай бұрын
ውሾች ይንጫጫሉ፤ አምበሳው ያገሳል፣ እግዚአብሔር ይመራዋል።
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 7 ай бұрын
ግን በዚ ሁሉ ችግር ይሄን ሁሉ ሚሰራ ጨርሶ እያሳየ ነው ብናግዘው ደሞ ትችላለህ
@abufariskemal2685
@abufariskemal2685 7 ай бұрын
በየት በኩል እንሂድ እኮነው ጥያቄው
@fetehsamuel2812
@fetehsamuel2812 7 ай бұрын
the king with a mind full of conspiresy, a mind that will not hesitate to perform any type of atrocities in order to safeguard his throne. Nothing more nothing less
@eliyir
@eliyir 7 ай бұрын
👍🙏❤️
@monetube4605
@monetube4605 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kb9bs3ju5x
@user-kb9bs3ju5x 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አቢይ የምትሠሩት ሥራ መልካም ሆኖ ያለ ቢሆንም፣ በማንኛዉም ተግባር የሚፈርሱት በጠቅላላው የመጀመሪያው የአዲስ አበባ የመሠረቱት የቢተወደድ ገብረማርያም ገብረሚካኤል ልጆች እና የልጅ ልጅ ብርሃኔ በቅብብሎሽ ከየት ተነስተው ምን ላይ እንዳደረሱት እንዳናዉቅ የቀደመውን ታሪክ አፍርሰው አዲስ ታሪክ መንገር አይሆንም ወይ?
@user-kb9bs3ju5x
@user-kb9bs3ju5x 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አቢይ ፣ መቸም ቢሆን አንድ አባባል አለ ። ከአጋም ጥግ የበቀለች ቁልቓል ዘወትር እንዳለቀሰች ትኖራለች ! በመጀመሪያ በኢትዮጵያ የሆነው ቤንዚን ማደያ አፈርሳችሁ አብርሆት ተሠራ ። ይሄ የሚያመለክተው ለቅርስነት መቆየት የነበረበትን አስቀድሞ መጠናት የነበረበት ይመስለኛል ። ምክንያቱም ፀሐይ አይሮፕላንን ከሀገር ውጭ አስመልሰዋልና ። በተጨማሪ የጥንት የጠዋቱ የግዮን ሆቴል የገነባው የቢተወደድ ገብረ ማሪያም ገብረ ሚካኤል የልጅ ልጅ የብርሃኔ አንጡራ ሀብት ሆኖ ሳለ ከጊዜ በኋላ ቤተመንግስት በአጠገቡ ተገነባና ሌላ ጣጣ አመጣበት ። የንጉሡ የልጅ ልጆችም ሆቴሉ የንጉሡ እስኪመስላቸው ድረስ ። በሁዋላ ላይ እንዳልሆነ ሲያቁ የሽጥለን ጥያቄ ጠየቁ ።ታዲያ እንቅጩን ይሄን ያክል ክፈሉ እና ወሰዱት አላቸው ።የተጠየቀውን ገንዘብ እንዳልነበራቸው ሲያውቁ አስ ገደሉት ። ከዚያማ ወረሱት። ይሄን ታሪክ የሚናገር ጠፋ ።
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 7 ай бұрын
አብቹ ትችላለህ ካቢኔዎችህ 50+ ናቸው እንኚህ ደግሞ ለዲፕሎማሲ አገልግሎት ብቻ የሚጠቅሙ ናቸው ወደ አምባሳደርነት ላካቸ። ካቢኔውን በወጣቶች ሙላ እንደ ሀብታሙ ተገኝ፣ ታከለ ኡማ ወዘተ ለውጡ እንዲፈጥን። ሽማግሌዎቹ አደከመን እኮ ብሎ የሚያሙ ይመስለኛል።
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 7 ай бұрын
stadium ywlenm eko abichu
@kb501-eth6
@kb501-eth6 7 ай бұрын
red soil stone weliso ሪዳሽ Wight soil stone DZ bishoftu like የመቃብር ድንጋይ ፎኪስ for smart house block ኤት load - for bulging earthquake resistance knowledge for Turksh ጉርዐ african general Alula
ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ  ክፍል 2
53:33
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 100 М.
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Mahustar
Рет қаралды 10 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
የወዳጅነትን ሜዳ በሰባት መቶ ብር -ዱካ
30:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 25 М.
Wanchi-Dandi Eco-Tourism Village  and Lodge - an awe inspiring destination with community at heart!
11:08
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
(Mc Siyamregn)  Episode 7 Part 1.
29:37
Real Talk Addis
Рет қаралды 97 М.
Grand Ethiopian Renaissance Dam’s saddle dam is now fully completed - & it looks amazing!
6:16
Green Sustainable Ethiopia Network
Рет қаралды 48 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 305 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН