No video

ኦርቶዶክሳውያን በግልጽ ሲሳሳቱ

  Рет қаралды 5,593

Kalu Project

Kalu Project

5 ай бұрын

Пікірлер: 106
@RutaAddis
@RutaAddis 5 ай бұрын
❤❤❤የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልክ ወንድማችን ድንቅ አገላለፅ
@MeryMery-wq1dn
@MeryMery-wq1dn 5 ай бұрын
ሰላም ለመወያየት ፍቃደኛ ከሆንክ ለምን መተህ አኬ ቤት አትወያይም በፈለከው የኦርቶዶክስ doctrine ላይ አኬ ለሁላችሁ ጥሪ እያረገ ነው። ወይ እስቲ እናንተ ጥሪ አድርጉ እንደሱ።
@engidawnegatu7072
@engidawnegatu7072 5 ай бұрын
ፊት ለፊት አውራቸው
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 5 ай бұрын
እኔ አላደርግም ምክኒያቱም አልፈልግም ግን ጎበዝ ከሆንክ online ለምን እንሱ ጋር አትገባም
@menta6786
@menta6786 5 ай бұрын
ሀንኤልን አይችሉትም ምክንያቱም እርሱ የወንጌል አማኝ ነዉ
@user-bk3fz5vh9z
@user-bk3fz5vh9z 5 ай бұрын
ብሮ በዚህ ልትሸቅል ስለሆነ ነቄ ነን ለኮመንት ጎራ አልን። ፊት ለፊት መሟገት ከቻልክ ጎራ ማለት ነው ቆራርጦ ለስጋቤት ቢላዋ ነውና💀
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 ай бұрын
ስለ መላእክት ያወራኸዉ በየአገሩ የምንጸልየዉን ለእግዚአብሔር የሚያደርሱ ወደ እኛ የሚመልሱልን በየቦታዉ መላእክታን ባይኖሩ እንዴት መልስ ይኖራል????
@user-jo2pg2fv4f
@user-jo2pg2fv4f 5 ай бұрын
በአዲስ ኪካን ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን አስገብቶናል ለዛ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ለመገናኘት አንዱ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@fikru-xe8iv
@fikru-xe8iv 5 ай бұрын
Wow ፀጋ ይብዛልህ ሀኒዬ ተባረክ. የወንጌላውያንን doctrine ብታስተምረን በእጅጉ ይጠቅመናል እንወድሀለን ቀጣይ እስክትመጣ ጓጉቻለው be blessed forever 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
እሺ:: thank you 🙏🏽
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
ተመሳሳይ ዶክትሪን ሲኖር እኮ ለምሳሌ ሃንኤል በቅድመ ውሳኔ አያምንም አማን ሻሎም ግን ያምናል በምን ተአምር ነው ሊስማማ የሚችለው ይሄ ትምህርት?
@surafelmanyazewal5576
@surafelmanyazewal5576 4 ай бұрын
Ya I wish also you make a cours 🙏
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 ай бұрын
ለምን በሚያደርጉት ፕሮግራም ገብተህ አታናግራቸዉም ??በዉጪ ከመናገር ከተሳሳቱም ይታረማሉ ከተሳሳትክም ትማርበታለህ
@betetopiya9297
@betetopiya9297 5 ай бұрын
ከዋነኞቹ አለቃ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን !!!
@mengstabawet6325
@mengstabawet6325 5 ай бұрын
እነዚህ ወንድሞች በውነት ከሆነ ብዙ የሚጠበቅባቸው ናቸው። ግን እንዳልከው መዝሙረ እና ዘማርያም ለእግዚአብሔር ቃል የልብ ፍራቻ የላቸውም። የፈልጉትን ጥቅሰ ለሚፈልገው ሓሳብ መዠረጥ አድርገው ሲጠቀሙበት ነው የሚታዩት። ገድላታቸውን ለማሰታረቅ የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥቅሰ መጥቀሰ አያቅታቸውም። አንተም ጥሩ እይታ ነው እነዚህን ብቻ ሳይሆን ከዚህ የገዘፉ ሰሕተቶችን ሲሳሳቱ ይታያሉ። ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ።
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@benamen2267
@benamen2267 5 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ :- በ apostolic father's የእምነት ትምህርት ....የዳን8:11_12 ያለው በቤተ መቅደስ ውስጥ ያለው ሚና በትምህርት ላይ ተፅኖ አያደርስም ምክንያቱም በቤተ መቅደስ ውስጥ የትንሹ ቀንድ ተፅዕኖ ስላለ በስርዐቱ ላይ እና ይህ እንዴት ይታያል???
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 5 ай бұрын
ገብርኤል ሁሉም ቦታ አለ ብለው ቢያምኑ ለምን በየ አመቱ "ቁልቢ ገብርኤል"ይሄዳሉ😂😂😂😂😂😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
በለው ጥያቄ😂😂😂😂 ቁልቢ ገብርኤል ብቻ ነው እንዴ የቅዱስ ገብርኤል በዓል የሚከበረው?
@elbetheldebebe6364
@elbetheldebebe6364 5 ай бұрын
​@@thinkitsnotillegalyet the most funniest😂 religion ena ahun angle hulum bota ale belachu nw metasebute setasazenu😂
@menta6786
@menta6786 5 ай бұрын
አንተ የሚገርም መገለጥ😂😂😂😂
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 5 ай бұрын
ተባረክ
@user-sn9ru3hk5i
@user-sn9ru3hk5i 3 ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ God bless you
@Yaredo162
@Yaredo162 5 ай бұрын
ሀኒ ከዚ በፊት በቲክ ቶክ ለይ ለ አንዳንዶቹ የውይይት ጥሪ እንዳደረክ አይቻለው ሊመጡ ካልቻሉ ያው ሪፕለይ ማድረግ ትክክለኛ ነው መቼስ ጎትተን አናመጣቸውም
@marsilchrist6341
@marsilchrist6341 5 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ ያብዛልክ
@sitotaterefe-rg4qd
@sitotaterefe-rg4qd 5 ай бұрын
ምንድነው የሰው ስህተት እየፈልጉ ማውራት ተከታይ የምትለው ደግሞ ሰው አምላኩን እንጂ ሰውን ይከተል ዘንድ መልካም አይደለም እኛ ትምህርታቸውን እንማራለን የሚጠቅመንን እንወስዳለን እንጂ,:: ሁሉም ሰው እንዳንተ እንዲያስብ አትጠብቅ
@kassahunbedane1067
@kassahunbedane1067 4 ай бұрын
ጨለማቸውን ጥሩ እየገለጥክባቸው ነው በርታ።
@eyuel5566-lf5tq
@eyuel5566-lf5tq 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ያክብርልኝ ስለ 80አሀዱ ከ ቀኖና ጋር ቪዲዮ ቢሰራ ደስ ይለኛል ፣ ኢትዮዽያ ክርስትና ከ መቀበሏ በፊት አህዛብ ውስጥ ነበረች ወይስ የ ይሁዲን እምነት ነበር ምትከተለው መፀሀፍቱስ ነበራት?
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
እሺ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
ስለ ሰማንያ አሃዱ ቀኖና ፕሮቴስታንትን ሳይሆን ኦርቶዶክስን ጠይቁ እሱ ትክክለኛውን ቀኖና እና አስተምህሮ አይነግራችሁም ሌላው ደግሞ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እና መጽሐፍቶቹ መኖራቸውን ለማወቅ የግእዙ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ በቂ ማስረጃ ነው ሌላው ደሎ የአባ ገሪማ ወንጌል የሚባለው ነው ከኪንግ ጄምስ ቨርዢን 800 አመት በፊት የተጻፈ ነው ❤❤
@spreadthegospel2221
@spreadthegospel2221 5 ай бұрын
​@@thinkitsnotillegalyet ስለ 9ኙ ቅዱሳን ንገረኝ እባክህ ወንድሜ 🙏
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
@@spreadthegospel2221 ክርስትያን ነህ ወይስ ፕሮቴስታንት?
@spreadthegospel2221
@spreadthegospel2221 5 ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet የክርስቶስ ተከታይ ነኝ🤗
@nf7198
@nf7198 5 ай бұрын
ተባረክ ሀንኤል ፀጋውን ያብዛልህ
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 2 ай бұрын
በርታ ሐንዬ ጸጋውን ያብዛልል
@KahsayB
@KahsayB 5 ай бұрын
የሐናንያ እና የሰጲራ ታሪክን በደንብ ከገባህ አስረዳኝ። ሰጺራና ሐናንያ መሬትን ስሸጡ ቅዱስ ጴጥሮስ እዛ ሳይኖር እንዴት መሬት እንደ ሸጡ አወቀው እንዴትስ መንፈስ ቅዱስን እንዳታለሉ አያቸው። እንግድያስ ሰው የሆነ ጴጥሮስ እንድህ ከሆነ መንፈስ የሆነ መልአክ እንዴት ይሁን። መነፀራቸው እግዚአብሔር የሆኑ እንዴት የታደሉ ናቸው።
@spreadthegospel2221
@spreadthegospel2221 5 ай бұрын
በቅንነት አንድ መልስ ልስጥህ፦ "የመገለጥ የስጦታ"ይባላል።1ቆሮ 12 አንብብ ❤
@ruthmulei4005
@ruthmulei4005 5 ай бұрын
Bless you Hanu!!🥰🥰
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 5 ай бұрын
አኬ አሳዘነኝ😂😂😂😂
@lilyadugna1473
@lilyadugna1473 5 ай бұрын
ተባረክ ሃኑ
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 ай бұрын
ሰይጣንስ በየአገሩ ባይኖር እንዴት እንሳሳታለን እንወድቃለን በክፋ ስራ የእግዚአብሔርን ህግ እንጥሳለን ምንድነዉ የምትለዉ በተለያየ አገር ያለነዉ
@user-jo2pg2fv4f
@user-jo2pg2fv4f 5 ай бұрын
ልክ ነህ ግን አንዱ ሰይጣን በሁሉ ስፍራዎች አይገኝም በሁሉ ስፍራ ግን ሰይጣንዎች አሉ።
@Sina_1-q6j
@Sina_1-q6j 5 ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ hani .
@adanedufera
@adanedufera 2 ай бұрын
መማር ጥሩ ነው
@DevaDeva-xg8gu
@DevaDeva-xg8gu 5 ай бұрын
ሃንኤል ወንድማችን የchurch historyን ቀኖና ትውፊት እና ዶግማ ስለሚባሉ ነገሮች ከእግዚአብሔር ቃል በሆነ እና በልበ ሙሉነት መልስ መስጠት እንድንችል video ብትሰራልን
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
ጌታ ይረዳኛል
@user-ys2mw6oe4b
@user-ys2mw6oe4b 5 ай бұрын
Video አይተህ መልስ መስጠት ይከብዳል.. ከቻልክ መፅሐፍ አንብብ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት የሚባሉትን ነገሮች ሊያብራራ አይችልም ምክንያቱም የራሱን አዲስ መሰረት ይዞ የተነሳ እንቅስቃሴ ስለሆነ ተመሳሳይ ዶግማ እንኳን የላችሁም አይኖራችሁምም
@DevaDeva-xg8gu
@DevaDeva-xg8gu 5 ай бұрын
@@user-ys2mw6oe4b መፅሀፍትን suggest ብታደርገኝ?
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 5 ай бұрын
Misrepresent ላይ ለማድረግ ብዙ ተጋጋጥክ...አኬ ላይቭ ሲከፍት ና! ከምን አንጻር ተባለ የሚለውን እወቅ!
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
ንስጥሮስን ከምን አንጻር misrepresent ልታደርገው ትችላለህ? የአፍ ወለምታ እንዳይባል ሳሚ "ንስጥሮስ እንደዛ አይልም" ቢለው እንኳን ሊታረም አልወደደም
@user-ff7mp9dd4h
@user-ff7mp9dd4h 5 ай бұрын
እሽ እነ ወሬ አያልቅባቸው እስኪ እውነተኛ እውቀት ካለህ ለምን ቤታቸው አትወያይም የምር ግን በቃ ሽንፈትን ላለማመን የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም አይደል የምር ግልፅ ሁናችሁ ኑ ህዝቡንም አትነግዱበት አታታሉት
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 5 ай бұрын
ሃኑ ጸጋዉን ያብዛልክ❤❤
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@sintayehusiyum8100
@sintayehusiyum8100 5 ай бұрын
Ere bexam Desi yemitil sew neh isti sile ARSEMA maweq ifeligalehu
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክክ ሀኑ
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@fitsumbekele6430
@fitsumbekele6430 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@itssam4746
@itssam4746 5 ай бұрын
bro sle hypostatic union video sraln
@BlessedJohn7
@BlessedJohn7 5 ай бұрын
ሀኑ ፀጋ ይብዛልህ! 🫡
@henaorth
@henaorth 5 ай бұрын
Lemn bezih rees enweyay bleh tri matarrgew kuch bleh hamet kemtdolt
@bmg.5
@bmg.5 5 ай бұрын
Berta wendmachin blessed
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 5 ай бұрын
❤❤❤️🙏🙏🙏🙏
@cr7fansport845
@cr7fansport845 5 ай бұрын
God Bless you brother!
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@truwerkledya2112
@truwerkledya2112 5 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@ruthmulei4005
@ruthmulei4005 5 ай бұрын
I don’t think Akie, agreed with Mezemur.
@bereketkassa3832
@bereketkassa3832 5 ай бұрын
tebarklign wendme haniel
@Beluna798
@Beluna798 5 ай бұрын
woww
@Zemariam19270
@Zemariam19270 5 ай бұрын
የአኬን ፍፁም ተሳስተሀል የለም ያለ ምኑን መረጃ ያምጣ you lost it bro
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
ስለ ንስጥሮስ ተሳስቷል አልተሳሳተም?
@wedihager5194
@wedihager5194 5 ай бұрын
you are picking a non issue conversation in the middle of one talking over the other were it can easily misunderstood when trying to extrapolate meaningful argument. So therefore, why not confront the person of interest one on one ?
@truwerkledya2112
@truwerkledya2112 5 ай бұрын
ሃኒ ስድብንም ተቋቅመህ ወደ ቲክቶክ ብትመጣ ❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesfeseha2719
@yohannesfeseha2719 5 ай бұрын
be mision new miserut new lalkew tiks alek?
@user-zh4mt7rn9q
@user-zh4mt7rn9q 5 ай бұрын
Zengebel fete mn yasekekale wengele eko new weyse fukeker meseleh
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 5 ай бұрын
Hanuye tebarek❤❤❤❤❤
@EliasDessalegn-eo4dp
@EliasDessalegn-eo4dp 5 ай бұрын
lemn gebteh atmogetm
@user-pi8xq6yx3z
@user-pi8xq6yx3z 5 ай бұрын
Tish yesawa iyaarare esawun tamasilalech alu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@user-yu6ho3pz8f
@user-yu6ho3pz8f 5 ай бұрын
Ante yetebarek wondimachin ❤
@user-kd4hn6tk1l
@user-kd4hn6tk1l 5 ай бұрын
ኣይ straw man fallacy እንኳን ምሉ ቪድዮ አስቀድሜ አየሁት፡፡ የሚያሳዝኑ ግን አንተን አሜን የሚሉ ቪወርስ ናቸው።
@Kaluproject
@Kaluproject 5 ай бұрын
የትኛው ላይ ምን አይነት ስህተት አገኘህ? Unless otherwise i will take it as an “argument from silence”
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 ай бұрын
እስቲ ላይፍ ላይ ቅረብና ተነጋገር አረ የወረደውክ ነህ አንተም የአጋንንት ጋር ነህ
@zablontesfaye420
@zablontesfaye420 5 ай бұрын
Ena haniel behulu bota yigegnal eyalk nw😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
​@@zablontesfaye420😂😂😂😂አይ መጃጃል ሳልፈልግ ነው የሳኩት
@zablontesfaye420
@zablontesfaye420 5 ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet ere bedenb sak wendme 😭
@ruthmulei4005
@ruthmulei4005 5 ай бұрын
እውቀት አትፍራ ይጠቅምሀል::
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
@@ruthmulei4005 የሚያድን እና የሚያጠፋ እውቀት እንዳለ ታውቂያለሽ?
@feleke2284
@feleke2284 5 ай бұрын
መዝ=>፴፫፥፫ ምነው ወንድሜ ብዙ አልክ እውነትን ከያዝክ ለምን ገብተህ አትወያይም ! አይ ፕሮቴስታንት መቃወም ብቻ አንተ እንኳን በአንድ ጊዜ በቴክኖሎጂ ተደግፈህ በብዙ ቦታ ኔትወርክ በለበት ትታያለህ መላዕክት ደግሞ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ይገኛሉ !
@GOSPELTUBE412
@GOSPELTUBE412 5 ай бұрын
so funny ake 🤣🤣🤣
@LehulumGizealew-hg3ft
@LehulumGizealew-hg3ft 5 ай бұрын
ለምን ይህን ወንድም ፊት ለፊት ላይቭ ገብተህ ለምን አትወያይም ብላችሁ ትሞግታላችሁ? ብዙ የላይቭ ክርክሮችን ስመለከት ከአውድ መውጣት በስፋት ይታያል፤ እስረጅ ሃሳቦችን የማስቀጠል እና የማፅናት ክፍተቶች ስለሚስተዋል፤ ውጤታማ እና አውዱን የጠበቀ ምላሽ ለመስጠት የሚቻለው በርዕሱ ላይ የተባሉትን በሙሉ ሰምቶ፣ የተጠቀሱትን ነጥቦች በሙሉ ለቅሞ ይዞ በእንዲህ አይነት መልክ ምላሽ መስጠት ተመራጭ መንገድ ነው። ለዚህ ወንድምም ምላሽ መስጠት የምትፈልጉም አስረጅ ሃሳቡን በሙሉ ለቅማችሁ ይዛችሁ እሱ ባቀረበበት መንገድ መሞገት ነው የሚጠበቅባችሁ። አድማጭም በነፃ ህሊና የመመዘን አቅሙን ይገነባል።
@engidawnegatu7072
@engidawnegatu7072 5 ай бұрын
ፊት ለፊት አውራቸው
@zerihunguyola4679
@zerihunguyola4679 5 ай бұрын
ተባረክ
@engidawnegatu7072
@engidawnegatu7072 5 ай бұрын
ፊት ለፊት አውራቸው
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
ሰበር መረጃ …. በቁጥጥር ስር ዉሏል  ቤተክርስቲያኑ አይፈርስም
12:42
ልሳን #tongue 1ቆሮ 14 ማብራሪያ#haniel #ሃንኤል
26:26
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН