No video

ቀበና ሰፈር እና ትዝታዎቹ ትዝታችን በኢቢኤስ /Tezetachen On EBS Kebena Sefer SE 17 EP 2

  Рет қаралды 74,666

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@Thuglife-ej6lc
@Thuglife-ej6lc 4 жыл бұрын
ይኔን ፕሮግራም ሳይው እንባ ተናነቀኝ ምክንያቱም ተወልጄ ያደኩበት ስፈር ቀበና (ቅንቢቢት) ኮከብ ጰባህ ት|ቤት የተማርኩበት ባጥር ዘልዬ ገብቼ የተማርኩበት ብቻ ብዙ ትዝታዎች በውስጤ አሉ !! ስላማቹ ብዝት ይበል የስፈቼ ልጆች አብራቹኝ ኮከብ ጸባህ የተማራቹ ስንቱን የድስታ ግዜ ያሳለፋቹ እናተም ሰላማቹ ይብዛ ! One day ከስደት ስመለስ ስፈሬን ት|ም ቤቴን አይዋለው !!
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 4 жыл бұрын
ወይኔ ስለቀበና በጣም ብዙ ነገር ማወቅ እፈልጋለው የእውነት ምክንያቱም እናቴ በልጅነቴ ነበር ወደ አረብ ሀገር የሄደችው በስልክ ብቻ ነበር የማገኛት እና ስለሷ ብዙም አላውቅም ነበር እያደኩ ስመጣ በስልክ በኢም ምናምን ሳወራት ብዙ ነገር ነገረችኝ እና ቀበና ተወልዳ እንዳደገች ነገረችኝ ሚልኮ ወፍጮ ቤት የሚባል ወፍጮ ቤት አካባቢ እንደነበር ሰፈሯ ነግራኛለች ቤተሰቦቿን ፈልጌ እንዳገኛቸው ነግራኝ ነበር ግን እኔም እዚሁ አረብ ሀገር ስለሆንኩ እድሉን አላገኘውም 😥
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
Thug life ላንተም ሰላምህ ይብዛ ባጥር ዘልዬ ስትል የማቅህ መሰለኝ ምክንያቱም ብዙ ናችሁ እኮ የምትዘሉት :- ደምሴ : ሳሚ: ሃይሊት: ሃያልሰው ....
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 3 жыл бұрын
@@beyenekefene970 እነዚህን ስሞች አስታውሳቸዋለሁ
@beyenekefene970
@beyenekefene970 3 жыл бұрын
@@user-oy1sv6py5d ይገርማል ለካ አንቺም በአጥር ላይ ትዘዪ ነበር! 😂 😂 እንዴት እንዳላየሁሽ ...ምን አልባት እኔ ስቀር ነው የምትዘይው 😂 ለማንኛውም ጥሩ ትውስታ ነበር ኮኮበ ፅብሃ ትምህርት ቤት ...
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዮናስ ከበደ ቀበና ሰፈሬን ስላቀረብክልኝ ደስ ብሎኛል ነገ አየውና በሰፊው ሀሳቤን እገልፃለሁ ለምን ቀበና ሲነሳ የእኛ ቤት ከ200ዓመት በላይ የሆነው ስለሆነ እና የመጀመሪያው ስልክ የገባው እኛ ቤት ነው እና አባ ብደላ ሻይ ቤት ፣ጮርናቄ ፣ሰፌድ ወዘተ እንዲያውም አሊአብደላ የሚባሉ የመናዊ ነበሩ ከጎረቤት ጋር ተካሰው ፍርድ ቤት ቀረቡ ዳኛውም ጠበቃ ግዙና ተከራከሩ አላቸው እሄን ጊዜ አባ አብደላ ከፍርድ ቤት ወጥተው 'ጭቅጭቅ በገንዘብ የሚገዛ ጭቅጭቅ በገንዘብ የሚገዛ ''' እያሉ ተጣሩ እስከ ዛሬ ድረስ ይተረታል ። ሂሩት በቀለ /አቢቲን /እንዳነሳህ ይሰማኛል ። ኮርያ ሰፈር ደጃዝማች ይልማ በጎ አድራጎት ትቤት ቅንብቢት /ሲነሳ እነ ግርማ ቦዲው ፣ተሾመ ምትኩ ቀበና ናዳ ወዘተ / የቀበና ወንዝ ዋና ብስኩት ዱቤ ባህር ጆቫኒ ጅብ እንዴ ድ..ብ..ድ..ብ ..ቁማሩስ?? የጉሩፕ ፀቡስ? ወዘተ እንዳነሳህ ይሰማኛል ከታዋቂ ሰዎች ፀሀዬ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኩሩቤል ዳንኤል አንባቸው /በህንድ ረዳት ቆንስላ የነበረ / ሻምበል አባቴነህ ኪዳነ ምህረትቤት በዛውም ተዋቂ የነበረ ሻፍት የሴቶች ፀጉር ቤት ወዘተ እንደማያቸው እምነቴ ከፍ ያለ ነው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ዋው ዘረዘርከው። ትዝታው ብቻ ቀሪ
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 4 жыл бұрын
በጌታ በውስጥ አውራኝ 🙏🙏
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 4 жыл бұрын
ከላይ ሪፕሌይ ላይ የፃፍኩት አለ እሱን አንብበውና 🙏🙏🙏🙏
@dungedunge7226
@dungedunge7226 3 жыл бұрын
ዋው ኮኮበ ፅባህ እነ ሳይቤርያ ፣እነ ብቅ እንቅ የሚባሉት ክፍሎች መቼም አይረሱኝም
@robigi22
@robigi22 3 жыл бұрын
Wefcho bet,
@somonesurafale5661
@somonesurafale5661 Жыл бұрын
ታሪክ ካለው ይነገረን
@Getahun121
@Getahun121 4 жыл бұрын
ቀበና ሰፈሬ።!!!!! በጣም ይቀራል ስለቀበና እንዲህ ነካ ተደርጎ የሚታለፍ አይደለም።እኔ እንኳን በግሌ በጣም የማልረሳቸው ብዙ ፅታዎች አሉኝ።መዋኛዎቹ ስም ነበራቸው።ለምሳሌ ከኮከበ ጽባሕ ወረድ ብሎ የለው ተለቅ ያለ ባሕር ያለው መዋኛ "ጅቦ" ይባላል። በብዛት የሚዋኙት ትልልቆችና ዋና ይሚችሉ መሆን አለባቸው።ምክን ያቱም ወደታች ስለሚያሰምጥ፤ በዝህም የተነሳ ዋና ሳይችሉ ሰምጠው የሞቱ ልጆች ነበሩ።ሌላው የማልረሳው ስዋኝ አንዱ ተንኮለኛ ልብሳችንን ሰብስቦ ወስዶብን ራቁታችንን ወደ ቤት የምንገባበት ጊዜ ብዙ ነበር።ወላጆች ደግሞ ስላማይፈቅዱልን መዋኘታችን ከታወቀ የምንገረፈው ግርፍ፤የምንለቀለቀ ባለ አስር ሳንቲም ባዝሊን.......አረ ስንቱን የማይሆን ነገር ነካክተህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ።
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
የቀበና ልጆች ገባ ገባ በሉ ሰፈራችሁን በትዝታ ጎብኙ
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
መጥተናልልል
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
መጥተናል
@emiliyateklamariam8806
@emiliyateklamariam8806 4 жыл бұрын
Alen alen
@Thuglife-ej6lc
@Thuglife-ej6lc 4 жыл бұрын
ስፈሬን ሳይው እንባ እንባ አለኝ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
አለን ገብተናል
@alemayehuwoldekidan3214
@alemayehuwoldekidan3214 4 жыл бұрын
ትዝታ ውስጥ ነው የከተታችሁን። ኮከብ ፅህባ ትምህርት ቤቴ። ቅምቢ ቤት ጠላ ቤቶቹም ትዝ ይሉናል። EBS እናመሰግናለን!
@mimizerom3158
@mimizerom3158 4 жыл бұрын
OMG. You make me cry. I have a lot of memories in this school. I have pure love for all teachers and students in this school . l graduated high school 1994 E.C and now l live in Columbus Ohio. If God will l wish l can do something to my school. Thank you Yonnas for visiting this legendary school!!
@mullera4766
@mullera4766 4 жыл бұрын
ዮናስ፣ ፕሮግራምን፣ በጣም፣ ነው፣ የምወደው፣ አይዞህ፣ በርታ።ሰለ፣መጀመሪያ፣ ኢትዮጵያ፣ ውሰጥ፣ አረቄ፣ፋብሪካ፣ የከፈቱት፣ ሞላማሩ፣መርከበኛ፣ አረቄ፣ፋብሪካ፣ ኤልያስ፣ ፐፐሲኖ፣ፕሮግራም፣ ብትሰራ፣ትዝታችን፣ በኢቤስ፣ጥሩ፣ ይመስለኛል፣ ዮኒ፣በርታ
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 4 жыл бұрын
እኔ የባህርዳር ልጂ ነኝ የአአ ልጆች ግን ከምር ውስጤ ናቸው
@berasharew1250
@berasharew1250 4 жыл бұрын
Michet yibelesh mamaye
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 жыл бұрын
ስንዬ አቤት ቁጥርሽን ላኪው እኔም ባህርዳር ውስጤ ናቹ። ከ4ኪሎ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በፈረንሳይ ሰፈር ስም በትውልድ መንደራችን አሁን በስደት ራሻ ሩሲያ ።
@meseretmeseret8697
@meseretmeseret8697 4 жыл бұрын
መቼም መቼም የማይረሳ እኮ ነው ቀበና የፍቅር ሰፈር
@alemtshayekebede
@alemtshayekebede 4 ай бұрын
በእውነት በጣም አዝኛለሁ የተማርኩበት ትምህርት ቤቴ እንዲህ ፈራርሶ የከበት ማደሪያ መስሎ በማየቴ ምነው መንግስት ቢያድሰው ስንት ዶክተር እንጂነየር ፓይለት ያፈራ ትምህርት ቤት እንዲህ መሆኑ ጥሩ ጥሩ ጎበዝ አስተማሪ ተማሪ የነበረበት እንዲህ ተጎሳቆሎ ማየት በጣም ያሳፍራል ትምህርት ሚኒሰቴር እና ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ቢያዩትና ቢያድሱት በጣም ደስ ይለኛል አብሶ ያንን የመሰለ አዳራሽ እንዲህ ውልቅልቁ ወቶ ማየት በጣም በጣም ያማል፡፡
@Jozejanmeda
@Jozejanmeda 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የቀድሞ ትምህርትቤቴን ኮከበጽባህን እንዲሁም የመማሪያ ክፍላችን የነበረውን ክፍላችንን 9 አንድ ስላካትትክልን
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 4 жыл бұрын
የአራት ኪሎ ልጅ ነበርኩ ከሠፈር ልጆች ጋር በመሆን ቀበና እየሄድን እንዋኝ ነበር ደግሞም ከቅንብቢት ልጆች ጋር እንጋጭ ነበር አቦ ትዝታን ጫረበኝ ደስ የሚል ማራኪ አቀራረብና ዝግጅት good job!!
@alemhailu153
@alemhailu153 4 жыл бұрын
እኔም ከ9-12 ተምሬያለሁ 11ኛ ክፍል ሳይቤሪያ የሚባለዉ ከክፍሎቹ መጨረሻላይ ያሉት መደዳ ናቸዉ ቅምብቢት የሚባለዉ ደግሞ የጉልቤ ሰፈር ነበር በጣም ነበር የሚፈሩት በ84 በአንዲት ታጋይ በተተኮሰ ጥይት ተማሪዎች ሞተዋል የሱን ጉዳይ ከነበሩ መምህራን አጣርተህ ብትነግረን ደስ ይለናል በፈረሰ አጥር ገብታ ተኩሳ ነዉ የገደለቻቸዉ በደንብ ነዉ የማስታዉሰዉ ሰፈሩ ፀበሉ አካባቢ የሆነ ገዛሀኝ የሚባል ልጅ ወንድሙ ዶ/ር ቢሆንም ሊያድነዉ ሳይችል ቀርቶ ህይወቱ አልፎል ::
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እኔ የፈረንሳይ ለጋሲዬን ልጅ ነኝ ቅንብቢቶች ሀይለኞች ነበሩ ልክ እንደ እንደ 06 11 ዶች ፈረንሳይ አቦ 19 84 ወያኔ ሲገባ የኛ ሰፈር ሰርካለም የሚባል ሀብታሙ የ18 ቀበሌ ብዙ ተገለዋል ተሰደድን አሁን ወደ ሀገር የገቡ አሉ እኔ ራሻ ነው ያለሁት በቀርብ ከ7 ወር በፉት እስኬውን ተገናኝትን ተመልሰናል በዚህ አመት መጨረሻ ወደ ሀገር እንገባለን ከነክብራችን ።
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
አይ ዮኒ በትዝታ ወደ ኃላ መለስከኝ ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤት ትውስታ :- ሎሚ ተራ ( ኮምጣጤ ተክል ስላለ) : ብቅ እንቅ ( ዩኒት ሊደር አጠገብ ስለሆነ) አላስካ ( ራሽያ ኤንባሲ ጋር ክፍሎቹ ስለተጠጋጉ ) በጥቂቱ የነበሩ ቅፅል ስሞች ውስጤ ናቸው ብዙ ሰዎች ያስታውሱታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ዮኒ
@soueidtelecom4351
@soueidtelecom4351 4 жыл бұрын
ሳይቤርያ
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
እውነት ነው ስላረምከኝ አመሰግናለሁ!
@yum483
@yum483 4 жыл бұрын
ሰፈሬ ቀበና ትምህርት ቤቶችን 😭😭😭I miss so much
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
ዮኒዬ በስደት አለም ሆኜ ት/ምህርት ቤቴን እና ቀበና ን በጥቂቱም ቢሆን ስላስጎበኘኽን ከልብ እናመሰግናለን። በ ቀበና ልጆች ስም♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘
@mimiaddisu2248
@mimiaddisu2248 4 жыл бұрын
ቀበና ኮከበ ፀባህ ግሩፕ ቢኖር ብዙ የተጠፋፎ ጉደኞች ይገናኛሉ ብይ አሰባለሁ ውይ ትምህርት ቤቴ
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
በጣም😭😭
@rabyyoutubez7715
@rabyyoutubez7715 4 жыл бұрын
በጣም ልክነሺ እኔራሡ ብዙየማቃቸዉልጅች ጠፍተወብኛል
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
mimi addisu እኔም እስማማለሁ በተለይ በስደት ላይ ለሆኑ
@agonafermekonnen1841
@agonafermekonnen1841 3 жыл бұрын
ቀበና ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤቴ ከሁሉ የሚገርመኝ ሁሌ እየረፈደብኝ እሩጫ ነበር የምገባው ብዙ ትዝታ አለው በጣም በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው
@nanakh5722
@nanakh5722 4 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርትቤቴ ኮኮ በፀባ ውይ ስንት ትዝታ አለብኝ
@Ctomxi
@Ctomxi 4 жыл бұрын
Me too
@senaittube502
@senaittube502 3 жыл бұрын
ብዙ ትዝታዎች አሉብኝ ኮከብ ጽባሕ ት/ ቤት 😢❤️እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ❤️
@semretbezabhe5144
@semretbezabhe5144 Жыл бұрын
ዋው ቀበናዎች እውነት ትለያላችሁ እኔ የአ/ጭ ልጅ ነኝ ነገር ግን በአንድ ወቅት ሚኒሊክ ሆስፒታል ሰመላለስ ቀበና ፑንስዮን ነበረ እናም ቀበናዎች ተንከባክበውኝ ነበር እመቤታችን ወደድኳችሁ የምር ፍቅሩን እኔ መሰክራለሁ
@abiyberhanu7785
@abiyberhanu7785 4 жыл бұрын
የቀበና ልጅ አይደለሁም ። የቀበና ልጆች ፍቅር በመሆናቸው ብቻ ብዙ ጊዜ (( በየቀኑ)) እሄድ ነበር ። በተለይ ከቀበና ወንዝ ጋር ልዩ ፍቅር ስለነበረኝ ከሰው ጋር መዋልም ሆነ መነጋገር አስጠልቶኝ " ወይራ" እና " ኩበት" በብዛት እየገዛሁ ቀኑን ሙሉ ብቻዬን 5 ዓመት እንደ ጉድ አጭሼበታለሁ ። ፈርሼበታለሁ ። ቀበና ወንዝ ያሉ አእዋፎችና የዱር እንስሳት ያውቁኛል አውቃቸዋለሁ ። ገላዬን የታጠብኩበት ልብሴን ያጠብኩበት ቀበና ወንዝ ብቻ ነው ። ቀበና ! እወድሃለው ።
@alekabirru5937
@alekabirru5937 3 жыл бұрын
Thank you Yoni. I am from Kebena as well. Meskob sefer. I went to kokebe tsibah from 1st to 10th grade. I started when it was called Kokebe Tsibah Kedamawi Haile Selassie then Derg came and cut the "Kehas" out from its name. It was the time during students protests and the Edget be Hibret .. that is when I left my beloved school. I miss all the good times, paste bets, the school marsh band and the fight between Segede and Legesse Tibo. I miss those lovely teachers like gash Shiferahu, Worede, Getachew (3) Mulugeta, Lantesil, Tariku, gash mamo (music), Habte, and principals, Ato Amare, Adugna, and unit leader Tillahun. The nurses and librarians. I cant mention all but I just want to say Thank you to all the teachers and leaders. I will come back and add more another time.
@ethioshelf1017
@ethioshelf1017 4 жыл бұрын
ክብር ለመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ፓይለት ሙሉመቤት እምሩ
@oneiove7184
@oneiove7184 4 жыл бұрын
ዋው ዬኒ አለን አለን ምርጥ ሰው ወደ ድሮ ትውስታ መለስከኝ
@melesachewkebede715
@melesachewkebede715 4 жыл бұрын
የቀበና ፕሮግራምማ እንደዚህ ባጭሩ መሆን የለበትም ወደ ኮርያ ሰፈር ወደ ቤላ ጎራ ሳትል ? ድጋሚማ መቃኘት አለበት ለፕሮግራሙም ሰፊ የአየር ሰዓት የሚይዝ ነው።አንድ አስተያየት አለኝ ደሞ ቀደም ብለህ የምታናግራቸውን ሰዎች መርጠህ ብታዘጋጅ በጣም ብዙ ታሪክ ያጫውቱሀል ፕሮግራሙንም በጣም ያሳምረዋል።መልካም ጊዜ
@eknewmovies4990
@eknewmovies4990 4 жыл бұрын
Ye corona seat slehone nw enji makerbu ayekrm bza lay semonun dmo wede bela mehedu aykerm
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 4 жыл бұрын
Oh my God Yoni... that’s my school!!!! So much memories flowing in my vein 😭.... thank you so much!!!!!!!
@sdsd7273
@sdsd7273 4 жыл бұрын
ቀበናሰፈሬምርጥምርጥስውየወጣበትእናመስግናለንዬኒ
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ያናብደላ ጮርናቄ የናፈቀው
@user-by7kp1ni7y
@user-by7kp1ni7y 4 жыл бұрын
ቀበነ እኔም ብዙ ትዝታ አለብኝ አክሥቴ ጋር በነበርኩበት ጊዜ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
ዬኒ ከ12 አመት በሃላ ትምርት ቤቴን በሰው ሃገር ላይ ሆኜ ሳየው የሚገርም ስሜት ነው የተሰማኝ በጣም እናመሰግናለን አንድ ቀን ደሞ በሰፊው እንደምታሳየን ተስፋ አረጋለሁ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም መሳጭ ናቸው በርታ ብሮ
@user-mc8wv6yr7v
@user-mc8wv6yr7v 4 жыл бұрын
ሉሉ እስኪ በቅንነት እቺ እህታችን ሰብስከራይብ አድርጊያት እዲሁም ለጓደኞችሼ ሼር አድርጊላት አዲስ ነች ልናበረታታት ይገባል ኢስላማዊ ሀዲሶችን ታቀርባለች
@user-mc8wv6yr7v
@user-mc8wv6yr7v 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eKqImM6nutO3fGg.html
@misualemu2103
@misualemu2103 Жыл бұрын
9 12 1999 አ/ም የተማርኩበት ክፍል ወደዋላ መለስከኝ ዮኒ እናመሰግናለን
@soueidtelecom4351
@soueidtelecom4351 4 жыл бұрын
እናቷ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አብራሪ ነበሩ
@engochatube568
@engochatube568 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታዬን አመጣችሁት ኮከበ ፅባህ ትምህርት ቤቴ ሳይቤሪያ ውይ ብርዱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️
@danielgetu6523
@danielgetu6523 4 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርት ቤቴ ኮከበ ፅባህ ebs tv እግዚአብሄር ይስጥልኝ። የትምህርት ቤቴ ትዝታ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ያየሁት ።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ዮንዬ እኳን በሰላም መጣክ እዴት በጉጉት እደምጠብቅህ እኮ ሰላምክ ይብዛልኝ
@see12334
@see12334 4 жыл бұрын
My school my life my friend i miss all about kebena
@haregethiopia7424
@haregethiopia7424 4 жыл бұрын
ዮንየ በጣም አመሰግናለሁ ዋው ትምህርት ቤቴ ሰፈሪ በዚህ አጋጣሚ ሁሌም እማስበው ብንሰባሰብ ደስ ይለኝ ነበር አለን አለን ዩኒ ወደኋላ ነው የመለስከኝ
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 4 жыл бұрын
ትዝታች በኢቤ ኤስ ምርጥ ፕሮግራም ከኮሮና በኃላ ወደ ትንሿ የንብ ቀፎ ወደ ባቲ ጎራ በል ብዙ ታሪክ አላት
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 4 жыл бұрын
ትምህርትቤቴ ❤️❤️❤️
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 4 жыл бұрын
ትምህርት. ቤቴ. ሰፋሬ. ቅንብቢት. ወይኔ. ዩኒ. ጉበዝ. ግን. ለምን. ኢለመንተሪን. አላሳየህም ጠላ. ለምን. አልጠጣህም. ጅርመን. ኢንባሲ በዛ. አልፈሀል ግን. አላሳየህም አይይይይ. ትዝታ. ።እድሜ. ይስጥህ. ቆንጂት. ስለአየሁሽ. ደስ ብሎኛል።
@user-mc8wv6yr7v
@user-mc8wv6yr7v 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eKqImM6nutO3fGg.htmlሰብስከራይብ አድርጊ
@user-ru7we5qz2j
@user-ru7we5qz2j 4 жыл бұрын
ትምርትቤቴወደሁአላበትዝታኢቢኤስእናመሰግናለን
@dawittesfasion7353
@dawittesfasion7353 4 жыл бұрын
This is very interesting. I really apriciate and thank you for takeing time and show me my school after 45 years. Please, come back and do full tour of King Haoleailase secondary school.I have a lots of memory , I was student from 1958 to 1968. I swum in kebena two three times a week with lot of friends. Thank you Dawir
@meazi01
@meazi01 4 жыл бұрын
Amazing! everything will changed on time, thank you for you working hard! very Good channel I like it
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 4 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርት ቤቴ ሰፈሬ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ፈራርሳል እየተገነባ ነው የኔ ክላሴ የነበረው ኮሪደሩ መደዳ ነበር ይገርማል በጣም
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 4 жыл бұрын
ጠላ ብለህ የምወደውን አስታውስከኝ አመሰግናአለሁ ይመቻችሁ ወገኖቸ።
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ዮኒ በርታ
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 4 жыл бұрын
ይሄን የምታዩ በጠቅላላ ቶሎቶሎ ስለቀበና ብዙ ማወቅ እንድትችሉ ሰብስክራያብ በማደረግ ተባበሩኝ
@marefiyaeshete4272
@marefiyaeshete4272 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ሰፈሬ ቀበና
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
የተለያዩ የአዲስ አበባን ሰፈሮች በፕሮግራምህ አስታውሰህናል አዘጋጁ ምርጥ ሰው ነህ ለዛህ ሁሉ ደስ ይላል እንደ አንዳንድ አዘጋጆች ሙዝዝ ስለማትል ተወዳጅ ነህ ጥሩ ሥራ ነው ቀጥልበት!!!!
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 4 жыл бұрын
ወይኔ ት/ቤቴ ቀኀሥ በሚባልበት ጊዜ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 жыл бұрын
Woww it took me back to my childhood memory. I broke up with tears Thank you Anareyee
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ውይ ክላሴን አየሁት።እግዚአብሄር ይስጥህ በእውነት። ብቅ እንቅ፣ሳይቤሪያ ዋውውውው
@weyneamanual170
@weyneamanual170 4 жыл бұрын
Enamsegenalen Seferachen Sela Gobyhe
@beketube9852
@beketube9852 4 жыл бұрын
የትዝታችን በኢቢኤስ አድናቂ ነኝ ላይክ
@ethiotube8004
@ethiotube8004 4 жыл бұрын
እንዛመድ እስኪ
@buzeetube9144
@buzeetube9144 4 жыл бұрын
#Beke bet gora bey mar
@zenbiltv
@zenbiltv 4 жыл бұрын
ዋው እውነት ትዝታዪ ቃሀስ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ቀበና አንደኛ ደረጃ የኤለመንተሪ ትምህርት ቤቴ ነበር።😍😍😍
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 4 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርትቤቴ አፈር ድሜ በልቶአል ከ23 አመት በፊት ውበቱ ልዩ ነበር ልዩ ትዝታ እና መሰግናለን የቀድሞ ስሙ ቀሀስ ታሪክ አውድሙ ወያኔ ውልቅልቁን አውጥቶታል በቀኝ በኩል ሻይ ቤት ነበረች
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጡ እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልህ
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
Wow thank you 🙏🙏🙏🙏
@lubie31
@lubie31 4 жыл бұрын
Betam enameseginalen wondim yoni.. konjo sira new bertalin wondime 🙏
@menayemariyam1890
@menayemariyam1890 3 жыл бұрын
ወይኔ ት/ቤቴ ማሪያምን እዴት ደስ እዳለኝ
@almeshey6262
@almeshey6262 4 жыл бұрын
ወይኔ ቀበናዬ የምዋኝብሽ ቀበናኮ ብዙ ስም ነው ያለው በትንሹማ አታስቀሩት ሰፍ አድርጋቹ ጎብኙ አስጎብኙን ከተራራቅን ብዙ ጊዜያትን አስቆጠርን ቀበና እባዬ ነው የመጣው
@just_psg1006
@just_psg1006 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው ጥሩ ፕሮግራም ነው
@fraolmtf
@fraolmtf 3 жыл бұрын
Africa's first female pilot Weyzero Muluemebet Emiru from Ethiopia.
@alemyhufulas7571
@alemyhufulas7571 4 жыл бұрын
አቤት ስፈሪ አቤት ስፈሬ ሲያምር እኮ አይ የነበረ ነገረ ጠላ ወይ ጠላ ተጠጣ አሁንማ ከየት ይምጣ ጠላ በጣም አረፍ ነዉ ዝግጅቱ በሰፈረ ስም አመሰግናለሁ ።
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ቀበና አድቬንቴስት ትቤት ተማሬዋች የትናችሁ
@Live24-
@Live24- 4 жыл бұрын
ኮከበ ፅባህ ት/ቤቴ ለቁምነገር የበቃሁብሽ:: በነገራችን ላይ ዮኒ በድጋሚ ሰፋ ያለ ፕሮግራም እንደምትሰራበት ገልጸሀል:: ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ የጥበብ ሰዎች ; ምሁራን ; ታላላቅ ደራስያን የወጡበት ቦታ እንደመሆኑ መጠን ማናገር ያለብህን አካላት እና መጠነኛ ጥናት አድርገህ የተሻለ ፕሮግራም ይኖርሀል ብዬ አስባለሁ:: እግረ መንገድህን የኮከበ ፅባህን elementary school እና የቀበናን elementary school አብረህ መዳሰስህን እንዳትረሳ:: በተረፈ እናመሰግናለን👍
@jimmyaddis9516
@jimmyaddis9516 4 жыл бұрын
Ewenetune lemenager betam neber yemewedachu gen bekebena besefera guday menem alakerebahum buzu buzu tarik yalewe sefer neber sewochune wetatochen leke endelelawe sefer weredachu tela tetetachu giza setachu mechawet neberebachu enkuan 30 dekika behulet besoset kefel program neber yetebekut gen aleteseram bechal kendegena lemeserat asebubet. Gen ante ygebabet kefel temeret bat weset bewenet yega kefel neber 11 D yebal neber balesasat. Demo leke yenena yegodegoch mekemecha kehulawe and wedefit neber banete 2 bekege bekul. Kefelan selayhut ke20 amet bhula I am so happy. Gen asebubet.
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ቀበና ሲነሳ ፀሀዬ ዬሀንስ አይረሳም ከነመላው ቤተሰቡ 06 ጃል ሜዳ መእዝ ፈረሰኛ የኮሪያ ሰፈር የኮሪያ ዘማቾች መንደር ።
@hailuadela5124
@hailuadela5124 4 жыл бұрын
ትዝታወች ከዐንደኛ እስከ ዐስራሁለተኛ ካከበጰበሀ!
@fasilweyessa5432
@fasilweyessa5432 4 жыл бұрын
ትምህት ቤቴ የተማርኩብሽ ያደኩብሽ ምርጦ ኮከበ ፅብሐ እወድሻለው ሁሌም
@user-lm1we1qh8e
@user-lm1we1qh8e 4 жыл бұрын
ሳምንት ደም ህብረትፍሬእና ቤላ የምትሉ ወደላይ 👆
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለው ህብረት ፍሬ ትምህርት ቤቴ ቤላ የትውልድ ሰፈሬ
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
Enem Bela safere
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
እኔም የቤላ ልጅ ነኝ♥️
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
የቤላ ልጆች ኑ ሰብሰብ በሉ እወዳችዋለው
@soueidtelecom4351
@soueidtelecom4351 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ስው ነበሩ
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ትንሹ ደሬ ነው እምትመስለው ኣቀራረብክ በጣም ይመቻል እናመስግናለን
@esromnigga7090
@esromnigga7090 3 жыл бұрын
Kebena yegna sefer ✊✊✊✊✊
@meskeremmekasha9739
@meskeremmekasha9739 4 жыл бұрын
ebs thank you
@user-hb5tv4yg3d
@user-hb5tv4yg3d 4 жыл бұрын
ትምህርት ቤቴ ቀበና ወይኔ ኮከበ ፀበሀ
@user-mc8wv6yr7v
@user-mc8wv6yr7v 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስከራይብ አድርጓትkzfaq.info/get/bejne/eKqImM6nutO3fGg.html
@tonymerne8125
@tonymerne8125 4 жыл бұрын
Betam feker newe.
@tibebegirmalakew8549
@tibebegirmalakew8549 3 жыл бұрын
kokebe Tsibah my old school.
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 3 жыл бұрын
ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤቴ ምናለ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ። ቲቸር ማናለብሽን ባያት ደስ ይለኝ ነበረ
@liyouworkzerie5620
@liyouworkzerie5620 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትዝታ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 жыл бұрын
ትምህርት ቤቴ 😍😍😍 የቀበናን ነገር አታንሳብኝ ሁለቴ ወድቄለሁ ወንዙ ውሰጥ አቀርጬ ስሄድ😄
@tsehaygebreslassie2303
@tsehaygebreslassie2303 4 жыл бұрын
oh my GOD emegreme newe ezhue yalhue yahele newe yetesemane weyyyyyyena temertebata
@ethioman1241
@ethioman1241 4 жыл бұрын
after swimming we were also catching the fishes.the fishes were very small. thank you bro
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ትዝታ 1978
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
መኪናህ ግን ቮልስህ ተመቸችኝ። እኔ ብዙ ትዝታ አለኝ ኮከበፅባህ ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛየን የተዋወኩት። ዋውውው
@edelg2938
@edelg2938 4 жыл бұрын
Ba hiwota bezu yatmalalskubet bota kokobasbha temert bet
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@nanakh5722
@nanakh5722 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
መቼም አቀራራብ አንደኛ ነው ዮኒ በርታ አይዞን ebs አይ፣ታመንም ቢሆንም በጣም ጥሩ ስም ነው ያለህ ለምነው ነው የሚቀጥሩህ ካልሆነ ደውልልኝ ፣ተሰባስበን ጋ እንልባቸዋለን
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ስንት ድንቅ ሰው አለ ቀበና
@nusbahsalima9575
@nusbahsalima9575 4 жыл бұрын
Yoni enameseginalen timihit beten....
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ውይይይ ትምህርት ቤቴ።ትዝታ ቀሰቀስክብኝ።ዋው። ልክ ክፍሌን ነው ያየሁት። ግን አረጀ። በተለይ የውጭው በር እና መግቢያው ላይ አስፋልቱ ተቆፍሮ ውሀ ይዟል።ያሳዝናል።
@nanakh5722
@nanakh5722 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ጠላ ሰፈር እህህህ
@user-mc8wv6yr7v
@user-mc8wv6yr7v 4 жыл бұрын
እስኪ እቺ ሰብስከራይብ እናድርጋት አዲስነች እናበረታታት ሼር ላይክ እናድርግላትkzfaq.info/get/bejne/eKqImM6nutO3fGg.html
@adonayisrael9670
@adonayisrael9670 4 жыл бұрын
I remember men this school. I was sit the first desk also I was meet my first girlfriend.
@tonymerne8125
@tonymerne8125 4 жыл бұрын
T.m.s temehrte bet .yesera.
@mehasimkedir5102
@mehasimkedir5102 4 жыл бұрын
11 class 12 class eza new yetmarkute ahun America negn ayi tezeta preparatory begna neber yetjemeru
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
ፕሪፓራቶሪ የተጀመረበት አመት እኔም 9 ነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ
@rabyyoutubez7715
@rabyyoutubez7715 4 жыл бұрын
ወይይ ትዚታ
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 4 жыл бұрын
ወይኔ ❤️❤️❤️❤️❤️ አለን አለን ወፊጮ ቤት ሰፈሬና ትምህርት ቤቴ I miss you ❤️❤️❤️
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
Genet Gebrwold እውነት ወፍጮ ቤት የሚባለው ወደ ላይብረሪ መሄጃ በኩል ያሉት ክፍሎች ናቸው ባልሳሳት
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН
Tezitachen on EBS : Season 7 EP 1- የ ካዛንችስ ትዝታዎች
30:27
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 2,1 М.
ኣሸንዳ ምስ ሚለን ሃይሉ
19:35
ስድራ ሪኣክት
Рет қаралды 209
Aug 22/2024 ኣብዚ'ሎ ሽሻይ ዜና ሓጎስ እዚ ስርዓት ክወድቅ'ዩ
25:06
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 1,9 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН