ቀልብ ሲሞት || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 20,330

Elaf Tube

Elaf Tube

Жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 108
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Жыл бұрын
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ስላም ያርገው
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
መሲዬ የኔ አንበሳ ስወድሽ ልኑር ወላሂ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ❤
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ዋዉ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 መሲ የሚገርም ምክር ነው ያለሁበትን ሁኔታ ያማከርኩሽ ይመስል
@user-sl6ds5nw4s
@user-sl6ds5nw4s Жыл бұрын
ማሻ አላህ እዉነት ነው ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
መስዬ ማሻ አላህ ጃግና ሴት ናሽ ጢንካሬሽ ያጣናክራል አላህ ይጫምርሽ ለአለሂ ቢዬ ዎድሻላዉ❤❤❤
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
አሚንንንንንንየረብ ያኔ ጀግና
@user-yw6ut4fo4z
@user-yw6ut4fo4z Жыл бұрын
ኡሥታዝ ዱአአርጉልኝ በአላህ እኔ በድኔ በጣም ወርጃለሁ እደበፊቱአዬደለሁም ለሶለቴም ሠአተረአልሠጥ ወቅትአሳሌፌ ተዘናግቸነው😭ዚክር አላወሳም ቁረአኔንትቻለው😭😭
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ሹ ሰበብ ማማ ይሄ ሁሉ ራስሽን ቸክ አድርጊ ወሬ ፍቅር ጂና ጃንካ ታበዢ እንደሁ ቀንሽ ማፊ ፋይዳ ቲክታክ fb ፕራንክ ምናምን ላይም ተለክፈሽ ከሆነ አምልጭ😅 ሳይረፍድ ሌላዉ የማይጠቅሙ መግሩራ ተንከሲስ ጓደኞች ካሉሽም ቸክክክክ አላህ ይርዳን ሁላችንንም ያረብ
@user-su6db1mq5b
@user-su6db1mq5b Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ ያረቢይልባችንን ያረጥብልን
@user-yw6ut4fo4z
@user-yw6ut4fo4z Жыл бұрын
@@Nejat197 ወላሂ ቴክቶክምናምን አልጠቀምም ሢጀመር ሶሻልሜዲያ አልጠቀምም ኢሞ ዋትሳብ ቴሌግራም ብቻነው ሰበብ ደሞ ወላሂ አግብቸ ባልተቤቴንበጣምእወደውነበር ገና በ4ወራችን ፈታኝ የፈታኝምችግርኑሮብኝአይደለም ሳላውቅ ሁለተኛ ነበርኩኝ ሚሥቱን መቅጫ አገባኝ ሥትሥተካከልለት በእህትነትእንቀጥል አለኝ በጣምተሰቃየሁ ከዛ የሆነልጅነበርሳማክረው ተይውእርሽውይለኛል ከዛ እኔም ለመርሳትብየ መጀናጀንጀመርኩ ተአሏህመንገድ መውጣትእንጅ ትርፍ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
@@user-yw6ut4fo4z abeher wued yerebe bey
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😢😢 እኔም ነኝ ወላሂ በጣም ደከምኩ አላህ ዬቅር ይበለን ጓደኞቸ እራሱ እየጠየቁኝ ነዉ የዱሮዋ አደለሽም ሙሆንሽ ይሉኛል በምፖስተዉ ነገር ብቻዬን ስሆንስ ከወንጀል ማን ይከልክለኝ ያአላህ ሠማህኒ ያረብ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
@user-zh5rb3xw4e
@user-zh5rb3xw4e Ай бұрын
ጄዛከላህ ኸይርኢላፍ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Ай бұрын
አሚን ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@rugaia-od2cw
@rugaia-od2cw Жыл бұрын
ዋልኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረክቱሁ ጀዛክላህ ከይህ አላህ ህይረ ሥረህን አላህ ይቀበልህ አሚን ሱለላህ አለይ ወሰለም እኝን አላህ ቀልባችን የረጥብልን ያረብ🌷🌷🌷🌷
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
- *ባልነት በንፁህ ተፈጥሮ ፈርጣማ ክንድ ነው ባልነት መከታ ነው ባልነት ትራስ ነው ባልነት ምርኩዝ ነው ባልነት መደገፊያ ነው ባልነት ብርታት ነው ባልነት ሰራተኝነት ነው ባልነት መሶሶ ነው ባልነት አስተዳዳሪ ነው ባልነት እርፍ መጨበጥ አፈር አገላብጦ ገደል ጭሮ ዛፍ ተንጠልጥሎ ቆላ ወርዶ ደጋ ወጥቶ የቤቱን ሲሳይ ማምጣት ያለበት ሰርቶ አዳሪ ነው ባልነት ደጀንነት ነው ባል ዘበኛ ነው የቤቱን ጠባቂ ቀዬውን ቀኚ ዋርዲያ ግቢውን አስተካካይ ሚስቱን ተንከባካቢ ነው ባል እንዲህ መሆኑ ለሴት ልጅ ክብር ነው ወንድ ልጅ የራሱ የሆነ አካላዊም ሆነ ስነልቦናዊ የተፈጥሮ ባህሪ አለው ልፋት ትጋት ጥንካሬ የድምፅ እና የሰውነት ሻካራነት ሳይቀር ዛሬ ዛሬ ግን ባልነት ወንድነት ተቀይሯል አንዲት ሴት ለትዳር ሲፈልጋት ብር መኪና ቤት አላት ወይ ብሎ ነው የሚጠይቀው ይህማ ውርደት ነው ወላሂ*- ይህ ቪድዮ ገና ከመስማቴ ወደድኩትኝ ወንድሜ አቡ ኢያድ ጀዛከላህ ኸይር
@hadrahussenmohammed3695
@hadrahussenmohammed3695 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
@@hadrahussenmohammed3695 ተባረከላህ
@awwddmmgg
@awwddmmgg Жыл бұрын
እኔ እራሱ የሷ ክንደዋ አባባልና የሱ አገላለጥ ኢላሂ ምስጥ ብየ ነዉ የሰማሁት አልሀምዱሊላህ እኔም ክንደ የምለው ባል አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ ያለነዉ በስደት ነን እሲ አላማችን እንዲሣካ ዱአ አርጉልኝ
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
@@awwddmmgg ሀያቲ አላህ ለናተ የሚበጀውን ይወፍቃችሁ ወደ ሀገር በሰላም ይመልሳችሁ ቀሪውን ሀያታችሁ በፍቅር በመተሳሰብ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑሩልኝ
@awwddmmgg
@awwddmmgg Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@user-ub2gw6fo7q
@user-ub2gw6fo7q Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤. ሠላምን የሚያሰፍን ኢላፍ ሚዲያ
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
▫️ብልህ ሰው ▫️ስነምግባሯ ያማረን ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡ ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡ ✨✨✨✨✨✨ 💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
@naimayusufi3777
@naimayusufi3777 Жыл бұрын
Allah yi Tabikih
@DeDh-lz2wc
@DeDh-lz2wc Ай бұрын
ወአለይኩምእሰላሞወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-hd1rv3qy7d
@user-hd1rv3qy7d Жыл бұрын
መሻአላህ ማርሃባ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏 اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
┊ ┊ ┊ ┊ ┊اللهــم ♥ ┊ ┊ ┊ ┊صـــل🌹 ┊ ┊ ┊ وسلـم❤ ┊ ┊ علـــى🌹 ┊ نبينــا❤ محمد🌹 : 🌟🌟🌟🌟🌟 ┊ ┊ ┊ ┊ ┊اللهــم ♥ ┊ ┊ ┊ ┊صـــل🌹 ┊ ┊ ┊ وسلـم❤ ┊ ┊ علـــى🌹 ┊ نبينــا❤ محمد🌹 : 🌟🌟🌟🌟🌟 ┊ ┊ ┊ ┊ ┊اللهــم ♥ ┊ ┊ ┊ ┊صـــل🌹 ┊ ┊ ┊ وسلـم❤ ┊ ┊ علـــى🌹 ┊ نبينــا❤ محمد🌹 : 🌟🌟🌟🌟🌟 ┊ ┊ ┊ ┊ ┊اللهــم ♥ ┊ ┊ ┊ ┊صـــل🌹 ┊ ┊ ┊ وسلـم❤ ┊ ┊ علـــى🌹 ┊ نبينــا❤ محمد🌹 ♥ ♥
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
ትክክለኛው صل ነው سلي ሌላ ትርጉም ስለሚሰጠው ከተቻለ ይስተካከል جزاك الله خير
@naymanayma2677
@naymanayma2677 Жыл бұрын
صحيح كلام ك جزاك الله خير
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኽይርን ወንድማችን አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን ያረብ
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ያልተቆጣህባቼውንና ያልተሳሳቱትን ሰወች መገድ ምራን የአላህ ያረሂም
@zahrah8488
@zahrah8488 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o Ай бұрын
ወለይኩም አሰላም ወ ዋ አሚን
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x Жыл бұрын
ወአለኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ኡስታዙና አላህ እስቲቃማዉን ይስጠን ያከረሚ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-bj6kn6eo5u
@user-bj6kn6eo5u Жыл бұрын
_ጀዛካላህ ኽይር_
@SaniOumer-wu6ee
@SaniOumer-wu6ee 4 ай бұрын
جزيت خيرا
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ቀልባችነን ያርጥብልን ያረቢ
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
የረ እኔስ እንደበፊቱ ልሆን አልቻልኩም ዱሀ አድርጉልኝ የኢማን ማጣቴ ጉዳይ ሀሳብ ሆነብኝ 😢 😊
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 Жыл бұрын
ኧረእኔምወሏሂ ያረብእሱሂዲያይስጠን ኧረያረብ አተውበራህመትህ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Жыл бұрын
​@@erahemamahammed6354 እኔም ያረብብ አላህ ይርዳን
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😢ለምን ነዉ በአላህ አላህ ይምራን እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር ከድኔ የራቁት እሚገርመዉ ያአላህ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Жыл бұрын
@@user-we3kb2jm5b ማር አላህ ይርዳን ያረብብ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
​@@user-mi8gz7dz8x አሚንንንንንያረብ
@IywquuuMtawuu
@IywquuuMtawuu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Marhabaa
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Жыл бұрын
Jezakumulahu heyren
@user-jt1ub2ke5m
@user-jt1ub2ke5m Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ዷአ አድርግልኝ ወንድሜ
@user-nc5nw2nh8g
@user-nc5nw2nh8g 9 ай бұрын
وعليكم سلم ورحمة الله وبركة ماشااءالله اللحمدلله
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አህለን ኢላፍ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih ❤
@user-ku8fm8ef9g
@user-ku8fm8ef9g Жыл бұрын
ያረብ
@aw56609
@aw56609 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኢላፍቱይብ❤
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 Жыл бұрын
ያረብ የልብኢማንስጠንኢላሂ
@amina9793
@amina9793 Жыл бұрын
ወንድሜ ለመለወጤ ሰበብ ሆነኸኛልና ጀዛከሏህ ኸይር
@user-hd1rv3qy7d
@user-hd1rv3qy7d Жыл бұрын
አህላን🎉🎉🎉
@ameenaetho6077
@ameenaetho6077 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረካአላህ በርታ ኡስታዝ
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 Жыл бұрын
HM❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
سوبحن لله وبي حمدي سوبحان لله لعظيم☝
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
🌹سـبحان الله وبحمده سبحاان الله العظيم 🌹
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍
@hayatomar3229
@hayatomar3229 Жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኡስታዝና🎉
@ikramabanega3619
@ikramabanega3619 Жыл бұрын
ሱብሃናራቢ😢😢😢😢
@sumaiyamuhammed7461
@sumaiyamuhammed7461 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x Жыл бұрын
ጀዛኩመላህኸይረን
@hawahawa8959
@hawahawa8959 Жыл бұрын
ኢላሂ አተው በራህመትህ ቀልባችንን አክምልን ❤❤❤❤❤
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@mdkirti1817
@mdkirti1817 Жыл бұрын
امييين يارب
@Meryembetislam
@Meryembetislam Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይዘንልን ያረበል ዓለሚን😢
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍elafe
@user-kj5ie6tn7o
@user-kj5ie6tn7o Жыл бұрын
ወአለይከም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሂ አለህ መጨረሻቻንን የሳማርልን ወንዴም ያርብ ይጠብቅህ
@HiqmaHiqma-lo3dc
@HiqmaHiqma-lo3dc Жыл бұрын
አላህ መጨርሻቺ ንን ያሳምርልን❤❤❤❤
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
🌹🌹👍
@filsenTube
@filsenTube Жыл бұрын
Ahlen elafachin Sah
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር
@user-ym5zg5wb6z
@user-ym5zg5wb6z 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰❤️👌
@mariyam2431
@mariyam2431 Жыл бұрын
Walaikum Assalam wa rahmatullahi barakatuh ❤❤❤😢
@zaharamuhammad-jb9nn
@zaharamuhammad-jb9nn 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔
@user-hd1rv3qy7d
@user-hd1rv3qy7d Жыл бұрын
ሰህ
@zahramohammed4255
@zahramohammed4255 Жыл бұрын
እውነት ወጀል ይሰማል በጣም በጣም
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
አላሁመ ያሙቀልበል ቀልበ ሰብት ቀልብነ አለድንክ
@hayathussein395
@hayathussein395 Жыл бұрын
ሽኩረን
@hayathussein395
@hayathussein395 Жыл бұрын
አተኩሮ ላየ ዱንያና ፀሐይ ይመሳሰላሉ። ፀሐይ እንደምትጠልቀው ሁሉ ዱንያም ትጠልቃለች። ዓለም ላይ የማያልፍ ነገር የለም፤ ላያልፍ የመጣ ነገርም የለም። كل من عليها فان ويبقى وجه ربك ذوالجلال والإكرام
@fatikamal2250
@fatikamal2250 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@heyatheyatmohammed7903
@heyatheyatmohammed7903 Жыл бұрын
😥😥😥😥😭😭ያረቢ
@rahima-uy7vs
@rahima-uy7vs Жыл бұрын
ወሌኩም ሰላም. ወረማቱለሂ ወባራካቱ. 👍👍👍👍
@fetiyabuser5723
@fetiyabuser5723 Жыл бұрын
😢😢😢😊ማሻአላህ😭😭😭ትክክል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😪🙏👍👍
@HayaAlwadaani-ol5vh
@HayaAlwadaani-ol5vh Жыл бұрын
💔💔😭😭🤲🕌🕋
@sartt4085
@sartt4085 Жыл бұрын
ያጀማአ የት ናችሁ ለምን አንከታተለዉም
@ahlam2718
@ahlam2718 Жыл бұрын
እኔ ሶላቴን በሳአት ነዉየምሰግደዉ ዚክርም አበዛለሁ ግን ለምን እንደሁ አላዉቅም ቁርአን መቅራት አቁሚያለሂ ለመቅራት ቁርአኑን ሳነሳ በፍጥነት ኦንቅልፍ በቁሜ ይወስደኛል😢😢😢 ይደክመኛል😢😢😢😢ሠዉነቴ ይዝላል😢😢😢ምንእንደማደርግ ግራገባኝ😢😢😢😢😢
@user-yw6ut4fo4z
@user-yw6ut4fo4z Жыл бұрын
እኔምወላሂ ስቀራእቅልፌእየመጣነወሸ የራቅኩት 😥😭
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ዉዶቸ እስኪ በዋሳፕ እንሰባሰብና እንበረታታ
@SaniOumer-wu6ee
@SaniOumer-wu6ee 4 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያግራልሽ ከቁርዓን የበለጠ መድሃኒት ከየት ይመጣል ብለሽ ነው ያው መድሃኒትሽ ቁርዓን ስለሆነ ታሸንፊያለሽ በርቺበት አላህ ያገራዋል እጅ አትሥጭ !
@bsmalhtech9848
@bsmalhtech9848 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህህይርጀዛኡስታዝአድጥያቄነበርኝውዶ 1:53 1:53 1:53
@bsmalhtech9848
@bsmalhtech9848 Жыл бұрын
ውዶእእስቲጃስናርግግደታበሶፍትማዳርቅአለብንወይስበውሀችግርየለውምሌላኝውጥያቄቅባትተቀብተንውዶእስናረግበሳሙናመታጠብአለብንከቻልክመልስልኝጀዛከላህህይር
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Жыл бұрын
ያኢላሂ እኔስ አንደኛውን ቀልቤ ደርቋል አንተው ወደ ድሮዬን መልሰኝ 😢
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН