Presents by Anjelo Pictures Mels Artist Melat & Miki

  Рет қаралды 142,645

Anjelo Pictures

Anjelo Pictures

Жыл бұрын

Join our family
Phone Number: +251911391856
Website: www.anjelopictures.com/
Facebook: / anjelopictures
Tiktok: www.tiktok.com/@anjelo_pictur...
Instagram: / anjelopictures
Twitter: / anjelo_pictures
Flickr: www.flickr.com/photos/1483453...
Unauthorized use and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Anjelo Pictures

Пікірлер: 93
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
አቤት ድምቀት ኢትዮጵያዊነት ባህሉን የጠበቀ ሰርግ ሁላችሁም ከሚሉ ተማሩ መልካም ሰርግ ሚሉ ምኪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Workantifu
@Workantifu 10 ай бұрын
ሜልዬ 💚💛❤️✊ ያከበርሻት ሰንድቅ ሞገስ ሆናሻለች እህትዋዬ የወለድሻቸውን ኩለሽ ዳሪባት የኔ ቆንጆ
@selamtegegn1089
@selamtegegn1089 Жыл бұрын
ሜሉዬ ይገባሻል እኔ ግን ልጆቹን ምገልጥበት ቃል አጣዉ ምንግዜም ኢትዮጵያዊነት እናመሰግናለን
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞገስ 😍😍😍😍👌👌👌👌
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Gorgeous couples ትዳራችሁ ይባረክ በደስታ ኑሩ 😍🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ሚሉዬ Beautiful ሚኪ Handsome እናቷ ደርባባ congratulations
@assdf-ce8gd
@assdf-ce8gd Жыл бұрын
ደራሾች የጎንደሮቹ ስታምሩ ትወናዉ
@neimagetachew3073
@neimagetachew3073 Жыл бұрын
በኢትዮጵያውያ አንደኛ ከሁሉም ሰርግ የበለጠ ጌታ ይባርካቹ❤
@abebechdaba7539
@abebechdaba7539 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድነታችንን ያጽናልን ሜሉዬ የኔ ደርባባ የሚገርምና ታሪካዊ ሠርግ ነው፡፡
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
የኔ ልዩ መልካም ጋብቻ ሜሉዬ!!
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
Waw endh huna btftam aykoch
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 Жыл бұрын
mene hogne new gen yehne serg zarem Eyayeut new mechereshachu Hulu yemer Anjelo pic perfect job
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Beautiful wedding beautiful couple
@astertalahon6375
@astertalahon6375 Жыл бұрын
አቤት ድምቀት በሂወቴ እደዚህ አይነት ሰርግ አይቸ አላቅም ትለይ አላችው
@greatmax4582
@greatmax4582 Жыл бұрын
ሌላ ምን እላለው ፈጣሪ ዘራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው🙏🙏🙏
@demekchwendemui5338
@demekchwendemui5338 Жыл бұрын
ዋውውውው ብቻ ቃላት ይለኝም ተዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@neimagetachew3073
@neimagetachew3073 Жыл бұрын
ባንዲራው ሰርጉን አሳመረው good job 👏
@yalemmekonnen1374
@yalemmekonnen1374 Жыл бұрын
ሰርጋችሁ የተባረከ ይሁን ኢትዩጵያዊነት በሚገርም ሁኔታ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል መጀመርያ መየት አልቻልኩም እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት ድንቅ ነው ተባረኩ፡፡
@genifikr1597
@genifikr1597 Жыл бұрын
ከሜላት ሚዜዎች ሚጡ/ ባዩሽ በጣም ታምራለች
@samt1150
@samt1150 Жыл бұрын
Anjello pictures thanks so much again
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Жыл бұрын
BETAM MEYAMRE SEREGE ZEGEGETU YEGREMALE YABERHAM YE SARA YREGE LACHEHU BETAM TAMERALACHEHU VERY VERY BEST
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
💚የኢትዮጵያንነት!💚 💛አንድነት!💛 ❤️የሚያሳይ ስርግ!❤️ 🙏🏾👍🏾❤️💚💛✌🏽🕊
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Meliye yene liyu set melikam gebicha 🥰🥰🥰🥰🥰
@meskrmmulat8429
@meskrmmulat8429 Жыл бұрын
እዳች ቆንጆ የሚከባከብሽን ባል ነዉ ያገባሽ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ሜሉየ ማሬ መልካም ጋብቻ
@neimagetachew3073
@neimagetachew3073 Жыл бұрын
Wow wow beautiful እእግዚአብሔር መዋደድን ይሰጠን 1ኘ ሰርግ በጣም ጎበዝ ሜልዬ እግዚአብሔር የሳራና የአብራም ሰርግ ያድርግላቹ ተባረኩ ውድድ አደርጋቸውለው❤
@hahhshue5692
@hahhshue5692 Жыл бұрын
ምስት ሆይ ለባልሽ ተገዢ ባል ሆይ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ እንደሆነ አንተም የቤት እራስነክና ምስትክን ውደድ ታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነውና በቤታቸው በኑሮችው እሱ ይንገስ
@user-xr7nl5ci5i
@user-xr7nl5ci5i Жыл бұрын
Fetar ybarkeshe
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@sakeenabeya584
@sakeenabeya584 Жыл бұрын
Woo woo 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salsalmossa4306
@salsalmossa4306 Жыл бұрын
Woooo
@adenteshome6381
@adenteshome6381 Жыл бұрын
Mele happy weeding
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💚💛❤🙏
@teybaisa1483
@teybaisa1483 Жыл бұрын
Yeabrham ena yesara yadrglachuh
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@hayruneimahayru385
@hayruneimahayru385 Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mikihoptem2882
@mikihoptem2882 6 ай бұрын
Endee illumunaty new endee eju lay yemiasayew melekt mindenew
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአልልልልልልልልልልልል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ቃል አይገልፀውም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👍🏾👏🏾👏🏾👍🏾👏🏾🌹🌹🌹🌹🌹
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 5 ай бұрын
Meleyi god he will give you your own
@gombotube8761
@gombotube8761 Жыл бұрын
Like
@hajranuru392
@hajranuru392 Жыл бұрын
መበርክ
@munagebiso4739
@munagebiso4739 Жыл бұрын
Fetare moges bemoges aregetoshale
@user-iv2ys2kn8g
@user-iv2ys2kn8g Жыл бұрын
እነዚህጎደሮችየአገርድምቀትናቸዉበምንቃልይገለጣሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@habtiemuche5333
@habtiemuche5333 Жыл бұрын
Andnetachin Wubetachin
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
May God Bless Your Marriage❤❤❤❤❤
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
እንደው ዩቱብ እና ፌብ ባይኖር ሄኒሻ በምን ታቃጥይው ነበር 😂
@medinamoll4931
@medinamoll4931 Жыл бұрын
😅
@barechabreha2418
@barechabreha2418 Жыл бұрын
Banche man yalkana ala ??gen anchen ayaklum yasent amtun tdare endgna mdgase jamru kkk ayee habsha
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf Жыл бұрын
yetregagu.sewoch..seregachew..demak..new...welahi..bezu..bota.bezu..sereg..sechferu..aytayum..yenesu.demak..new..des..yalal..ekoan..leze..abekash..bechawan..defa..kena..bela..lejoan..asadegalech..yehe...ye.allah..setitawa.new.allhamdulilah...hulum.neger.yalefal
@gizelekulu1581
@gizelekulu1581 Жыл бұрын
አንድ ኢትዬጵያ የምትሉት ያስቀኛል...ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች አቅርባችሁ ትግራይ ኢትዬጵያ አይደለችም ይገርማል አሁን እንደእናንተ ፓለቲከኛ አለ....
@nufitube3026
@nufitube3026 Жыл бұрын
Interesting. May God bless their marriage. # I heard Ethiopian nation and Nationality music. But what I have seen is #flat flag which is #not a represent of Ethiopian nation and nationalities.
@user-ml6sn1jh4l
@user-ml6sn1jh4l 17 күн бұрын
ከንቱ ቀረ ይህን የመሰለ ሰርግ
@peacetotheworld1737
@peacetotheworld1737 Жыл бұрын
ፈኸራ ጥራይ:: እዚኦም ኩሎም ኣብ ፈኸራ እንተተሰሊፎም ደኣ መን ይዋጋእ ኣሎ:: ኣሕዋተይ ከኣ ኣብዘይ ኩናቶም ይሞቱ ኣለው:: ጉድ እዪ🤔
@sammygt7584
@sammygt7584 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
ብሽቅ ከናንተ የበለጠ ጉረኛ በዚህ ምድር ላይ አለ አንተ ወሬኛ ጀግና ብትሆኑማ አገርህ ላይ ያለውን ችግር ባጠፋችሁት ምን አባታችሁ በአገራችን ጉዳይ አይመለከታችሁም እዛው እንደለመዳችሁት የአሳ እራት ሁኑ የናንተ ጀግንነት እሱ ነው 🤮🤮🤮
@peacetotheworld1737
@peacetotheworld1737 Жыл бұрын
@@harmony3344 ኢሳያስ እየገዛቹ ኣደለ እንዴ:: ለኣቢ የኢሳያስ ቡችላ ንገረው እንጂ:: እህቶቼ ወንድሞቼ እኮ ለናንተ እየሞቱ እኮ ነው:: እኛም ደስተኞች ኣደለንም በነገራችን ላይ:: በማዶ ማየት መፀለይ እየ ተግባን በማያስፈልገን ጦርነት አስገቡን ምን ይደረግ:: የገረመኝ ነገር ቢኖር ትግርኛ ታነባለህ👌👌
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
ቀላዋጭ ሂድ ውጣ😏
@kamalalii7521
@kamalalii7521 Жыл бұрын
💛❤️💛❤️👎💛❤️👎💛❤️💛💛💛💛💛💛👎👎👎👎👎👎💛💛💛👎👎👎👎👎
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Ай бұрын
ቆናታም ቲሽ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq Жыл бұрын
የሰውየውን የጣት ትራያንግል ሳይን ባየህሁ ግዜ ልቤ እዝን ይላል ይቺ ምስኪን ታሳዝነኛለች
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
ትርጉሙን አውቀሽወ ነው ወይስ
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
በቃ አቃቂርና ስም መስጠት መታወቂያችሁ ሆነ አይደል?😏 አሁን ከዚህ ሁሉ ጥሩ ነገር ጣቱ ምን አባሽ ያድርገው ታዲያ ምን አይነት ምቀኛና መተተኞች ናችሁ በጌታ 🤔 ሰው ያላሰበውን የምታስቡ ክፉውና ተንኮለኛ ሸረኛ ሰዎች ብቻ ናችሁ ቴዲ አፍሮስ ሲቆም እንደሱ አድርጎ አይደል ጣቶቹንም ሆነ እጁን የሚቆመው እና የሜላት ባል ምን የተለየ ነገር አደረገ መርዘኞች መርዛችሁን አትትፉው እየመጣችሁ 😏😏
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
ውይ ውይ አቃቂር ማውጣት ስትወዱ ጭንቀታም ህዝብ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
@@mulumulu4759 ትክክልነሽ የድሮ ተገስታቶች እንደዚህ ነው የሚያደርጉት ይሄ ደግሞ ትልቅነት ነው አለቀ ሌላ ምንም ነገር የለም
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
@@user-xp9fu3rc1d ትክክል ነሽ አፄ ኃይለስላሴም የእጃቸውን ጣት ልክ እንደሜላት ባል አድርገው በተደጋጋሚ ቆመው አይቻለሁ በፎቶም ሆነ በቴሌቭዥን እንደገና የምንወደውና የምናደንቀው ቴዲ አፍሮም ሲቆም የእጁን ጣት ልክ እንደሜላት ባል ያደርጋል የሜላት ባልም ከነሱ የተለየ አላደረገም ስም ለማጥፋት ካልሆነ በስተቀር
@gizelekulu1581
@gizelekulu1581 Жыл бұрын
ከአማራ ምንም አንጠብቅም ጭፍንነት እንጂ
@fanuu5811
@fanuu5811 Жыл бұрын
😀 አሳፋሪዎች ጭራሸ ሠረግ ላይ ፖለቲካ የሠሩጉን አዳራሸ እኮ ብሔራዊ ትያትር አደረጋቹት ብርገጠኝነት ሙሻራው የ ዮዉሃንሰ ' ቧ ' ያለው ልጅ ነው ዥልጦች 😀😀😀
@lahmet5360
@lahmet5360 Жыл бұрын
የኋላ ቀር ቀረርቶ ነው ወይስ ሰርግ። የሚገርም ነው። አይይ ውብ የሆነው የትግራኛ ዘፈን የሌለው ሰርግና ጨው የሌለው ወጥ ወይም ምግብ ኣንድ ነው። ኣያምርም፣ እንዲሁ እንደ እህያ መንፈራገጥ በቃ።
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
ኣጋሜ እንደቆርቆሮ መጮህና እንደ እንቁራሪት መዝለን ነው እምታውቁት ሌላ ምን ታውቃላችሁ ደሞ 😂😂😂😂
@lahmet5360
@lahmet5360 Жыл бұрын
@@harmony3344 ምነው ከኔ በኋል ሰርዶ ኣይብቀል እንዳለችው ተምሳሌትህ ሆንክብኝ።
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
@@lahmet5360 አቤት አቤት ተርተህ ሞተሃል 😂😂😂 ለነገሩ ከተረት ተረት ሌላ ምን ታውቁና ቆፍቃፋት::
@lahmet5360
@lahmet5360 Жыл бұрын
@@harmony3344 ወደ ትምህርት ቤት ሂድና ተማር። ከዚህ ኣስቀድመህ የምትበላው የማየት ባህርይና ስብዕና ተላቅቀህ ወደ ኣስቅድመህ የምትስራውን የማየት የስብዕናና ባህርይ እንድትላበስ። ይቅርታ ኣንገናኝም።
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
ተው ባክህ እውነትህን ነው? 😂😂😂 የፃፍከውን ደግመህ አንብብ ምክንያቱም ትርጉም የሌለው የማይገባ ጽሁፍ ስለሆነ አየህ አለመማርህ እና ደንቆሮ መሆንህን አሳበቀብህ 😂😂 እኔ እና አንተ በምንም ተአምር አንገናኝም እሱላይ ልክ ብለሃል ምክንያቱም እንዳንተ ዘረኛ እና የጥንታዊ ጋርዬሽ አስተሳስብ ያለው ቤተሰብ አላሳደገኝም::
@kediraliradia6048
@kediraliradia6048 Жыл бұрын
የሚኒልክ ባንዲራ ሰርጉን አበላሸው
@SeadibanthassenYouTube
@SeadibanthassenYouTube Жыл бұрын
አይ አለማወቅ 😥😥
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 Жыл бұрын
የባንዳና የቡዳ መድሀኒት 👉💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪❗️❗️በደንብ ጩሂ 😫😫,,, ጮኸሽ ጮኸሽ ይወጣልሻል ምንም ማድረግ አይቻልም ከብቲት😂😂😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
🤔🤔🌳🌳I bet it is better than worshiping a tree 😂😂😂 foolish
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
አፄ ሚንሊክ ሞተውም ትቀዝናላችሁ 😂😂😂
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Kokeb yelelew bandira👎👎👎👎👎👎👎
@berryfamily2846
@berryfamily2846 Жыл бұрын
☻☻☻👎👎👎💛❤💛❤
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
😂😂😂 eref essay you are not invited 😆🤣🤣
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
ጥንብ አጋሜ ቆፍቃፍ ምን አባህ ትሰራለህ እዚህ? ትግራይ ትስረር በል ሂድ እና 😂😂😂
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
የኔ ልዩ መልካም ጋብቻ ሜሉዬ!!
ሜላት ነብዩ ማርያም ትቅረብሽ Hanna Yohannes: Melat Nebiyu
22:21
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 593 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
samuel zerezgi ሳርፕራይዝ New Eritrean music 2024 (Esaw)
17:49
የአጥር ወፍ አትስማሽ
2:42
Endalk Melkamu
Рет қаралды 2,5 М.
Mursal Muuse | Heesta Saggontinta | Hodan Abdirahman 2020
8:25
Waqal WStudío
Рет қаралды 1,6 МЛН
አለምን ያስደመሙት ሙሽሮች  ተጋበዙለኝ
3:56
አሌክስ ራያ_Alex Raya
Рет қаралды 766 М.
Ethiopian Wedding Celebrations Parties New 2022 A&S
8:20
Adrajew Aviya
Рет қаралды 10 М.
የሜላት ነብዩ ሰርግ Hanna Yohannes: | melat nebiyu wedding |
21:24
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 375 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН