photo rom ፎቶ በስልካችን ለማስዋብ 📱🎥📲📷💯

  Рет қаралды 1,528

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

11 ай бұрын

Пікірлер: 426
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ አዘገጃጀት ነው ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም አሪፍ ግልጥ ፍትው ያለ አሰራር ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@zuzutube4959
@zuzutube4959 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ላቸይሁን ዋው ደሥየሚል ነው እናመሠግናለን ሥለ ትምርቱ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብዋው
@mamanew7281
@mamanew7281 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን
@sribajaalalalasirbajaalala
@sribajaalalalasirbajaalala 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ልን ሰላም ባለሽበት ቦታ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በጣም አረፍ ደስየሚል አሰራር ወያኔን እናመሰግንሃለን የሚል ነበረ
@bitibahrain
@bitibahrain 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ምርጥ አፕ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን መልካምነት የሚያውቁትን ከማሳወቅ ይጀምራል ክበሪልን አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ኤድቲንግ ነው
@abebutube
@abebutube 11 ай бұрын
በጣም ቅንብር ነው በእውነት እንዴት እንደሚያርር 🎉🎉ይከ በጣም አሪፍፍፍ ነው ቅንብሩ በርቺ ውዴ 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@Tezatatube
@Tezatatube 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የቃልዬ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው አሪፍ አቀራርብ ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናለን በርችልን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ መረጃ ነው ሸር ያደርግሽልን በተለይ ለሴቶች👧 ይችን ይችን ነገር ስለምንውድ 😂በርችልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
@habitayetubi
@habitayetubi 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 11 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ በውነት በጣም አሪፊ ትምርት የሆነ ነገር ነው ሼር ያርግሽልን ብቻ ለስርግ ፎቶም የተለያዩ ነገሮችን እናሳምርበታለን
@astersimatube
@astersimatube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸላልኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 10 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ልዬ ነግር ነው አሪፍ ነው ይሚያሳምረው ፎቶ ቤትም ሚህድ አያስፍልግም ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 11 ай бұрын
ሰላም እህታችን በጣም ደስ የሚል አሪፍ የሆነ ቪድኦ ነዉ ያሣየሽን በጣም ነዉ የምናመሠግን አስተማሪ እና ጠቃሚ የሆነ ነገር ነዉ ያሣየሽን በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ክበሪልን
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውው አሰራር ነው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሽይዛ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ አሪፍቆይታ ነበር አሪፍነውያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልን🎉👍❤❤🎉
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 10 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የፈቶ ማቀናበሪያ ነው ያወቅሺውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ነው ወድጄዋለሁ ሀሪፍ መረጃ ነው በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉
@zdtube5093
@zdtube5093 11 ай бұрын
ሳምሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በሌላርእስሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት ጡሩስራነው ቀጥይበት ስለነበረንግዜከልብእናመስግናለን
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ማቀናበራ ነው ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺልኝ የሀገራችንን ሰላማን ይመልስልን❤❤❤
@mesimekdi
@mesimekdi 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ቃልዬ ዋው በጣም የሚያምር የፎቶ ማቀናበሪያ ነው ያሳየሽን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zuzutube4959
@zuzutube4959 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም ላቸ ይሁን ዋው በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርቸ ወደ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 3 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ለኛ አስፈላጊ ነው ያሳየሽን ዋው ነው አሰራሩ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@saadi659
@saadi659 11 ай бұрын
ሰላምና ጤና ለዚህ ይሆን መልካም የስራ ጊዜ ያለችበት በዚህም በታሪክ ነገርን ያሳየንበት ስለሆነ ስራዎች አሪፍ ናቸው ሰላም ለዚ ቤት ይብዛልን ካሜራ ግዜ መልሻለሁ አይሰለቼ በርቺ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት በጣም ቆንጆ አስተማሰሪ ቪዲዬ ነው ያቀረብሽው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን በርችልን 👍👍
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነው የምታውቂውን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube 10 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ ትምህርትነው ያሳየሽን በተለይ ለጀማሪ ትልቅ ትምህርትነው በቀጣይም በአዲስ ስራ እንጠብቃለን በተረፈ በርችልን
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው
@Fetah90
@Fetah90 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ዋውው አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርገው አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ
@ematube8524
@ematube8524 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መሽ አላህ ዋውውውውው አሬፍ ትምርት ነው ውዴ አይዙሽ በርች እህቴ ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩነት ነው አላህ ይጨምርልሽ በርች በርች
@mebrat_media
@mebrat_media 11 ай бұрын
ጌታችን አሏህ ለፍጡሮች ከሰጠዉ ፀጋ እንደ ሶብር ትልቅ ነገር የለም። ደስታችን በዝቶ ከምንቧርቅበት ይልቅ ችግራችን በዝቶ ሶብርን የተማርንበት የጀሊሉን ፀጋ እንድናስተነትንበት ብዙ ይረዳናል። ነገራቶች በተበላሹ ጊዜ አንቸኩል፣በሰዎችም ድንበር አንለፍ በፈላ ዉሃ ዉስጥ ትክክለኛ ምስላችንን ማየት እንደማንችለዉ ሁሉ በተናደድን ጊዜ ለምናወጣዉ ንግግርም ሆነ ነገሮችን ለመወሰን የማስተዋል ችሎታ አናሳ ነዉና ሶብር እናድርግ ሶብር ፀፀት የሌለበት ደስ የሚል ሰፊ ጎዳና ነዉ።
@rahmatube1628
@rahmatube1628 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፈጣሪ ይስጠን በርቺ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቃል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሀገራችን ህዝባችን እግዚብሄር ይጠብቅልን በጣም አሪፍ መረጃ ነው አመሰግናለው የኔ ውድ በርችልኝ ሀገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@shegayoutube
@shegayoutube 11 ай бұрын
ዋውውው በጣም አርፍ ፎቶመቀናበሬያ ነው ያሰያሸን በጣም ያምራል ያወቁትን ለሌሎች ማሳወቅ መልካምነት ነው ።ቀጥልበት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክሸ ተባረክ
@ASHOO738
@ASHOO738 11 ай бұрын
Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha jabaadhu hojiin baredaa qabatee dhuftee
@EshetTube
@EshetTube 3 ай бұрын
ሰላም ቃልየ ሰላሺ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አበባ የሚጠላ የለም ሁላችንም ውብ የሆኑ አበባዎችን እንወዳለን አሪፍ አሪፍ ባግራውድ ነው ያለው አፕሊኬሽኑ በርች እህታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 11 ай бұрын
አሬፈ ትምህርት ነዉ ብዙ የማነዉቅ አለ እና እህቴ እናመስግናለን የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ስላም አኔድነት ለቅድስት ሐገራችን ይሁንልን በርቼ አረረፈ ቆይታ ነበርኝ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ የሚጠቅም የፎቶ ማስዋቢያ ነው ያቀርብሸልን እናመሰግናለን
@Ethio7745
@Ethio7745 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እኮን ደህና መጣሽ የኔውድ አሪፍ ቆጆ አሰራር ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለምዬ ኢትዮጲያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌳🌳🌲🌲🌲😍😍😍
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 11 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ እህታች እንኳን በሠላምና በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቅይታ ነበረ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ አገራች ሠላም ያሠማን መጨረሻች ያሳምርል አገራ እማማ ሠላም ይስፈንብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahmatube5596
@rahmatube5596 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው መጣም ነው የሚያምረው በጣም ደስ የሚል ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@jemutu1
@jemutu1 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና ዋውውው አሪፍ አፕ ነው ፎቶግራፍ ለማቀነባበር አሪፍ ነው ያወቁት ማሳወቅ ቅንነት ነው በርቺ ኢትዮጵያ አገራችን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚገርም ነዉ ያበደ ነዉ ዉድ እሞክረዋለሁ በጣም ደስ ይላል ሰላምሽ ይብዛ ዉድ ሰላም ደስታ ፍቅር አድነት ለሁችን ይሁን ፍ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያግልን ዉድድድ የሚገርም ነዉ
@ethio140
@ethio140 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አርፍ አፕለከሽን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 7 ай бұрын
አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ቆይታ ነው ሰላምን ሁሉ ለሀገራችን ያድረሰጌልን ውዴዴ
@atsedetube123
@atsedetube123 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ፈጣሪ ላገራችን ሰላሙን ይመልስልን
@weyni2816
@weyni2816 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመስግናለን❤
@sumeya-
@sumeya- 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምሽን ዘዴ ወደ እንዴት ነው ሁሉ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ቃልየ በጣም አሪፍ ትምህርት ያለውን የሆነው የሰራሽውን በጣም የምናመሰግነው የይወት ታሪክ
@hawabrand
@hawabrand 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍነው ያሳየሽን አጠቃቀም ውደ🎉❤❤በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ቃልየ እንኳን ደህናመጣሽ በጣም አስተማሪነዉ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ፍቅረነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነ ሠላም ያራግልን
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማየውዴ ሰለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ማማማየውዴ ዋውውውው በጣም አሪፈና ድ የሚል አሠራሪነው እነመሠግናለንንን አቤት መልክ የሌለው ሠው አንደኔ ተገላገለ😂😂😂😂😂ውዴ በሪችልኝ አናመሠግናለንንን
@ARITi01
@ARITi01 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ነዉ ያሳየሽኝ እህታች እንደዚህ ደስ ደስ የሚሉ ስራዎችን ይዝ ነይ በርች ወደ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢቢቢቢቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋዉ በጣም ስፈልገው ነበር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያቀናበርሽው ዋዉ ቆይ እሞክረዋለሁ ውዴ በጣም ያምራል ውዴ እናመሰግናለን
@emuferahtube
@emuferahtube 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ደስ የሚል አፍሪ ቪዲዮ ነው በጣም ጠቃሚ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለአገራችንን ኢትዮጵያ ይሁንልን በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር በርች ጠንካራ ❤❤😍😍
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 11 ай бұрын
ሠላምሠላምሠላም እህታችንን እካን ሠላምሠላምሠላም መጣሽ ዋውደስስስእሚልነገርአሳየሽን ሽኩረንማማማየየየየ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ትምር ነው ያሳየሽን በርቺ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው መልካም ዝምድና 🌹🌹🌹
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 11 ай бұрын
የብሄር መዝገን እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት የለን ቢምቢ ዛሬም ባለሽበት ቦታ አመት ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርቺልን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ማቀናበሪያ ነው እናመሰግናለን እህታችን በርቺ ሌሎችን ነገሮችን አካፍይን
@Zgoratube
@Zgoratube 11 ай бұрын
Wowww ምርጥ እና ቀላል አፕ ነዉ ያሳየሽን ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ያወቅሺዉን ስለምታጋሪን እየተጠቀምንበት ነዉ ክበሪልኝ ውዴ በብዙ እንጠብቅሻለን thank you for sharing one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia🎉❤🎉❤
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@betitube7252
@betitube7252 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ መምህር እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ና ቀላል ያለ አፕ ያሳየሽን ውዴ ያወቁት ማሳውቁ መልካምነት ነው በርችልን እማ እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ካለችበት መከራ ሰላሙን ይመልስልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 11 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን ቃል በእውነት ሁሌም የምትሰጭን መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርችልን እህታችን እንዲህ ፎቷችን ማሳመር ነው ፍቅር ሰላም ይስጠን
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አይነት እና ጸጋ ይብዛልሽ ሰላምሽይብዛ ሰላምና ጸጋ ይብዛልሽ ሰላምሽ የብዛ ሰላምሽ ይብዛ
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይሁን የምወዳቹሁ ወገኖቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ሀሪፍ ነገረ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f 11 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ ሰለነበረን ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን በርች እህቴ
@rawdaskitchen2253
@rawdaskitchen2253 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወድ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ወድ ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልኝ ጎበዝ❤❤❤
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 11 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገራ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እህቴ ከልብ አመሠግናለሁ ጥሩ ዘዴ ነው አላህ ይጨምርልሺ ቀጣይ በሌላ እጠብቅሻለሁ
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበት🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ቃል በጣም እናመሰግናለን ዋው🎉🎉🎉
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት near ሀዋሳ ማረፊያ እያወቅን እናማ ምን ማለት ነው በሀሊድ ሁሉ መልካምነት ነው👍 እንስላል ሰላሜሽ በለለሽበት በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@akramgader5467
@akramgader5467 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ አሪፍትምህርትነው
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 9 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ለምሰጭን ግንዛቤ ውድቀት እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ሀገራነን አንድነትን መተሳሰብን ፍቅርን ህዝባችነንሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች
@alemyetube-
@alemyetube- 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@buzetube1356
@buzetube1356 11 ай бұрын
ዋውውውውውው አሪፍ የፎቶ ማሳመሪያ ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@tigsttube5211
@tigsttube5211 11 ай бұрын
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መዋደድ ያድርግልን በጣም ጎበዝ የሚያውቁትን ማሳወቅ አርፍ ነው በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቀጣይ
@yenetube7088
@yenetube7088 11 ай бұрын
ስላም ላች ይሁን ጥሩ ትምህርት ነው ስባሳየሽን እናመሰግናለን ቀጣይ እስከምንገናኝ ስላም ቆይ ሀገራችችንንም ስላም ያደርግልንን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታነው ተባረኪልኝ ዋው ልዩ ና አስተማሪ ነው በዚህ ቀጥይ በርች ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም ፍቅራችን ይመልስልን አሁን ይያለውንስቃይ መከራ ያንሳልን ፈጣሪ
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምና ጠና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል አፕ ነው ያሳየሽን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ ሰላሙን ይስጠን በዘረኝነት ይጥፋ
@hayattube3308
@hayattube3308 11 ай бұрын
ከእግዛብሄር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ላንቺ እንኳን በሰላም መጣሽ ወወወወ እህታችን እናመሰግናለን በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@Tsehay27
@Tsehay27 11 ай бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ላም መጣሽ ዋውውው ጥሩ ነገርነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በጣም በርችልን❤_
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሽን የኔ ውድ እህት ከዚህ በበለጠ እና ባማረ መልኩ እንጠብቃለን በርች ውዴ
@FATOM.ETHIOPIA
@FATOM.ETHIOPIA 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ እንድት ነሸ እንድት ነሸ እንድት ቆያቹልኝ ውድ የአገራ ልጅች በያላቹበት ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይሰጠን ዋው በጣም ጡሩ ጥቅም ነው በርች ጡሩ ቆይታ ነበር
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 11 ай бұрын
ሰላም ዉዲ እህቴ እኳሰላም መጣሽ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ዋዉ በጣም ያምራል ተባረኪ በቀጣይ በጥሩ ነገር እደምንገናኚ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@madina0955
@madina0955 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን ቃልየ የኔውድ በርችልኝ
@20MF766
@20MF766 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወወ በጣም አሪፍ ቆንጆ ቆይታ ነበር ውዴ የምትለቂያቸው ቪድውች በጣም ያስተምራሉ ጠቃሚውች ናቸው እናመሰግናለን በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን በሌላ ቪድው እንጠብቃለን እህቴ😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊
@dina_9732
@dina_9732 11 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን
@hayatahmad1373
@hayatahmad1373 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን በሰላም መጣሽልን የኔ ልዩ ዋው ማሻአላህ ተባረከላህ አሪፊ ነገሪ ነው ያሳየሽን ተባረኪልን እንግዲህ ሁሉ ፎቶየን አሳምራለው ለየት ያለ እና ማራኪ ነገሪ ነው ያሳየሽን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ፍቅሪ ያድሪግልን አሚን
@zemzemali6970
@zemzemali6970 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ። ይብዛልኛሀቢበቲ። በጣም። ደስ የሚል ቅይታ ነበር ውደ በርችልኝ። አገራችንን ሰላም። ያርግልን። ውደ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህታችን በጣም ቆንጆ ማስዋቢያ ማቀናበሪያ ነው ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ በርቺ ሌሎችንም ጠቃሚ አፕልኬሽኖች አካፍይን ❤❤❤🎉🎉
@hanan123tube5
@hanan123tube5 11 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቃለዬ ምርጥ ነገን ነው ያሳየሽን ከበራልን እህታችን❤❤ አረፍ ነው በረችልን
@sinbonitube7507
@sinbonitube7507 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@hawasaid4765
@hawasaid4765 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳስብን ይስጠን ይስጥን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አንኳን ደህና መጣሻ አንኳን ደህና መጣሻ በጣም ቆንጆ ነው ዉድ አህቴ በጣም አሪፍ ነው አጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አና አመሰግናለሁ💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌹🌹👏👏👏
@seidaTades
@seidaTades 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህቤት እደት ናቺሁ እህታቺን እኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን ያሳየሺን ነገር በጣም ጠቃሚ ነዉ የሀገሬ ልጆቺ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በደና መጣሸ ቆይታ ምርጥ ነበር ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የሀገሬ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት
@seadifamily
@seadifamily 10 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@mekdesnguse
@mekdesnguse 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃልዬ በርችልኝ በእውነት በጣም ነው የሚያምረው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@hayu18
@hayu18 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኩዋን ደህና ቆያችሁን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን በጣም ምርጥ የሆነ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ክበሪልን እናመሰግናለን ኢትዮጵያለዘለአለም ትኑር ለሀገራችን መተሳሰብን መዋደድን መከባበርን ይወፍቀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 40 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
ቢንያም ኣሕዋቱ ኣለዉ ክንዲ ኩሉ ምስኡ!።
6:30
ERITRAWI METKEL MEDIA
Рет қаралды 22 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15