ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 05

  Рет қаралды 608,011

Nek'e Drama

Nek'e Drama

6 жыл бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 4 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 05 |
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Пікірлер: 405
@nekedrama5400
@nekedrama5400 6 жыл бұрын
የነቅዕ ድራማ ተክታታዮች ድራማችንን ለምትከታተሉ ሁሉ በያላሁበት ሰላም እያልን ድራማችን የሚለቀቀው ሁሌም ልክ በዚህ ሰዓት ዕሮብ ዕሮብ ምሽት 3 ላይ ነው ይጠብቁን::
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
Nek'e Drama እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቱ
@signoritasignorita5211
@signoritasignorita5211 6 жыл бұрын
Nek'e Drama በርቱ በጣም ምርጥ ድራማ ነው አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አስተማሪ ነው
@leylabintshifa1207
@leylabintshifa1207 6 жыл бұрын
Nek'e Drama እናመሠግናለን ቀጥሉበት በጉጉት ነው የምጠብቀው እንዳታቀቋርጡት
@kediabdella7313
@kediabdella7313 6 жыл бұрын
enamesegnalen ነቅዕ mn malet new
@user-gx6zj7ut6q
@user-gx6zj7ut6q 6 жыл бұрын
Nek'e Drama በሳንት 3 or 2 ቢሆን።ሀሪፍ።ነው
@user-gy7go3dv1t
@user-gy7go3dv1t 6 жыл бұрын
በህይወቴ ዘመን እንድደርስብኝም እንዳላይም የምፈልገው የትዳር ጣልቃ ገቦችን ነው በጣም እፈራለሁ ረቢ አንተው አስበኝ ይህ ድራማ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያለነው ምን የተጨመረ ነገር የለውም ነባራዊ ሀቅ ነው ደራሲው እግዚአብሔር በዕድሜ ያቆይልን እናመሰግናለን ።
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
የእህት ቀናተኛ ይገርማል ብዙ ቤተሰቦች አሉ እንደዚህ አይነቶች የሰውን ትዳር የሚበጠብጡ አኡዝቢላህ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@hussenseid8637
@hussenseid8637 5 жыл бұрын
K
@wubemlakmelakewu2320
@wubemlakmelakewu2320 5 жыл бұрын
ትክክል
@mitumitu2766
@mitumitu2766 6 жыл бұрын
ንብረት ገላው (እከ) በድርሰቶችክ በጣም ኮርቼበታለው በጣም አስተማሪ ነው ከዚህ በላይ እንደምትሰራ አልጠራጠርም ግን አደራ የምለው ነገር ቢኖር እንዳይቋረጥብን ነው
@gdgd8325
@gdgd8325 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣም ያምራል
@salamaleit70
@salamaleit70 5 жыл бұрын
MITU mitu shds
@rashamalek1456
@rashamalek1456 4 жыл бұрын
Gd Gd p
@mrim6416
@mrim6416 6 жыл бұрын
ዋውውውው የዛሬው ለየት ያለ ነው በጣም አስተማርይ ነው ገጠሩንም እደዚህ ጎብኙት እኔም የዛሬ አስራመት ካገሬ የወጣሁት ብልጭልጭ አይቸ እደግር እሳት ያቃጥለኛል። ዛሬ ጊዜየንን ምጥጥ አረገው በ15 አመቴ የወጣሁ አሁን ደሞ ከባህር ማዶ ነኝ ብቻ እግዚአብእሔር ይመስገን
@user-ot2wi4dd1r
@user-ot2wi4dd1r 6 жыл бұрын
በፊልም ብቻ ባይሆን ደስ ይላል አው በትክክል የገጠር ሰኦች ቡዙ ሚቸገሩ አሉ እነሱ ላይ ትኩረት ስርታቹ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል ሌላው ደሞ በአገራችን አለባበስ በአገርችን ቤቶች ወይም ገጠር ላይ በመሄድ ፊልም ብትስሩ ከታች ተነስተው ትልቅ መሆን እዳለ ያሳያል
@endalemekonen4087
@endalemekonen4087 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው። ሆኖም እኛ ሀገር ውስጥ ሁሌ እንዲ አይነት ነገር እማየዉ ፊልም(ዶክመንተሪ) ላይ ብቻ ነው ይህን ስል ግን ይሄ ነገር የለም እያልኩኝ አደለም ያለዉ በጣም ዉስን ሰዎች ጋር ስለሆነ በገሀዱ አለም ላይ የማየት አሊያም የመስማት እድላችን አናሳ ነው ስለዚህ እባካቹህ ብዙ አቅም እና ፋላጎት እንዲሁም አላማ ያለን ሰዎች አለን እሚመፀውተን(የሚረዳን) ሳይሆን የሚደግፈን የሚያበረታታን እና እድሉን እሚያመቻችልን የጣን ብዙ ወጣቶች አለን እና ሀሳብ ያላቹ በሀሳባቹ አቅም(ገንዘብ) ያላቹ በገንዘባቹ አለን በሉን ለአላማችን መሳካት መንገድ ሁኑን እና እኛም ለሌሎች መንገድ እንድንከፍት አርጉን ያኔ ሀገራችንም ታድግልናለች ሀሳቤን አይቶ ሊያወራኝ እሚፈልግ ካለ ስልኬ 0937962422 ስሜ እንዳለ ነው የ ድሬደዋ ልጅ ነኝ
@rtytyr2599
@rtytyr2599 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል አሥተማሪ ነው ፅሀይ ቆንጆ በርቺ ያሀገሬ ልጅ
@alam5901
@alam5901 5 жыл бұрын
ውይ አይ ሃገሬ ውስጤ ናት ኢቲዬ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@richiwolloyewa3692
@richiwolloyewa3692 5 жыл бұрын
ይህ የሁላችንም ትምህርት አዘል ምክር ነው በጣም ደስ ይላል በርቱልን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤
@happyhappy5147
@happyhappy5147 6 жыл бұрын
ይይ ምናለ ሁሉም ሰው ነገር ማቀናበር ትቶመልካም ሰው ቢሆን
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
እነሒሕፃኖቹልጆይደሥይላን
@user-hc3mr8vu7z
@user-hc3mr8vu7z 4 жыл бұрын
Etuucjhukcz
@user-hc3mr8vu7z
@user-hc3mr8vu7z 4 жыл бұрын
Vyunlbewsq
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
የገጠሯ ጩጨ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ቅመም😂😂😂😂
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
hawi Ahmed እህህህ እኔም በሳቅ አፍራፍሩይ ደስሲሉ
@tigestmichal6144
@tigestmichal6144 6 жыл бұрын
Bewent be sake new firfir ydergechn yna kimem 😀🤣🤣
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ የምር በጣም ፈጣን ናቸዉ በተለይ ጥቁሯ የገጠሯ ቲንሽየዋ ምርጥ ነች😂
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
Tigest Michal ቀላል እኔማ ቀጭኗ ዉሰዱኝ ከተማ ያለችዉ እሷን እንዴት እደወደድኳት ከፍጥነቷ ብቃቷ😂
@tigestmichal6144
@tigestmichal6144 6 жыл бұрын
hawi Ahmed uhlwm chlotachw wow new gen ygexerw chucha xosh yrgchnge 😀🤣
@hayattube7703
@hayattube7703 6 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ደራሲና ዳይሬክተር ንብርት ገላው
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 5 жыл бұрын
hayet hayet ..batlam . Moaal
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 5 жыл бұрын
Batlam
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 5 жыл бұрын
hayet hayet batlam
@zinatzinat4518
@zinatzinat4518 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@user-rt8vx4ul6m
@user-rt8vx4ul6m 5 жыл бұрын
ዋውውውው ከማውራት በፊት መደማመጥ ጥሩ ነው
@fereheiwotbekele6865
@fereheiwotbekele6865 6 жыл бұрын
The best drama ever! Keep it up. I congratulate the writer and the actors. Very educational!
@netsanetnetsanets2707
@netsanetnetsanets2707 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስየሚል አስተማሪ የሀነ ድራማነው እናመሰግናለን ።
@mdvip3465
@mdvip3465 5 жыл бұрын
ዋው ከሁሉም በላይ አስተማሪና በቀጥታ ለህዚቡ እሚያስተምረ ነው ችግሩ አይተገብሩትም
@user-dt5xk2pm5v
@user-dt5xk2pm5v 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሥተማሪ ነው ደሥ ሢል በርቱ ጎበዝ ናችሁ
@LubabaLubaba-pf4nr
@LubabaLubaba-pf4nr 6 жыл бұрын
Msere:t Ngiuese
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 6 жыл бұрын
Mseret Ngiuese በጣም የሰተምራል ቀጥሉበት መልካም መድረግ መልካምነዉ
@dhdjjsjshd3377
@dhdjjsjshd3377 6 жыл бұрын
sara sara ሙዚቃ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 6 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ ደስ ሲል በጣም አስተማሪ ነው .ቀጥሉበት
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 5 жыл бұрын
የድራማ በጣም ቆጆ አሥተማሪ ነው በሁሉም ክፍሉ አሥተማሪነው ቀጥሉበት
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 6 жыл бұрын
በርቱ በጣም ምርጥ አስተማር ነው።
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሰግናለን ሰው የህቱን ትዳር ያበጣብጣል ሰው መሆን ሰውን ለመርዳት ነው ምቀኛ ነሽ
@user-vn9mv7rm7j
@user-vn9mv7rm7j 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው ዴግሞም ያስተምራል ቀጥሉበት
@user-do4pr2up5x
@user-do4pr2up5x 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፣ነቅዕ
@alishoansar3231
@alishoansar3231 5 жыл бұрын
Amazing drama I like it keep going on this will help our community and make ethiopia a better country and a model for other country to. This knowledge should be transfer to all country to not only to Ethiopia ppl .
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ እና አስተምሪ ነው በርቱ ቀጥሉብት
@sirgutwendyhbetmaryam5625
@sirgutwendyhbetmaryam5625 5 жыл бұрын
የቤቶች ተከታዬች ናቹ በርቱ ያምራል ያስተምራል የመጀመርያ ኮመንቴነው ላይክ ግጩን ያጋጭሽ እንዳትሉኝ👌👌👌👌😘😘😘
@user-ii2ny7oe8w
@user-ii2ny7oe8w 5 жыл бұрын
ያጋጭሽ
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ዋው ይህ ድራማ መቋረጥ የለበትም ሲያምር
@user-fb2pe9xp6n
@user-fb2pe9xp6n 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሥ የሚል ድራማም ትምርትም ነው በርቱልን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን
@mariamaajman7817
@mariamaajman7817 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ቃናን የሚያስጥል አንድ ጠቅላይ ያስፈልገዋል ጎበዝ እኔ ደሞ ቃና ሲባል ገና ደሜ ይቆማል አቦ
@sofiasofia3336
@sofiasofia3336 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ። ምንድን ነው ቃና ማማዬ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
Sofia Sofia ቃና ቲቪ ነዋ የትርኪ ቅጂዎች
@sofiasofia3336
@sofiasofia3336 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ አመሰግናለሁ እህት። እኔ ቃና ሲሉ ቃሉን እሰማለሁ ። ግን ምን እንደሆን አላውቅም ነበር።
@leylabintshifa1207
@leylabintshifa1207 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ እኔስ ብትይ ብቻ እሱ ቢዘጋ ጥሩነው ሰው እያበላሸ ስራ እዳይሰሪ እያረገ ነው መዘጋት አለበት
@week7906
@week7906 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ እኔማ ያስታውከኛል
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት.
@user-cq7ol5dz9u
@user-cq7ol5dz9u 6 жыл бұрын
አቤት እደት ደስ ይላል ተስፍሽ ሀቀኛ ሰዉ ና ታማኝ ባለቤት ሚስቱ እራሱ ፍቅር ናት ሰወችን ወዳድ አቦ ኑሩልን ድራማዉ አስተማሪ ነዉ የእዉነትት
@hsymanot8001
@hsymanot8001 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ድራማ ከዘመን የበለጠ አገሪቱን የተመለከተ ነው በጣም
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 6 жыл бұрын
Wowwww betam merittt deramaa new katilubitt
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 6 жыл бұрын
እረ ልጆቹ በጣም ጎበዞች ናቸው ዋው እደጉ
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 4 жыл бұрын
betam gobez nachew.
@Inetmsfin
@Inetmsfin 6 жыл бұрын
አሪፍ አሪፍ ሃሳብ ነው የምታነሱት በተለይ ሲል ሃገር ዋው ደስ ሲል
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ትምህርት ነው
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 6 жыл бұрын
ዋው....ተባረኩ
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 6 жыл бұрын
ደስስስ ይላል በእውነት ደራሲው ሊደነቅ ይገባል የግዜውን ችግር በጣም የሚያንፀባርቅ ድራማ ነው
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 6 жыл бұрын
የእውነት ትክክክል ኛ ስራ እይትስራ ነው እንዳታቁረጡት አድራ
@user-kz2eg1tr6l
@user-kz2eg1tr6l 5 жыл бұрын
በጣምአስተማሪነው እናመሰግናለን
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የምይል ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው ቀጥሉበት እናም ጥሩ አሳብ ነው ያነሳችውት
@sendayoderbew6096
@sendayoderbew6096 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የምል አስተማር ድራማ ነው
@fayezafekadu2648
@fayezafekadu2648 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪና ልብ የሚነካ ትወና ነው ይመቻችሁ ቀጥሉበት
@abebabirhanuapp1316
@abebabirhanuapp1316 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እንዲህ አይነት ድራማ መብዛት አለበት
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ንብረት ገላዉ ቀጥልበት
@user-kh2hb2ml4j
@user-kh2hb2ml4j 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በውነት ደስ የሚል ድራማ ኢትዮጽያ እደዚ ከተረዳዳን ህዝቦቿ ጉዳናም አይወጡም ሰዋገርም አይሰደዱም ባላንን ተካፍለን እንኑር በሀገራችን የለንም ብለን አንሰደድ የተሰደንንም እኛ አላህ በሰላም ለፍቅሩ ሀገራችን ያብቃን
@user-zy7dx4xb4x
@user-zy7dx4xb4x 6 жыл бұрын
የውነት በጣም ሐሪፋ ነው ።በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ።
@goytomgiday4987
@goytomgiday4987 5 жыл бұрын
Wawe wawee sewdasew... king
@user-ov7rl1hi7h
@user-ov7rl1hi7h 6 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@madiinamohammedjaalatuorom7078
@madiinamohammedjaalatuorom7078 5 жыл бұрын
le sew lije betam tiru misale new Tank you so much
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
ዘመንን እና ስንስለትን የሚያስንቅ ድንቅ ድራማ ነው
@sdesta1327
@sdesta1327 5 жыл бұрын
I love the message ❤️❤️❤️❤️
@tube3397
@tube3397 6 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን ለሀገራችን ስላም ያውርድልን አኩስምን ከክፉ አይን ይጠብቅልን አሜን ፫
@hewigebretsadik5580
@hewigebretsadik5580 5 жыл бұрын
yene asteway tebarek❤❤❤❤❤
@memg4140
@memg4140 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይዚች አይነት ልጂፈልጉልን ይመችሽ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 6 жыл бұрын
Beretu😘😘😘Gobzote. Natu.
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 5 жыл бұрын
Betam asitemariy tebareku bigeban!
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ዋው ቀጥሉበት
@user-xe1om1bv6t
@user-xe1om1bv6t 6 жыл бұрын
wawawaw betam arif new
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ውይ አለማስተዋል የሰውን ትዳር ለመበተን መሮሮጥ ለሁላችንም ጌታ ልቦና ይስጠን 🙏
@user-jo5rd9pt2p
@user-jo5rd9pt2p 6 жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ቀጥሉበት
@sablasabla254
@sablasabla254 6 жыл бұрын
አይባልና ሚስት ሲያስቀኑ በተለይባሉካው
@biraze7728
@biraze7728 5 жыл бұрын
Sabla Sabla njjjhbjj hi no no m no no no no gggv can be made in 8jj no no no m opportunitypppppplllllppppppppppppp00 pp0ikj Jo 9pkkk okay I'm.ll mm. Mm mm mm mm mm ok9kkkkkkk to
@sameruetngaut1560
@sameruetngaut1560 6 жыл бұрын
wowwwwe
@selamawoke93
@selamawoke93 5 жыл бұрын
የስው መመኘታችን አንተው እር እደው አሁን እሱ ሶፍ በደንብ ነው የነሱን ሚበልጠው 😌😌😌
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Betaaaam desi milinaa asitemari diramanew beritu enameseginalen
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቱ
@user-kq8sy5kw4q
@user-kq8sy5kw4q 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ Ethiopia
@selamyedngllijselam7522
@selamyedngllijselam7522 6 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው
@etopilna2741
@etopilna2741 6 жыл бұрын
ዋዉ ጥሩ አሥተማሪ ድራማ
@azabendsawazabendsaw4482
@azabendsawazabendsaw4482 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሜል ነው
@gfgdyff4603
@gfgdyff4603 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@alemgrma447
@alemgrma447 6 жыл бұрын
በጣምነው የሜምርው ቀጥሉበት
@user-op5yp4od4l
@user-op5yp4od4l 5 жыл бұрын
wowowow gata yibarkii 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@rbahkl5825
@rbahkl5825 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
የአገር ልጆች ሰብስክራይብ ግጪኝ። ሃሃሃ ደሞ እሚገጭ ይልቀቅብሽ እንዳትሉኝ።
@rabiaseid6014
@rabiaseid6014 5 жыл бұрын
@rozatlahun4876
@rozatlahun4876 6 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ድራማነው ቀጥሉበት ለሁላችንም ጠቃሚ አስተማሪ ነው ።
@mebreabdii462
@mebreabdii462 6 жыл бұрын
wwwaaaawwwooo dasii ilalii
@amaybest1065
@amaybest1065 5 жыл бұрын
Tebareki be geta
@zein9242
@zein9242 6 жыл бұрын
ትክክልነው አስተማሪድራማነው በጣም ነው ደስ የምለው
@user-pv2pj9ss1q
@user-pv2pj9ss1q 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@bittina4968
@bittina4968 5 жыл бұрын
ዋው በጣሞ ደስ ይላል
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ዋው ደስይላል
@abubekr.achamtoachamto3357
@abubekr.achamtoachamto3357 6 жыл бұрын
ወዉ.አሪፍ.መልክት.አለዉ
@hawa4960
@hawa4960 5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሄር እደዝህ የሚራራ ልቦና ይሥጠን ብዙ ያሥተምራል በእዉነት በርቱ ደሥ የሚል በልእክት ነዉ እናመሠግናለን
@mahimahi5412
@mahimahi5412 6 жыл бұрын
እንዴት አባቴ ላድርጋችሁ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ድራማ ነው
@AliAli-tf3rh
@AliAli-tf3rh 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@mastilove7604
@mastilove7604 6 жыл бұрын
Wawww yewnt fetari berdagn tesfishe endant mehon emgnalew
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@shahamsham3502
@shahamsham3502 6 жыл бұрын
ዋውውውውው
@zein9242
@zein9242 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የምልድራማነው
@halemhmohamed983
@halemhmohamed983 5 жыл бұрын
ምርጥ መልክት ነው
@smm282
@smm282 6 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
አስተማሪ ነው!
@habtamali1481
@habtamali1481 6 жыл бұрын
Titiye betam gobez Arena as temare new bertu
@user-qp8wg4qe3i
@user-qp8wg4qe3i 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይመቻቹ
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 06
29:48
Nek'e Drama
Рет қаралды 441 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
Episode 16 Tina KeHawassa Setemeles
26:16
Addis Films
Рет қаралды 101 М.
እኛ ድራማ | “  30ዎቹ ቀናት  ” Ethiopian  Drama Ep18
17:20
Min Letazez part 11 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 11
29:31
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 07
27:55
Nek'e Drama
Рет қаралды 366 М.
YeEmama Bet 3 - Ethiopian Comedy
21:40
Addis Films
Рет қаралды 31 М.
ዓለሜ 04 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 04  2019
34:03
Arada Movies
Рет қаралды 340 М.
ነቅዕ ድራማ ክፍል 30 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 30
30:20
Brotherly Sisterly Episode 27 - YeJoni Lij
26:52
Addis Films
Рет қаралды 199 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,5 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 1,9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН