#ጳጳሳቱ_ጭፈራ_ቦታ_ለምን_ተገኙ

  Рет қаралды 23,601

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

4 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 171
@lovelet0124
@lovelet0124 3 күн бұрын
ወይ ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ይሄ ቤቢ ሻወር ፣ ስጦታ ያለው ልደት እንዴት እንደሚያስጠላኝ አራት ልጅ አለኝ በጣም ወጣት ነኝ ግን አይደለም ቤቢ ሻወር ፎቶ የለኝም ብችል እርግዝናየን እንኳን ሰው እንዲያይብኝ አልፈልግም ፣ ብዙ ነገሬን ድብቅ በማድረጌ እግዚአብሔር ልጆቼን ከብዙ ፈተና እያወጣ ለእናትነት አብቅቶኛል፣ ሴቶች እባካችሁ ቤቢ ሻወር ተው፣ እርግዝናን እንደመዘነጫ አትቁጠሩ ምክንያቱም ካጠገባችሁ ልጅ ባለመውለድ የሚያዝኑ ስላሉ ልብ ብላችሁ አስቡ።
@achukefale6494
@achukefale6494 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔ የእርጉዝ ልብስ እንኳን አልነበረኝም እንኳን ፎቶ ይቅርና ከተወለዱ በኋላሞ ልደት ከአንድ አመታቸዉ በኋላ የለም ሲሞላልኝ አደርጋለሁ አንድ ኬክ ወይም ዳቦ አለቀ የአዲስአበባ ነዋሪ ነኝ
@alemalemepstsheyayele9746
@alemalemepstsheyayele9746 2 күн бұрын
ነጋሽ ትክክል ነሕ እኔም አዝእኝለሑ እግዚአብሔር ያስተካክለን
@ZewdineshAdmassie-my4wy
@ZewdineshAdmassie-my4wy Күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እንደምን አለህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል የሚያገለግሉት አባት አሜሪካን አገር ቤተክርስቲያን ያሰራሉ አሉኝ የት እስቴት ነው የሚያሰሩት እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ እድሜ ይስጥልኝ
@lovelet0124
@lovelet0124 Күн бұрын
አባ ዮሀንስን ነው? ኧረ ተው አትሸወዱ፣ እሳቸው ትክክለኛ አባት አይደሉም፣ ቤተክርስቲያን መርዳት የምትፈልግ ከሆነ ብዙ ጧፍ እና እጣን ያጡ፣ እኔ ከምኖርበት አካባቢ አቡነ አረጋዊ እና አርሴማ የሴቶች ገዳም አለ እና 120 ወላጅ አልባ ህፃናትን ያሳድጋሉ፣ ቤተክርስቲያን እያሰሩ ገና መሠረቱ ከወጣ ስንት ጊዜው ግን እረዳት ስለሌላቸው በየ ቤተክርስቲያን ንግስ ሲሆን እየዞሩ ነው የሚለምኑት መርዳት ከፈለግሽ እርጃቸው መነኩሳቱን አገናኝሻለሁ።
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c Күн бұрын
የኔጨዋ❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሀሳብህን ደጋፊ ነኝ ልቦናችንን ያብራልን።
@user-rg5jq1ft8x
@user-rg5jq1ft8x 2 күн бұрын
ነጋሽ የምታስተላልፈው ፕሮግራም ሁሉ በጣምጥሩ እና አስተማሪ ነው ወንድሜ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@munaworku4455
@munaworku4455 2 күн бұрын
ወይ፣ጋዜጠኛ፣ነጋሽ፣በዳዳ፣ሁሌም፣የምታቀርባቸዉ፣ቁም፣ነገሮች፣አሳቦች፣አንድም፣የሚጣል፣የለዉም፣ቤተክርሰቲያናችን፣የወላድ፣መአን፣አለመሆኗ፣አንተን፣የመሰሉ፣ለእዉነት፣የቆሙ፣ለአይማኖታቸዉ፣ቀናኢ፣ሆኑትን፣ያብዛልን፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ያድልህ፣፣❤🙏🙏👏👏
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 4 сағат бұрын
በጣም የሰርጉ ዝማሬ መንፈስ ያድሳል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ 🎉🎉🎉🎉
@elsabetfekadu602
@elsabetfekadu602 2 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ስለምታቀርበው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክክ የእናቶችን ያሳየከውን ሳይ እኔ ሁሌ ቲክቶክ ላይ ለገንዘብ እያሉ እናቶቻቸውን ያልሆነ ሰራ የሚያሰሩ ሳይ በጣም አዝናለው ደሞ ብዙዎቹ የኛው እምነት ተከታይ ናቸው እና በጣም ያሳዝናል እናቶችም እንዴት እሺ ብለው እንደሚሰሩ ይገርመኛል የኔ እናት አደለም እንዲ ልትሰራ እኔ አግብቼ ወልጄ ውጪ አገር ነው የምኖረው ግን ሁሌም ሰንበት ደውላ ቤተክርሰቲያን ሄዳቹ ብላ ትጠይቃለች ካልሄድን የምትቆጣኝ ቁጣ ቤተክርሰቲያን ላለመሄድ ምንም ምክንያት አትቀበለኝም እና አንዳንዴ እናደድ ነበር አውን ግን እየተረዳዋት መጣው
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 2 күн бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያርዝምልን
@temesgentemesgen4398
@temesgentemesgen4398 3 күн бұрын
ሰላም የነጋሽ ሚድያ አዘጋጅ እና ተመልካቾች እንደምን ናቹሁልኝ ባላቹበት የእግዚአብሔር ሰላም ይሁንላችሁ የመጨረሻው ሠርግ ያሳየህን ሠርግ በጣም ደስ የሚል ነው :: ነገር ግን ሁለት በጣም ደስ የማይሉ ነገሮችን በመጨረሻው ቪዲዮ ላይ ታዝቢያለው አንደኛው ከፊለፊት ሆና ስታጨበጭብ የነበርችው ልጅ የእጇ ጥፍሯ ላይ ቀጥላ ጥፍር ቀለም ተቀብታ እዛቦታ መገኘቷ ሁለተኛው ደግሞ በዝማሬ ሲያገለግሉ የነበሩ አባት አገልግሎታችው ደስ ይላል ነገር ግን አንዳንድ ምህመናን እንደ ዓለም ዳንኪራ መድርክ ላይ ለእኚህ አባት ሲያደርጉ የነበረው ነገር አንገት ያስደፋል :: ይህን ስል አይስጡ አይደለም ይስጡ ግን በድብቅ ነው መሆን ያለበት
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 2 күн бұрын
እድሜና ጤና ላተ ወድም እናመሰግናለን ሰሚ ካለ
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 3 күн бұрын
አረ ወንድሜ አውነት በጣም ነው የሜያሳዝነው ይብቃን ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን ፈጣሪ ይቅረ ይበለን❤❤❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 күн бұрын
እውነት ነው አሜን፫
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 3 күн бұрын
እዉነት ታናግራል ጤና ከእድሜ ጋሪ,,ይስፅክ ❤❤❤❤❤❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 күн бұрын
በእውነት ወንድም ነጋሽ በጣም ያሳዝነል እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጥ ሁሌ እውነት የምንሰማበት ሚዲያ ነው በርታልን ቤተስብ እኘ እንደግፈው ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@yalem2598
@yalem2598 2 күн бұрын
ፈጣሪ ወደቀደመው ባህላችን ይመልሰን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ክበርልን ነጋሽ ወንድማችን አባቶቻችንም ወደ ቀልባቸው ይመልስልን መገኘት ካለባቸው ቦታ ብቻ እንዲገኙ ያርግልን 🙏
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 3 күн бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ እውነት ነው የምታቀርበው ።
@SenaitJira
@SenaitJira 3 күн бұрын
He Is Stupid isnot gegena
@addismulugetamulugeta6829
@addismulugetamulugeta6829 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ እንደ አንተን ዓይነቱን የቤተክርስቲያን ልጆችን ይብዛልን
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 3 күн бұрын
እልልልልልልልል❤
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 күн бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ አባታችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 2 күн бұрын
በጣም ያዘንኩበት ዘመን ነው ጳጳስ ወጥ አሰራር በሚዲያ የሚያሳይ ልጅዎን ለልጄ ቆመው ሲጠይቁ ጵጵስና ሹመት ሲገኝ ኬክ የሚቆርሱ ልቤ የዘነባቸው።።።
@bereketdaniel8049
@bereketdaniel8049 2 күн бұрын
በሰንበት ትምህርት ቤት በሰማዕቱ በቅዱስ ቂርቆስ ውሉደ ብርሀን የሚገኙ አባታችን ቀሲስ ፀጋዬ ይባላሉ። ጥሩ አባታችን ናቸው።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 күн бұрын
Thanks so much our wonderful brother 🇬🇧🇲🇱🙏god bless 😢
@lijabelo2145
@lijabelo2145 2 күн бұрын
አይዞሕ ወዲማቺን ነጋሺ እግዚአብሔር ያበርታክ ተስፍ እዳትቆርጥ ያባቶቺ ነገር አብቅቶብናል ዱግል ማርያምን ይዘሕ በርታ እሺ
@KassechAbebe
@KassechAbebe 2 күн бұрын
ነጋሸ በዳዳ ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እናታችን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከፌትህ ትቅደም ከኋለህ ትከተልህ በርታልን እኔ ምን ጊዜም በናፍቆት ነው የምጠብቀው ብዙ ተምሬያለሁም ማን ምን እንደሆነም ታዝበናል ብቻ ቃላት ያጥረኛል ነጋሸዬ ፀጋውን ያብዛህ አግዚአብሐር ሲመርጥ እኮ እንዲህ ነው ለአባቶቻችንንም እሰቲ ልቦና ይሰጣቸው እኛንም አግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቃ ይበለን
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 3 күн бұрын
ጎሽ ነጋሽዬ ጋዜጠኞችን ንገርልን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዕንቁ 🙏💚💛❤🙏🌹
@user-fh4uq1po8s
@user-fh4uq1po8s 3 күн бұрын
የማከብርህ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ አሁን አሁን አያሳሰበኝ ያለው ነገር በቅዱስ ቁርባን ከተጋቡ በሁዋላ ከበሮ ይዘው ላባቸውን እያንዥቀዥቁ የሚዘሉትን ሳይ የሚስጥረ ቁርባን ትምህርቱ ቀርቷል ወይስ ተቀይርዋል????
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 күн бұрын
ነጋሽ እኔ ደግሞ በጣም ያስጠላኝ የዘመኑ ሽምግልና ከየት አመጡ እንዴትስ ታሰበ ሶስት ሽማግሌ የጥንቱ እያለ 40 50 ከዝያም በላይ ሽማግሌ ምን ማለት ነው የምገርመው የቤተክርስቲያን ሰዎች ላይ ስርአት መጣስ የባሰው ነጋሽየ የኛ ነገር ምኑ ቅጡ ለአብይም የሚያወድስ ተከስታል እኮ አረ ምኑ ቅጡ እግዝኦ ነው
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እኛንም እገራችንም ይማርልን የምናየው ነገር ሁሉ ልብ ያደማል እግዚአብሔር እሁንም እኛንም እገራችንንም ይማርልን💔💔
@workudessie6121
@workudessie6121 2 күн бұрын
እራሳችንን ፍጹማን አናድርግ ተጠርተው ካልተገኙ መውቀስ እንጂ ካልጠራናቸው እንዲመጡ አንጠብቅ እንደትውውቃችን ቁጥሩ ይወሰናል። በንግስ ላይአንዱ ቤተ ክርስቲያን በዛ ብለው አቅራቢያው ያለው ቤተ/ክር አለመኖራቸዉ ያስተዛዝባልና ጠንቀቅ ነው።በዝግጅታችን እንጥራቸው።
@bezawitendale8993
@bezawitendale8993 3 күн бұрын
ተባረክልን ወድማችን የሁሌ ጥያቄ ነበር በጣም አሳፋሪ ነገር ነው የሚሰሩት
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 2 күн бұрын
እኔግ አልቻልኩም አዝለቀሰኝ ግጥሟ መልካም ጋብቻ ለህት ለወድሞቻች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@raheldegefu6384
@raheldegefu6384 3 күн бұрын
ነጋሸዬ እዉነት ብለሀል ከልቤ ነዉ ያነባሁበት😭😭 እንዴት ሥላሴ ካቴድራል የጥንት ታሪካዊ ቤተክርሰታያን በልመና ብር ይታደሳል ያሳፍራል እግዚዬ አምላኬ😭😭😭😭
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 күн бұрын
አሪፍ ጊዚነበር በርቱ ♥️
@FrawoChana
@FrawoChana 2 күн бұрын
በትክክል ወንድሜ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 күн бұрын
ነጋሽዬ ቀለሜ አይተንፍሱ እኮ እየጦዘ ነው ከቁም ነገር አትቁጠረው አይመጥነውም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
እሱን መናቅ ነው በአፍ የሚፅዳዳ ቆሻሻ ሰለሆነ ቦታ አለመሰጠት ነው ቀለሜ ማለት ቆርቆሮ ማለት ነው
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 3 күн бұрын
እልልልልልልልል ደስየሚል የአብረሀምየሰራይሁን
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 2 күн бұрын
ምን ልልህ እችላለሁ ነጋሽ ወንድሜ ሰለ አባቶች መናገር አንችልም በነሱ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው ምክንያቱም ካሕኑ ኤሊን ያውቁታል ምን እንደደረሰበት፤እኔ በእነሱ እግር ስር ቆሜ የተማርኩት ትምሕርት ነውና አያቸዋለሁ በምሠራበት ቦታ ለመገልገል ይመጣሉ የውበት ሳሎን አብዝተው ከሴቶቹ ጋር ነው የሚወዳጁት ፦የሻይ እንኳን ሲሉ ለሴቶቹ ያደላሉ ይሕን ስል በቅናት አይደለም በእምነቴ አፍሬ እነጂ ምክንያቱም የሚያስተምሩት ሌላ የሚሰሩት ሌላ፤ከቅጥረ ቤተክርስቲያን ነዳያንን አስወጡ ብለው ዘበኞቹን ይነዘንዛሉ አነሱ ግን ሙዳየ-መፅዋቱን ገልብጠው ለጋለሞታይቱ ለባቢሎን የመፀውታሉ ፦ይህን አንተም ታውቀዋለህ አሁን እነኳን በማስታወቂየህ በጎነደር የለችው ቤተ ከርስቲያን ሚካኤል ወ አርሴማ ብለህ ያስተዋወከውን ለማሰራት እውነቱ እንነጋገር ከተባለ ሁለት ጳጳሳት ይበቃሉ አይደለም ምዕመኑ፥ምዕመኑ ምን ያድርግ አስራቱን የሚያወጣ አሉ የማያወጣም አሉ ይኸውም በነስሐ አባቶች ምክንያት አነሱ እንደሆነ የነሱ አይጉደል እንጂ ምን አገባቸው።
@TadeluFikremariam-sj9ok
@TadeluFikremariam-sj9ok 2 күн бұрын
ወንድሜ እኔ እራሱ መዘመር እስኪደብረኝ ደርሻለሀሁ መግባባት አልቻልኩም እንኳን ንግስላይ ዘማሪው የራሱን መዝሙር እንኳን አውደምህረት ላይ ሲዘምር ከፍጥነቱ ብዛት ማጨብጨብ አይቻልም ምን አለፋህ የሌላ አዳራሽ ያስመሰግናል ልቦና ይስጠን
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c Күн бұрын
የተዋህዶ እንቁና ጋዜጠኛ የሆንክ ወንድማችን ነጋበዳዳ የአንተ ነጭነጭ እውነቶችን ስሰማህ ተስፋአደርጋለሁኝ በተዋህዶን አንዳንዴ እንደዚሁ መገኘት በሌለበት ቦታ አባቶችን ሳያቸው ተስፋያስቆርጡናል ስለዚህ እናመሰግንሃለን
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 2 күн бұрын
ስለ ስሜ 🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 күн бұрын
ነጋሽ በዳዳ የምወዳህ ጋዜጠኛ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በጣም ምርጥ የኦርቶዳክሰ ልጅ ❤❤❤
@user-zj3ez1sk2s
@user-zj3ez1sk2s 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ በርታልን🙏🙏🙏አባቶች እያዩ ዝም ሆኖል በአል ሲሆን ብቻ አውደምርት ላይ ታይቶ መሄድ ምን ዎጋ አለው
@alemeneshargaw2484
@alemeneshargaw2484 2 күн бұрын
ነገር ሁሉ ተምታታብን ነጋሽዬ
@hewanlemma1079
@hewanlemma1079 2 күн бұрын
Embrhan tebarkeh wendma
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 күн бұрын
Shii amete nuri negash
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እባክህ እንዳያምህ ስሜታዊ አትሁን እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@natnael-12ethiopia21
@natnael-12ethiopia21 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ስለ እመብርሀን ብሎ ይቅር ይበለን አሜን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 күн бұрын
ሰላም NEGASH MEDIA ን እናመሰግናለን አስተማሪ የሆነ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ
@Gedammekuria
@Gedammekuria 2 күн бұрын
waw betam tikil neh wendmy
@SABABEYENE-ol5yi
@SABABEYENE-ol5yi 2 күн бұрын
well done thanks for sharing dear brother stay blessed❤❤❤❤❤🙏
@wubakaleshetu7513
@wubakaleshetu7513 2 күн бұрын
Enamesegnalen
@user-gf7ev3yz6i
@user-gf7ev3yz6i 3 күн бұрын
አባቶቸማ ሀብት ያለበት እንጂ ደሀ ሰርግላይማ ምን ይሰራሉ በተለይ ጳጳስና ሊቀ ጳጳሳት ደሀን ዞር ብለው ማይት አይፈልጉም
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 3 күн бұрын
ሁሉም አንድ አይደሉም
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 2 күн бұрын
እኔ ግን የምፈርደው በምስለክርስትያኑ ምእመን ነው አባቶች እማ ምን ይጎልባቸዋ ለሊት በርከክ ብለ ሳላውቅ በስህተት እያወኩ በድፍረት የዋልኩበትን አንተታውቃለህና ይቅር በለኝ ይሉታል እኛን ግን የምንጫጫበት እርእስ ይሰጡናል እኔንም ይቅር ይበለኝ
@ababamoges4604
@ababamoges4604 3 күн бұрын
Betame Betame. Desse seluu EGEZABHER. YEtebekachu Yeaberhamenea. Yesarea Gabechea. Yehunelaachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@girimatizita
@girimatizita 2 күн бұрын
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 күн бұрын
ወንድሜ እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር 1:05:52 በቅርብ የጀመሩት እኛ አገር ማለቴ ነው ቤቢ ሻወር በባሕላችን የሌለ ነው:: በሀገራችን አንድ ሴት ልትወልድ ስትቃረብ እናቶቻችን ያዘጋጁትን የገንፎ እህል የቅርብ ጎረቤት ጠርተው ገንፎ አገንፍተው ይቀመስና ማርያም በስላም ትምጣ እያሉ መርቀው ይሄዳሉ እንደዚህ ያለውንና ትርጉም ያለውን ባህል ትቶ የሌላ ባህል ማዳነቅ ያሣፍራል:: እኔ ሠመረ አቅርቦት ያየሁት ጉድ የሚያስብል ነው አባት እናቶች ተው ማለት ይገባል ይመስለኛል:: አንተን አምላክ ያበርታህ ተባረክ::
@Fufuabcd
@Fufuabcd 3 күн бұрын
keep it up the hard work ❤
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ባይሄዱ ከሄዱም ማእዱን ባርከው ቢሄዱ መልካም ነበር አቤቱ ይቅርበለን
@tewodrosgetachew5422
@tewodrosgetachew5422 3 күн бұрын
በርታልኝ ወንድሜ ነጋሽ
@user-ph4qo5nb1d
@user-ph4qo5nb1d 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሀ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 күн бұрын
Layeteru yichelal
@DerejeBarega
@DerejeBarega 2 күн бұрын
ጳጳሳቱ ፡ክብራቸውን ፡አዋርደዋል ።ያሳዝናል ።
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 3 күн бұрын
ሰላም ብዝት ይበል ጆሮዬ ሳሆን ልቤን ዴያአለን የዛሬ ቢዶክ ጤና ይስጥክ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 2 күн бұрын
በጣም ይልሳዝናል. ያባቴች ነገር እነሱ እኮ የሶዶሙ ብልፅግና አገልጋይ ከሆኑ ቆዩ የእግዚአብሔር ቅን ሲደርስ ጽዳት ከቤቱ ይጀምራል : አሁን በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ድጋፍ ሶዶም እየተስፍፍ ነው እነሱ ግን ሲያወግዙም አይሰማም ማፈሪይልዎች።።።
@user-95674
@user-95674 3 күн бұрын
ነጋሺየእግዚብሄርይብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv1gs4ub3m
@user-hv1gs4ub3m 2 күн бұрын
ሊያ ብትመረጥ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም የልጇን ክርስትና እንኳን ጥቁር ለብሳ ነው ያሳለፈችው ኦርቶዶክስ ያዘነችበት ጊዜ ነበር
@FkremaryamWerke-mo5bf
@FkremaryamWerke-mo5bf 3 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@hewanlemma1079
@hewanlemma1079 2 күн бұрын
Fetari yibarkeh wendma
@FikrteGebru-eq3px
@FikrteGebru-eq3px 2 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ስለጋዜጠኛ የተናገርከው የውስጤን ነው የነገርክልኝ በአእድሜና በጤና ይጠብቅህ
@rahelwudineh
@rahelwudineh 3 күн бұрын
Amen amen❤❤❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አለማዊውም መንፈሳዊውም መለየት አቅቶናል ሁሉም ለሆድ አደር ሆናል ብቻ በቤተክርስታያን ጋብቻ በተመለከተ በደም ትምርት መሰጠት አለበት በተለይ ለዚዘመን ትውልድ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 күн бұрын
Negash siwediha
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 күн бұрын
ተክቶክ ሰውችን ሁሉእያሳብድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
ዝማሪዎቻችን ላይ ይታሰብበት ወደ ጭፈራን እየተቀየረ ነው። ከከበሮ አመታቱና ውዝዋዜው ጀምሮ። እኔም አንዳንድ ንግስ ላይ በጣም እያስጠላኝ ነው። በወሪ እንዳይቀር የሚመለከተው ክፈል በጣም ያስብበት።
@genethailegeorgis4608
@genethailegeorgis4608 3 күн бұрын
አይ ነጋሽ መቼ የድሐ መንገድ ሆነ እየሩሳሌምለመሄድ እኮ የጆንያ ብር ያስፈልጋል
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 күн бұрын
ከደካማ አዛውንቶች የሚያታልል እግዚአብሔር ይገስፀው
@senaitdegene3940
@senaitdegene3940 2 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ቄስስ ፀጋዬ የመካነ ሰማዕት ቅደስ ቂርቆ ውልደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ፍሬ ናቸው።
@Atsedesenayvlogger
@Atsedesenayvlogger 2 күн бұрын
ንስሀ አባቴ ናችሁ ታድዬ
@yememasresha8019
@yememasresha8019 3 күн бұрын
ነጋሽ እኔ በጠም እያናደደኝና በጣም ጥያቄ የሆነብኝ እርዕስ ነዉ ዛሬ ያነሳከዉ በጣም በሚገርም ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን ቢሆን ልክ ነዉ እንዴት አባቶቻችን በተለይ ጳጳሳት እንዴት ለአለም ሰርግ ሽምግልና ይሄዳሉ በዚህ ላይ በአለም ታዋቂ ለሆኑ አባቶቻችን የነሱን ክብር አሳልፈዉ ለአለም ታዋቂዎች በየቤታቸዉ የሚሄዱት ነገር በጣም እያናደደኝ ነዉ በጣም ከነሱ የማይጠበቅ ነዉ ቢቻል በደብራቸዉ በሚገባቸዉ ቦታ ይሁኑ እኛ እነሱን እያየን ከቤቱ እንዳንወጣ እየታገልን ነዉ ነጋሽ እባክ ለዚህ ጥያቄዬ መልስ ስጠኝ ወንድሜ!!!!
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 3 күн бұрын
Negashye yiqrbih late kebad yihonbihal Esu Amilak yitareqen gize kifu newi
@marrym8549
@marrym8549 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tibelchalshmihrete7855
@tibelchalshmihrete7855 2 күн бұрын
ምነው ፍቅረ ነዋይ በዛበት አባት ጌታን ለማመስገን እንደአዝማሪ ገንዘብ አይስበስብም
@yodityeshewawork4346
@yodityeshewawork4346 2 күн бұрын
ምን ልበልህ የልብ የልቤን ነው የምታነሳው ጤና ይስጥህ
@user-mi5pv3ht9d
@user-mi5pv3ht9d 3 күн бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ
@DerejeBarega
@DerejeBarega 2 күн бұрын
ጳጳሳቱ ፡ክብራቸውን ፡አዋርደዋል ።ያሳዝናል ።አትፍራ ፡በግልጽ ፡መናገር ፡ፅድቅ፡ነው። 14:53
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 3 күн бұрын
ስረአቱ ሁሉ ተቀይራል ፈጣሪ ይቅሪ ይበለን
@saragetachew9345
@saragetachew9345 2 күн бұрын
Wanedne ewnte bahile
@peacelove4778
@peacelove4778 3 күн бұрын
እረ ቀለሜ አትበሉኘ ብሎዋል እንዳያሳስራቹ😋 ኤርሚ ነው ስሜ ብሎችሀል እረ ተው😅😅
@Aynalem-gn1kj
@Aynalem-gn1kj 3 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 2 күн бұрын
ነጋሽ አንተም ቀለሜ ብለሀል ተመዝግበሀል😅😅😅😅
@AbebaMassene-q4g
@AbebaMassene-q4g 3 күн бұрын
ወንድሜ ምንአለ አንዳንተ አይነት አንድ ሁለት ጋዜጠኛ ቢኖር ኖሮ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ
@AbebaBelayhun
@AbebaBelayhun 3 күн бұрын
Yamal
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 күн бұрын
እባክህ ነጋሽ አባቶችን ይሄንን ያህል አትዳፈር ያለነው በዚች አለም ላይ ነው ፍጹምነት የለም አባቶቻችንንን እናክብር እነሱም ወዳጅም ሆነ ዘመድ ይኖራቸዋል እኛ አባቶቻችንን እናከብራለን አንተም ለቪዲዮ ማሟያ ብለህ አትዳፈር ይቅርታ ጠይቅ ይሄ የእምነት መለኪያ አይደለም ከኛ እምነት ውጪ በሆነ ሰርግ ላይም መገኘት ይችላሉ።
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 3 күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
@FkremaryamWerke-mo5bf
@FkremaryamWerke-mo5bf 3 күн бұрын
የጋብቻ ትርጉሙ ሀልወተ እግዚአብሄር ብቻ ነው እንጂ ፍትወተ ስጋ ብቻ አይድለም
@zinashayano5036
@zinashayano5036 3 күн бұрын
Kerchief yemeta behalachene yalehone negashe berta fetare kante gare yehune
@tewodrosdegefe6745
@tewodrosdegefe6745 3 күн бұрын
ነጋሽ በጣም ነው የማከብር የምወድ ባንተ ሚዲያ አይቼ በጎም ነገር አስደርጌለው አውን ስለ ምህረተአብ ግን አንተም ልደቱ ላይ የተገኘው መምህር ደረጄ ልታብራሩልኝ እፈልጋለው ባወራም ደስ ነው የሚለኝ ላንተ ክብር ስላለኝ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 күн бұрын
ምን ሆነ ምህረተአብ ደሞስ የት ጠፋ ?
@butu8317
@butu8317 2 күн бұрын
ወንድሜ መጀመርያ አባቶን ስንጠራ አክብረውን ሲምጡ ሊባርኩን እንደ ቤተክርቲያን ልጅ ሀላፊነት ሊስማን ይገባል ለእባቶች ክብር የማይመጥን ስራ የምንስራ እኛ የጋበዝናቸው ነን የእነስ ጥፉት ምን ላይ ነው ሙሽሮቹ አባቶች እንካን እስኪውጡ ይትባርክ እንዳብርሀም የመሳሰሉ መዝሙር ነግ የሆኑ ሙዚቃን መጠቅም አችሉም አንትስ አድስከንድ ያልሞላ እይታ ይዘህ እንደዚ እብቶች ላይ መጨፍር ተገቢ ነው ትላለህ ???? ባይሆን ምእመኑን አባቶችን ሲጋብዙ ምን እንደሚያደርጉ ወይም የእመንን ሀላፊነት ብታወራ ማውራት ካለብህ
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 51 МЛН
#አዳራሹም_ፀበሉም_ተመሳሰሉ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
23:19
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 21 М.
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,3 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
Врёт и не краснеет 😂 #shorts
0:38
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН