Рет қаралды 82,824
( የጠቅላይ ሚንስትሩ እና የነብዩ ዕይታ )
በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ላይ ትልቅ አሻራ ያደረገው ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በልጅነታቸው ሲላኩ መኪና ሳይኖረኝ በምናቤ መኪና እየነዳሁ እሄድ ነበር ሲሉ ተናግረዋል። ከዚያም ዛሬ ላይ የደረሱበትን ደረጃም ሲናገሩ ነበር።
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክም በዕይታ እና በዶክተር አብይ ያላፈው ጎዳና ዙሪያ እንዲህም ሲሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩ ከተከታዩ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል
መልካም ቆይታ