ነቅዕ ድራማ ክፍል 44 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 44

  Рет қаралды 434,227

Nek'e Drama

Nek'e Drama

Күн бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 44 " " | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 44
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 585
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ዉጉ ዴረሰኝ እርጉዝ ነኝ ጎዴኞቸ ላይክ አምሮኝ ነወ አጨክኑብኝ በሰላም ዉለጂ በሉኝ ዴሞ
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
ዘሀራ ዘሀራ ገጭቸሻለሁ በሰላም ተገላገይ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Selam welji ehete gechewesh subscribe argegn batseb enun 😘
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@monata6297 sub argegn konjo
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@bitanaads3571 subscribe argegn konjo pls 😘
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
*ኦርቶዶክስ ወገኖቼ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ነቅዕ የዓመቱ ምርጥ ድራማ እንኳን በሰላም መጣችሁ*
@rahel2093
@rahel2093 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
amen3 enkian abero adersyn mare leworum beslam yaidersyn yetwaihedo lejoch
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
amen3 enkian abero adersyen mare yeworum beslam yiadersyn yetwaihedo lejoch
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
@@sanais1401 አሜን እህት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ተከታዮች ባካችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*የሀዋሪያው መልኩሴ የተክልየ ጥብቃ አይልይን ለውሮ ያድርስን አሜን ዊል ካም እንኳን ድህና መጣችሁ!*
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሜንንን የአመት ሰው ይበለን የጠፋ ሰው አለሽ ወይ ባለሽበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ
@saghisaghi4441
@saghisaghi4441 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cy2rx7rj4h
@user-cy2rx7rj4h 5 жыл бұрын
አሜን ሐዋርያው መነኩሴ የመረጡህ ስላሴ ዋስ ጠበቃ ሁናት ተክልየ ለነፍስ💜💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹
@Ee-wi4ff
@Ee-wi4ff 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
መጭ አዲስ ዓመት የሳላም, የደስታ, የፍቅር, ያርግል, አሜን
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 5 жыл бұрын
ደረስ እንዴ!!
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
አንድ ዎር ምናላት ማሬ
@kokobbkokob497
@kokobbkokob497 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen የኔ ህት
@user-rt7kv1ox9l
@user-rt7kv1ox9l 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዕ የምር ዳሬክተሩን ሳላደንቀው ማለፍ አልፈልግም በጣም አሪፍ ድራማ ነው በዛ ላይ ትምህርቱ ከልብ ላየው ሁላችሁንም ተዋናይ እወዳችኃለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላሙን ያብዛላችሁበት በያላችሁበት
@samiraeth9724
@samiraeth9724 5 жыл бұрын
As wr wb ውድ እህቶች ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ እንደ እኔ የመዳም ጭቅጭቅ የሰለቸው ዱአ (ፆለት እንደራረግ አላህ የሰው ፊት ከማየት ያውጣን ያርብ
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853 5 жыл бұрын
Ene nenga yene konjo amiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@user-rj6wn2pd8f
@user-rj6wn2pd8f 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@bintislam1729
@bintislam1729 5 жыл бұрын
አይዞሽ ዉድ፣ ለዛሬ ግዜ ባል እና ለአረብ ማዳም አሥቀድሞ ነው ኮሥተር ማለት
@afranafran8287
@afranafran8287 5 жыл бұрын
Samira Eth አሚንንንንን ያራብ
@tirualemtirualem7934
@tirualemtirualem7934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzuteferi4356
@buzuteferi4356 5 жыл бұрын
ሰላም የአገሬ ሰዎች 😍😍እስኪ ማነዉ እደኔ እሄን ድራማ የሚወድ ካለ ላይክ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Ene alew sub argegn konjo 😘
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Inamesaginalen nakewoche
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
እኔ
@sigmam6557
@sigmam6557 5 жыл бұрын
እኔም ይመቹኛል
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 5 жыл бұрын
እኔ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
እማ ልሙት ልሽ ትዝታሽ ይነቀኝ እኔ ታች ውጭ ሰውም አልናፈቀኝ እስቲ እንደኔ ቤተሰብ የናፈቀው ።👍👍👍🌷
@rhmarhma4742
@rhmarhma4742 5 жыл бұрын
አብሽሪ ውደ ሁሉም ለከይር ነው
@jamelaabdo7378
@jamelaabdo7378 5 жыл бұрын
እኔ ታማኙ ባሌነው የናፈቀኝ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
@@jamelaabdo7378 ክክክ አይዞሽ
@smysweetsmyhaert4391
@smysweetsmyhaert4391 5 жыл бұрын
Madina B 😎
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
እንደትተሸወዱ
@zeharaadem5872
@zeharaadem5872 5 жыл бұрын
እረ በዚህ ድራማ ፍቅር ላብድ ነው ኡፍ የልቤን ነው ዛሬ የሰራችሁት እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@mesitube7823
@mesitube7823 5 жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው በlike እንካን ተወለድሺ በሉኝ ምርጦች
@mahiayni6665
@mahiayni6665 5 жыл бұрын
H B D 🎂🎂🎂🍾🍾🍾
@mesitube7823
@mesitube7823 5 жыл бұрын
Mahi Ayni አመስግናለሁማር
@user-lr5ks6fy4b
@user-lr5ks6fy4b 5 жыл бұрын
HBD konjit
@shetaerabo914
@shetaerabo914 5 жыл бұрын
@@user-lr5ks6fy4b ወውውውውውው አስታማር ድርማ
@kalkidanysmaw5526
@kalkidanysmaw5526 5 жыл бұрын
HBd
@user-zj5hv9pu7x
@user-zj5hv9pu7x 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው👏 ቀጥሉበት 💚💛❤ እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪💪👈
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነውቀጥሉበት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ በዛውም ላይክ ግጩኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕዎች
@user-sh8zg4zu2y
@user-sh8zg4zu2y 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህት ድንግል ከነልጇ ትከተልሽ
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እናት እኔ አንድ ሳምንት
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
sara Aberham 👍😍✈
@user-oy6rk6og6d
@user-oy6rk6og6d 5 жыл бұрын
ማር ጥለሺን ልትሄጂ ነው በስለም ለጋርሺ ያብቀሺ
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሶየ እኔንም በሻጣ አረጊኝና ይዘሸኝ ሂጂ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ጸሎት አይለየን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን እንካን ደህና መጣችሁልን ነቅእ
@tirualemtirualem7934
@tirualemtirualem7934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tgtube9609
@tgtube9609 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ልብስ የለበሰ ሁሉ የህግ ሰው አይደለም
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
የነገውን ዛሬ ለምታቀው ፈጣሪየ ክብርና ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላ
@samiraeth9724
@samiraeth9724 5 жыл бұрын
Alhamdulila Alhamdulila Alhamdulila Alhamdulila Alhamdulila Alhamdulila Alhamdulila
@ummusumaya9576
@ummusumaya9576 5 жыл бұрын
Alhamdulillah alaa kulli haal
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣቹ እከዬ ግን ቤቶች ላይ ሳታስነቃ ድምፅህን አጥፍተህ ላሽ አልክ እኮ ተመለስልን 😍😍😍
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ሰርታችኋል ነቅዕ ወቅቱን የጠበቀ ነው💪
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 5 жыл бұрын
ምርጥ ወቅቱን የተመለከተ ድራማ ነው በርቱ🌹🌹🌹
@asiaa5944
@asiaa5944 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው የምሰጡት ነቅህ ዲራማ ቀጥሉበት
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 жыл бұрын
እስቲ አገር ቤት ቀን 5 ጉዞ ሰላም ግባ በሉ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
ሰላም ግባ ሻጣህ ቦታ ካለው በዛው እኔን ገር ቤት አድርሰኝ🙈😂😂
@user-qm1jm8it5t
@user-qm1jm8it5t 5 жыл бұрын
በሰላም ለእናት ሀገርህ ያብቃህ ጀለሴ በቅርቡ አዲስ ሰራ ልጀምርነው ፍሮፋይሌን በመንካት ሰብሱካ👈 አርጉኝ በንቅፅ ድራማ ሞት❤
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
በሰላም ወደ ቅድስት አገርህ ያስገባህ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 жыл бұрын
@@user-qm1jm8it5t ባክ አገር ቤት ከየት አግንቼ ነው wi-Fi የለም የገጠር ልጅ ነኝ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Selam geba embate kantega tehun subscribe argegn konjo 😘
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሳምንት ኢትዩጵያ ሆኘ ነው የማያችሁ
@user-cy3ip1fk9c
@user-cy3ip1fk9c 5 жыл бұрын
የኔ፣ቆጆ፣በሰላም፣ግቢ፣እመብርሀን፣ትከተልሽ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Selam gibe konjo subscribe argegn 😘
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@user-cy3ip1fk9c sub argegn konjo
@rekikdereje491
@rekikdereje491 5 жыл бұрын
Selam gebi enate
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@rekikdereje491 hani konjo subscribe argegn pls 😘
@truthforall2673
@truthforall2673 5 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቡት አስተማሪ ደስ የሚል ድራማ ነው
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
ንቅዕ ምርጥ አስተማሪ ና ምርጥ ድራማ የምትሉ ብቻ👍👍
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
🏃🏄🚴🚵
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 5 жыл бұрын
ሰላም ይሁን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ኢትዮጵያችን አረንጋዴ ትሆናለች
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ጠዋት ናማታይብዛ ሰላማችሁ ❤❤❤❤በጣም ነው ምወዳችሁ ጥሩ ጥሩ መልክት ነው ምታስተላልፋት ጥሩ ነው በርቱ
@hiwotelove6423
@hiwotelove6423 5 жыл бұрын
እደኔ ስደት የመረረው Like አድርጉኝ😢😢😍😍
@hawahawa1109
@hawahawa1109 5 жыл бұрын
እኔም ውላሂ
@najeebanajeeba1362
@najeebanajeeba1362 5 жыл бұрын
አብሽር ያልፋል
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 5 жыл бұрын
እረ አሁንስ እኔም ምርርር ብሎኛል
@firyeza6536
@firyeza6536 5 жыл бұрын
😂😂ምን ተሰማሽ
@hiwotelove6423
@hiwotelove6423 5 жыл бұрын
@@firyeza6536 duketye😂😂😂😂
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሳስበው ድራማውን ሳታዩ ነው ኮሜንት ምፀፉ ለማንኛውም በላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤❤
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
እሱማ የታወቀ ነው ሁሉም 🏇🏇
@tiartefera5546
@tiartefera5546 5 жыл бұрын
ኮሜንትተሠጡበኋላነውሚያዩት
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
ምርጥ እና የማስተማር ድራማ ነወ በረቱ እሰኪ እከ / ንብረት ገላውን የምትወዱ እጀ አወጡ ምርጥ እዚህም ምርጥ ደራሲ ነወ አውነት
@yeemayelijii6944
@yeemayelijii6944 5 жыл бұрын
Enkwan be selam metachulin mirxochee be gugutinew eko mitebikachu 😘😘😍😍🥦🥦🥦🥦🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 жыл бұрын
ዋው እከዬ እናመሰግናለን የህዝቡ ችግርና ነቅ የሆነበት እያነሳህ እያዋዛህ ስለምታስተምር ግን ቤቶችን አንተ ስለሌለህ እያስጠላኝ ነው አንዳንድ ቀን እንኳን ብቅ በል ባክህ
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
*በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ሰላማችሁ እደምድር አሸዋ ብዝት ይበል ክፉ አይንካችሁ*
@user-mh9gx6zp6v
@user-mh9gx6zp6v 5 жыл бұрын
ሰላም ለናንተውዶቼ 4 ወር እርጉዝነኝ ደስ ብሎኛል በስደት ያስፈራል ላላገባችሁ መልካም ትዳር ላገባችሁ መውለድ ይስጣችሁ ሰላም ውለጅበሉኝ ማሮቼ
@hamoudihamoudi8815
@hamoudihamoudi8815 4 жыл бұрын
ያለሱ አይሆንልኝም
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ ውሰጤ ነው እንደኔ ሚወደው👍👍👍ይመቻቹ ምር ትምህርት
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን ደና መጣችሁ ይሄን ድራማ እወደዋለሁ ያስተምራል በርቱ ጓደኞቼ ብቅ ነሉ ወደ ነቅዕ ድራማ
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ሀገራችን ኢትዮጵይን ሰላም ያርግልን*
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@dxdx3707
@dxdx3707 4 жыл бұрын
ይችልጅፖሊሥደሥትላለች
@legesebekele8324
@legesebekele8324 5 жыл бұрын
ክፍል 2 ቡለችኦ ሊላ እና ጨምሮበት በጠም ነው ደስያምል @@
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ወይ አገሬ እንዲህ እየተቀለደባት ነው በኦነግ ሽፍቶች🤔
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 жыл бұрын
ክበቶቺበየእጂ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ወይይይይ ጉድ ብላቹ ብላቹ በፖሊስ ልብስ ።ማንን እንመን ድራማው ስለሚያስተምር እናመሰግናለን።
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
ነቅዕኮ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ነቅዕ ምንግዜም አስተማሪነው ወቅታውይ የሀገራችን ጉዳይ እናመሰግናለን
@fedilanuredin6613
@fedilanuredin6613 5 жыл бұрын
ዋው ምርት አስተማሪ ቢዲዮ ነው
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አስተማረ ድራማ ብየዋለሁ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
ሰላም የአገር ልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁን ያብዛልኝ መልካም ምሽት ❤👈
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
Amen konjo betesb enhuen
@mohammedeyasuasdv3299
@mohammedeyasuasdv3299 5 жыл бұрын
ዋው
@user-rk9ph1sg8d
@user-rk9ph1sg8d 5 жыл бұрын
ዋዉ እናንተኮ የምትመቹኝ የምትሰሩት ነገር ሁሉ እዉነት የሆነና ያለ ነገር ነዉ ምችት ይበላችሁ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ነው በእውነት የሀገራችን ችግር አንዱ እና ዋነኛው ሌብነት ነው
@saruyoha2590
@saruyoha2590 5 жыл бұрын
Wow......number one drama👏👏👏👏👏👏 tebareku.
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 5 жыл бұрын
በጣም ትምርት ያለው ነው በርቱ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምርት ያለው ድራማ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ዋውው ስወዳቹ ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው👉👍
@user-dt8ik4nn9y
@user-dt8ik4nn9y 5 жыл бұрын
ያራዳ ቋንቋዋ ተመችቶኛል😂ነቅዕ አልተቻለም፣በርቱ እነ ሜጀር ጀኔራል😂😂😂
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
በጣም እንጂ 😅😅😅😅😅😅😅
@lidyaayele6026
@lidyaayele6026 4 жыл бұрын
ቢስሚላሂ ሰልሚያለሁ .m
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው!
@tsehaytube777
@tsehaytube777 5 жыл бұрын
Nek’e Drama betam Astemari ena Aznagn Drama new, tebareku ❤️
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 5 жыл бұрын
በርቱ ርእሳችሁ አስተማሪ ነው
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ምነው የዛሬ ሳምንት በዛው ጠፋችሁሳ ስጠብቃቸው ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነዕነት
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 4 жыл бұрын
Wow 1ኛዎች 💪💪💓💓💓💓💓 በጣም የሚገርም ነውው👏👏👏👏😘
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 5 жыл бұрын
ወላሂ ደስየሚል ስራነው የምትስሮት ቀጥሉበት
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 жыл бұрын
እኔን ማይገባኝ ነገር ላይክ ግጩኝ ምትሉ ሰወች ግን ሰላም ናችሁ ? ስለድራማው አስተያየት መስጠት በቂ አይደለም ለምን ሌላ ነገር ትጵፋላችሁ ለማንኛውም ምርጥ ትምርት ሰጪ ድራማ ነው በርቱ
@haha-jm8ul
@haha-jm8ul 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ልበል ላይክ አርጉኝ እስኪ እኔም ወግ ይድርስኝ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Arkush enan demo subscribe argegn konjo 😘
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
እደት ነው ነገሩ ግን መስራት እየቻልን ለምን ከሰው እንሰርቃለን እጠብቃለን ያሳዛናል አች አለም ምነው በዛ ጣጣሽ
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
ዋውው ዛሬ በጣም ሀሪፍነው
@kasechhasan5043
@kasechhasan5043 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 5 жыл бұрын
እውነት ነው ዋው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፖሊስ የሚመስል ነገር የላቸው ሲገርም። ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ድፍረት የፖሊስ ልብስ ያህል ለብሰው ህጋዊ ሰው መድፈር በሽጉድ ግንባሩን ማለት ነበር ኢትዬ ውስጥ ሁሉ ሰው መታጠቅ አለበት
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@eysuseysus144
@eysuseysus144 5 жыл бұрын
Wowwww betam arf new bartu katilubat👍👍👍👍👍
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጭ ቀጥሉበት።
@user-lx4kk6wg6i
@user-lx4kk6wg6i 5 жыл бұрын
ዋው በርቱ
@ema132
@ema132 5 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆችሠላማችሁ ይብዛልኝ
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 жыл бұрын
Esey
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
በደንብ ሰርታችሁታል ከምር 👏 ሰላማችሁ ይብዛ😍 ከምር በተለይ ትራፊክ ፖሊሶች😒😒
@sinamilashu2630
@sinamilashu2630 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ድራማ ውስጤ ነው አዘጋጁ ምርጥ ሰው ብየዋለው!!!!
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ነቅዕዎች እናመሠግናለን
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 5 жыл бұрын
በርቱልን
@almaznagash4295
@almaznagash4295 5 жыл бұрын
Wow 😳 azenagnena asetmari thank you 😊👍👍😍
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@user-em2hm1bw2d
@user-em2hm1bw2d 5 жыл бұрын
ስላም ስላም፣ያገሬ ልጆች አላህስላምበናተላይ ይሁን ውዶቸ እንኮን፣ደህናመጣችሁ፣ነዕወችየ
@rak8436
@rak8436 5 жыл бұрын
ያምራል❤
@hiywotisalamonsamon7101
@hiywotisalamonsamon7101 5 жыл бұрын
በጠም ጥሩ ትምርት ነዉ
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 5 жыл бұрын
ሁለተኛነኝ ላይክ እፈልጋለሁግንክፍት ብሎኛል😓
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 жыл бұрын
ተባርኩልን
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
nek'e deram sewedew yimechachu nek'e yemit wedut like adergugn eski👈😘❤❤❤
@azamtyagi5960
@azamtyagi5960 3 жыл бұрын
ዋዉ ጀግና የኔ ቆጆ
@apka4160
@apka4160 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@user-xg3ee7lt2r
@user-xg3ee7lt2r 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እየሰረቁ ግባር መሳም አለ እንዴ ወይ አገሬ 🙆
@tagansheergudo2895
@tagansheergudo2895 5 жыл бұрын
በትክክል
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@destasiifan7628
@destasiifan7628 4 жыл бұрын
ወይ አገሬ
@bettytube2
@bettytube2 5 жыл бұрын
መጨረሻላይ የተናገርሽው ድሮ ቀረ መርማሪ ቲ ባንክ በቀን ሲዘረፍ በ ፓሊስ ታጅበው አደለ እንዴ የወጡት
@lolman8495
@lolman8495 5 жыл бұрын
ከንታዋለልማሬመለከምልደት
@awokeseba3784
@awokeseba3784 4 жыл бұрын
Wowww❤
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Wow😍👍
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 5 жыл бұрын
እንወዳቸሗለን ቀጥሉበት
@user-qo7dg3mv6l
@user-qo7dg3mv6l 5 жыл бұрын
ነቅ አስተማሪ ድራማ ነው ጠንክሩ
@heluheluheluhelu692
@heluheluheluhelu692 5 жыл бұрын
Wow
@alamfikre1706
@alamfikre1706 5 жыл бұрын
ዋው
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 жыл бұрын
Wooow bexam arf new bertuu
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 жыл бұрын
Welcome mirtoche ist neki'n metwodi👍👈
@kokobgeremew6799
@kokobgeremew6799 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሬነው
@safiam6524
@safiam6524 5 жыл бұрын
ዋውበሪቱልንይመቻችሁውድድ
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 46
25:13
Nek'e Drama
Рет қаралды 639 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Betoch -Betoch - "ካርታ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 250
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 650 М.
ብራዘርሊ ሲስተርሊ 28 | የአልሚ ወቀሳ
21:00
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
ነቅዕ ድራማ ክፍል 30 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 30
30:20
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 507 М.
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,7 МЛН