ቅዳሜ ገበያ - "በስሜ ሽቶ ይኖረኛል!!" አርቲስት ሜላት ነብዩ

  Рет қаралды 81,204

EBC Entertainment

EBC Entertainment

7 ай бұрын

ቅዳሜ ገበያ - "በስሜ ሽቶ ይኖረኛል!!" አርቲስት ሜላት ነብዩ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 240
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
ሜላትዬ ወድሻለዉ ትዳርሽን ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይባከዉ
@jemalnuriye7687
@jemalnuriye7687 7 ай бұрын
እኔ የደሀልጀ እህቴ 130ሽ ብርሽቶ ገዝቸ ገነት የሚያስገባኝን ነገር ባደርግበት ካገኘሁት ማለቴነው ሜሉየ በርችልን እህታችን እግዚአብሄር አምላክ ውሀውን አያሳጣን አገራችንን ሰላሟን ያብዛልንእኛንም ለሀገራችን በሰላም ያድርሰን
@user-se6ru9nd2j
@user-se6ru9nd2j 7 ай бұрын
ክክክ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 7 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ምናለበት ሁሉም እንዳንች የሰማዩን ቢያስብ እግዚአብሔር መሻትሽን ይፈፅምልሽ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 7 ай бұрын
ለቅንጦት ያልከዉ ነገር ተመችቶኛል ምርጥ ነጋዴ እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር
@MogesShumet-uc4lk
@MogesShumet-uc4lk 7 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 7 ай бұрын
አሁን በዚህ በሚጠራው ዋጋ ገዝተው የሚጠቀሙ እና እኛ እኩል ኢትዮጵያዊ የምንባለው😂
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂አብሽሪ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 ай бұрын
ሳህ😢
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 7 ай бұрын
እየገረመኝ ነዉ 25 ሺ ቀረቶ 500አልችልም
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 7 ай бұрын
Ene gin hulu nigre yekreale enj be sheto ged new
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 7 ай бұрын
ቀልደኞች ናቺሁ እሄ ብር እኮ ድሮ ቤት ይገዛ ነበር አሁንም ብዙ ኩንታል ጤፍ ይገዛል ገዝቼ ድሀ ባበላበት ምናልባት ሀፀያቴን ይቅር እባላለሁ የደላው እሄንም ሚገዛ አይጠፍም እኮ😂
@user-el3dv3py1h
@user-el3dv3py1h 7 ай бұрын
ሚሉየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፍጣሪ ይጠብቅሽ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
ሚሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@Beba873
@Beba873 7 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል❤
@user-qn1fh3wc5l
@user-qn1fh3wc5l 7 ай бұрын
ሰዉ ስለምገማ ወይም ስለምሸት አይደለም ሽቶ የምቀባዉ አንድ ሰዉ በአንድሚሊዬን ልገዛ ይችላል መብቱ ነዉ ደሀ ነዉ የምንጫጩት
@Jemal251
@Jemal251 7 ай бұрын
ሀበሻን ዋጋው ወጋ ወጋ ካላደረገው ደስ አይለወም😂😂
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በተለይ መጨረሻላይ ያብራራልን ትርጉም በጣምነው የተመቸኝ ❤❤
@sasaa6587
@sasaa6587 7 ай бұрын
ጭራሽ 130 ሽ birr ግን ግደታ አይደለም ሽቶ እኔ ሁሌ ሸዋር እወስዳለሁ ሽቶ መቀባት አያስፈልገኝም
@mahlet6809
@mahlet6809 7 ай бұрын
Weloye neshi malet new ❤❤❤
@user-qn1fh3wc5l
@user-qn1fh3wc5l 7 ай бұрын
ደሀ ስለሆናቹ ነዉ እንጅ ማንም ሽቶ አይጠላም
@sasaa6587
@sasaa6587 7 ай бұрын
@@user-qn1fh3wc5l ሀብታሚቱ ግዥና ተቀቢ
@sasaa6587
@sasaa6587 7 ай бұрын
@@mahlet6809 ወላሂ አወ ወሎየ ነኝ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
@@user-qn1fh3wc5l ሁሉሠዉ አድ አደለም ካልወደድኩ ግደታ ትወጃለሽ ነዉ 😁🤭ደሞ ድህነታችን አብሮ አልተሠራብንም የገዘብ ድህነት በስራ ይለወጣል የአይምሮ ድሀ ስት ሠዉ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ከሀብት የበለ ከንብረት የበለጥ ጤና አለኝ ❤️❤️❤️
@selmejons5098
@selmejons5098 7 ай бұрын
ወይ አገሬ ሰዉ ቁጥር ጠፍቶበታል ለሸቶ የዚን ያክል ብር ማዳምዬ አመሰግናለው ለምትሰጪኝ የሸቶ ሰጦታ አገሬ ሰገባ አልገዛም
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 7 ай бұрын
እኔ እንኳን ሳይኖረኝ ኖሮኝ ብር ቢተርፍኝ በዚህ ዋጋ ሽቶ አረ አላደርገውም
@yanetyanushow5969
@yanetyanushow5969 7 ай бұрын
The guy knows what he does!!! and he is genuine with his business, i have bought a couple of perfumes from him and all of them are original.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
14, 000 CK is good price it’s under 70 Dollar remember it’s world brand perfumes be great full all to find this in Ethiopia Weldon meleu great job 👏
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 ай бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ ስወድሽ❤😘በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት
@fgty4821
@fgty4821 7 ай бұрын
ሽቶ አረብ ሃገርም ዉድ ነዉ አታካብዱ 2000ሺ 3000ሺ ሪያል ድረስ አለ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 ай бұрын
እጀራሽይውጣ
@fgty4821
@fgty4821 7 ай бұрын
@@sofiahassan-wu1qy አሚን 😘😘😘😘😘
@MaranataAbebe-um3lm
@MaranataAbebe-um3lm 7 ай бұрын
Tekekl
@senytekassa8003
@senytekassa8003 7 ай бұрын
እሰይ. ሜልዬ ጌታ. ከፍ. ያርግሽ
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 7 ай бұрын
130ሺ ሥትይ በድንጋጤ ሥልኬ ወድቆ ነበር ሆ 130ሺ እሬሣ ነው እንዴ ይዘን የምንዞረው?ጉድ እኮነው አለች አያቴ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 7 ай бұрын
woww baxame dase yelale meluya bareche❤❤❤
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 7 ай бұрын
Nice suggestion the boy perfect advice ❤
@marimasd6628
@marimasd6628 7 ай бұрын
ሜሉዬ ከወለድሽ በኃላ በጣም አምሮብሻል በርችልን 🥰🥰ግን ኢቲቪን ላይክ አላደርግም ምክንያቱም የመንግስት ሚዲያን አልፈልግም በተለይ የአብይ መንግስት ገዳይ ነው ስልጣን ለፋኖ ያስረክብ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopia804
@Ethiopia804 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጅል ፈኖ ኬት ያመጣ ያሰካራም ክምር
@marimasd6628
@marimasd6628 7 ай бұрын
@@Ethiopia804 የቱለማ መንግስት መግደል እንጂ አገር መምራት አይችልም የሰካራም ጥርቅም የቱለማ መንግስት ነው ፋኖ ወደ አባቱ ቤተ መንግስት ይገባል ተወደደም ተጠላም 💪💪💪
@Ethiopia804
@Ethiopia804 7 ай бұрын
@@marimasd6628 ክክክክ ሰሀንሽን እጠብ ስልጣን ከፈለግሽ መቃብር ነው ለናንታ
@marimasd6628
@marimasd6628 7 ай бұрын
@@Ethiopia804 አንተ ከብት ወደ ድክም ጠላክ ጀግናው ፋኖ ስልጣን ይረከባል አንተ ጫታም ቦቲያም ጋላ 👢👢😤😤👈
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 7 ай бұрын
Meluye yane chewa alebasesh endet des endemil endet endemiyamerebesh bezihu keteyi Egziabiher yatsenash❤❤❤
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 7 ай бұрын
አኮውቴ እራሱ መቶ ስላሳ ሺ መኖሩን እርግጠኝ አደለሁም❤
@bf7767
@bf7767 7 ай бұрын
75ሽ ሽቶ 😂😂 ሆሆሆሆሆ ወይራ ጭሴን ታጥኔ ብወጣስ 😊
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
ከከከ
@user-qe5qo7po3s
@user-qe5qo7po3s 7 ай бұрын
ትክክል
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@shibshib7060
@shibshib7060 6 ай бұрын
👍👍
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 7 ай бұрын
😂😅😂😂😂😂😮እደዚህ አውጥቼማ ለሽቶ አልችልም እኔስ ወይባ የወሎጭስ አርቲ አደስ ሎሚዬን እቀባባለሁ ሆሆ. ግን ወላሂ ሳውድ ያሳየሽውን ሁሉአብዘሀኛውን እጠቀማለሁ. ከዚህ ይዤመጣለሁ😅😅 ካለቀ. ከላይ የጠቀስኩትን እጠቀማለሁ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 7 ай бұрын
ጎበዝ❤❤
@tigstshfera4452
@tigstshfera4452 7 ай бұрын
እኔ መግባት ታስበው ከበደኝ😂😂😂😂😂
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
ቻናል በጣም ጥሩ የምወደው ሽቶ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 ай бұрын
በማሪያም ይሄን ያህል ገዝቼ አልቀባም
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 7 ай бұрын
ሚላት ማር ጎብዝ
@adamia3883
@adamia3883 7 ай бұрын
Lovely lady 😍👍
@user-mx5pf7ss1t
@user-mx5pf7ss1t 7 ай бұрын
tru
@RRuth8852
@RRuth8852 7 ай бұрын
Betam desyelal gobeze ❤❤❤
@lili-of7qm
@lili-of7qm 7 ай бұрын
ሞልቶ.ቢተርፈኚ.ኢትዮጲያውስጥ.እየኖርኩ.የ25ሺብር.ሺቶ.ብቀባ.ፈጣሪ.ይፍረድብኚ😢
@birukgetachew5800
@birukgetachew5800 7 ай бұрын
It’s true sis😢 ስንት የተራበ ባለበት ሀገር
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ ሞትን ባንረሳ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Kalew men cheger alew Kamer, selalen new endeza menelew
@lili-of7qm
@lili-of7qm 7 ай бұрын
​@@danayithabte4733ኧረባክሺ.አለኚ.መግዛት.እችላለሁ.ግን.ጥቅሙ.ምንድነው.10ብር.አጥቶ.በየበረንዳው.የሚያለቅስ.ወንድሜ.እያለ.እኔ.የ25ሺብር.ሺቶ.መቀባቴ.ለምንነው.በሰው.ፊት.ጥሩ.ሺታ.ሊሰጥሺ.ይችላል.በፈጣሪ.ፊትግን.ሺታሺን.እጂግ.ያቆሺሸዋል😢
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 7 ай бұрын
በትክክልእህቴ
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 6 ай бұрын
ስራ ጠፍቶብኝ የለ130ሺ ገዝቼ እማ ካልተነፋሁ እማ ሳሙናየን እቀባልሻለሁ እንጂ😂😂
@user-sh8gf1eg1n
@user-sh8gf1eg1n 7 ай бұрын
ውውውውው ቤዙም ዉድ አይባላም ሎርማነዉ ላኔ ወስጤ ነው ሺቶ ውውውውው 👍👍👍🌻🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼😍😍😍😍😍😍
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 7 ай бұрын
ሜሉየ ሰወድሽ ❤❤❤❤
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v 7 ай бұрын
130ሺ።ምነው ጀነት አያሥገባኝ ቢቀርስ ሳሙናይን እጠቀባለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v 7 ай бұрын
ሜላትየ የኔ ውድ❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
ሜላትዬ በናትሽ ኬንያ በጣም ሽቶ ይወዳሉ ነይና ክፈቺ ስትከፍቺ ግን እኔ ነኝ የምቀጠረው ሽቶ በጣም ነው የምወደው መግዛት ባልችል እየሸጥኩ ቴስተሩን እቀምሳለሁ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
@ddddd1049
@ddddd1049 7 ай бұрын
ውድነው
@rahelohakuku6680
@rahelohakuku6680 7 ай бұрын
Wow original sheto nw yalati 🥰🥰🥰🥰
@sam-oz9kd
@sam-oz9kd 7 ай бұрын
,ጋዜጠኛዋ አፍንጫዋ በጣም ሰልካካ ነው ❤
@fatumausban4261
@fatumausban4261 7 ай бұрын
ከከከከከከከከከ😂
@sam-oz9kd
@sam-oz9kd 6 ай бұрын
​​@@fatumausban4261 i am in love 🥰😍
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
Melat mirit artist ❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 7 ай бұрын
ጉድ🤔🤔🤔🤔🤔
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 7 ай бұрын
ጌታ ደሞ በሰላም ሁለት ያርግሽ ሜሉ
@ethioheran
@ethioheran 7 ай бұрын
እርጉዝ ናት እንዴ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 7 ай бұрын
ኧረ ወልዳለይ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 7 ай бұрын
ተፋታለች እኮ ከየት መጣ😅
@Birtukan21
@Birtukan21 7 ай бұрын
የምራችሁን ነው የተፋታችሁ😢😢😢?​@@martamekonen7455
@askal6750
@askal6750 6 ай бұрын
​@@martamekonen7455ምነው ሰማኒያ ቀደናል አላችሁ እንዲህ በድፍረት ተፍታለች ስትሉ ማስረጃ አላችኩ?
@tinabeke7223
@tinabeke7223 7 ай бұрын
አድራሻው የትነው
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 7 ай бұрын
ግን ኢትዮ ላይ በዚህ ዋጋ ሽቶ ገዝታቹ ትቀባላቹ😮
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 7 ай бұрын
እንዴ ምድን ነው የሰማሁት ሽቶ በዚህ ደረጃ
@yosephubuntu
@yosephubuntu 7 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ ያሳዝናል እኮ የማይቀቡትን ሽቶ እንደሚጠቀሙ ሆነው ያስተዋውቃሉ ። ምን ጉድ ነው የወር ደሞዝ በአንድ ሽቶ ላይ ሲለጠፍ እንየው 😂
@taricakne1
@taricakne1 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረ ው ወዶአይስቁ አለ ያገራችን ሰው ታየኝ እኮ መቶ ሺ ለሽቶ
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q 7 ай бұрын
ሺቶ እወዳለሁ ግን ብር አውጥቼ መግዛት አልወድም 😂
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 7 ай бұрын
እኔም
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 ай бұрын
😂😂😂
@martabegna7239
@martabegna7239 7 ай бұрын
Tesastshal strong perfume lkermett ayhonmmm
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
ዱባይ 600ድረሀም ጉቺ ገዛችልኝ በኛ ሳስበዉ እርካሽ ነው 😢 እናተ የቤት ኪራዩን ጭምር ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
600drham rkash new 🙄yemrah new18 shi eko new qeldegna
@MedinaGachaw
@MedinaGachaw 7 ай бұрын
በኢትዮ ብር የምትመነዝሩ ሰውፕች ኢትዮ ለመግባትም ከገባባቹ ቡሀላ ተረጋግታቹ መኖር ይከብዳችዋል ያላችሁበትን ሀገር ተቀብላቹ ለመኖር ሞክር እዚ ስትመጡም ተቀብላቹ መኖር አይከብዳችሁም ከራሴ ልምድ ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
@@MedinaGachaw እሺ እህቴ እና አትደምሩ እያልሽን new❤️
@Loulou6968
@Loulou6968 7 ай бұрын
Melou ayzosh egzabher kanchi gare new yn rerewou
@abelabebe9485
@abelabebe9485 13 күн бұрын
Address የት ነው
@user-yb5ss7du5g
@user-yb5ss7du5g 7 ай бұрын
ኡኡኡኡምንአየነትነው ጉዲነውሠማናሺ ቁጥሪንቀለልአረጊሺዉ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@user-tn6ez6sw3t
@user-tn6ez6sw3t 7 ай бұрын
ዴወራ በጣም ነው እምወድ ግን አስወዳችሁት ምነው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 7 ай бұрын
ህእእእእእእ😢😢😢
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 7 ай бұрын
ቢቀርስ እ ሳውድ በ 10 ብር ገዝቸ ግልግል
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 7 ай бұрын
❤❤
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 6 ай бұрын
አይ ግዜ. የመኪና ዋጋ ሁኖል ሽቱም
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj 7 ай бұрын
3ሺ ያለችው የህፃናት ሽቱ 10ሪያል ነው 😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 7 ай бұрын
😂
@momaumabubekrmom5033
@momaumabubekrmom5033 7 ай бұрын
ወላሂ አወን እኔ ባለፈው ዝም ብየ አምራን ገዝቻታለሁ 10 እሪያል
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 7 ай бұрын
አገር ስገባ ካርጉ ማድረግነወ ሳውድ ድሀ ይኖርበታ
@abelabebe9485
@abelabebe9485 13 күн бұрын
ኣድራሻስ የት ነው የ ሞሉ ስምስ ምንድነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
Gazetegawa LV new mewedew alalecheme 600 Dollar 😂😂😂 let’s be ourselves!!!!
@om-mubark
@om-mubark 7 ай бұрын
ግን በዚሁ ዋጋ የሚገዛ አለ ይገርማን እኮ
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 7 ай бұрын
እረከሠዋጋዉሆሆክክክክክ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 7 ай бұрын
😂 ጆሮሽ ነው በሉኝ 😢
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 7 ай бұрын
ምንድነው ግን የምታሳዮን አረተው ግን እፈሩ
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 7 ай бұрын
እእእእእእ ሃያ አምስት ሺ የተባለውን ሽቶ እዚህ ቀለል ባለ ዋጋ በ 5$ ገዛ አድርጌ ነስነስ😂
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
ቻናል አሜሪካ ውድ ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
Esu 10 Derham ye supermarket new matakuten atzebarku
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
Madame teyekeyate sent endehone wagawen mehayeme be 5 birryegela samuna new mitegezew fara
@emuy438
@emuy438 7 ай бұрын
አለመኛ ምንድን ቅቤ ቀቡኝ ይላል አሉ 😂😂 ደፍር
@Birtukan21
@Birtukan21 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 7 ай бұрын
😂😂መላጣዉ ልጅ ጥሩ ነጋዴ ነዉ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
Do your advertising on good channel
@user-zq1tc6gz9y
@user-zq1tc6gz9y 7 ай бұрын
ቆየ ማለት 26 እረ አይመስለኝም እንደትያለ ሰውነው የሚገዛው ቀልድ መሆንአለበት እንደ
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 7 ай бұрын
እኔም ተደምሬ ግን እቆጠራለሁ ማለት ነው ተዚህ ህዝብ ጋ እኛ ሰፈር እኮን የሽቶና የውሀም ሽታ በወር አድየ ሆናል የሚሸተን አልሀምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ውዴ በሳቅ ገደልሽኝ
@nebilaside7132
@nebilaside7132 7 ай бұрын
In this time it's not fair to buy perfumes by this price neverrr😢😢😢😢
@marcyebeyan5116
@marcyebeyan5116 7 ай бұрын
Wait!! 25000 birr? Crazy
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 7 ай бұрын
Am crezy with perfume but melo to expensive because eroupe to deference coco chanel only near but other to over
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 ай бұрын
75000ሆ በፈጣሪ ምነው ???
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 6 ай бұрын
ስፕላሹ የሽቶው ቅራሪ እንደማለት ነው
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 7 ай бұрын
Gn texeqemiw sechirese lele yemolelegnel bez hulu bir gezechi 😳😳😳😳
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 7 ай бұрын
I heard that Ethiopians are suffering from economic crises. However, I can see there are a lot of kinitu rich people. why in the hell should one spend 75,000 for a single perfume? Rediculous! Spending this much in a country where there are millions of starved people,why? The majority of wealthy people might not get into the kingdom of GOD.
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 7 ай бұрын
ሜሉ አድራሻሺን ቢታስቀምጪ ጥሩነበር
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 6 ай бұрын
Shetowen teyena hiweteshen astekakeye Agebe beret mezegeya yehone Bale Agebi
@fekadufeyss6104
@fekadufeyss6104 7 ай бұрын
እንደ ጋዜጠኛ ቁም ነገር አብዛ
@mimishemlse3174
@mimishemlse3174 7 ай бұрын
የስፕልሹ ሱቅ የት ነው
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 7 ай бұрын
Gin migeza sewu ale ehen hulu awetito😂😂😂😂 ine algezam duro inatochachin mitakemut ale arita mibal kital jorowacho sir yadergalu esun bitakem ayishelm😂😂😂
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 ай бұрын
ወይኔ 26 ሺህ ጆሮዬ ነው ለሽቶ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 7 ай бұрын
130ሺ የተባለዉስ ወይኔ ሀገሬ
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 7 ай бұрын
ሆ ግን አያሳፍርም ሀገራችንን ሆ በጣም ይገርማል ሰውን ያህልኩብር እርቦት ይውላል ያዲራል ደግሞ በጎን የደላቸው ይታያሉ ታዳ ሀገራችንን ወደየትነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
Yewenete kehone wagaw new coco Chanel 200 250 Dollar new Australia yawe balew zerzer 25,000
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 ай бұрын
ግን በዚ ብር የሚገዛ አለ እንዴ ውድ ነው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
ሞልቶ ምድረ ሀብታም የኛን ድህነት አትይ ዘመደ
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 7 ай бұрын
እዚህ አንድ ብር. ነው የልጆች ሽቶ እዛ 3000ባንዴ ሰማይ ይሆናል
@rob21112
@rob21112 7 ай бұрын
Eshi Crisitano ronaldo..besime shitoo ;)
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
It’s cheap not a brand
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
59 Dollar cheap
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 7 ай бұрын
የደላው አሉ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 7 ай бұрын
የወር ደመወዜን ነው እየጠሬሽ ያለሽው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
የድሀ ቀብራራ ገንፍ ያላምጣል ትል ነበር አያቴ 25,000 ለአድ ሽቶ እናተ ሞልቶላችኃል እናቴ
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 7 ай бұрын
zerefa new yeyazechew tawaki negn bela. Ene yalehubet awropa 14000 yalechew 510kr yeshetal ya malet maximum 6000birr yehonal. seteyowa be etef eyezerefech new.
@meronmammo6124
@meronmammo6124 7 ай бұрын
Yedero ye ayaten alebabes lebsalech, beteley kofeyaw, edemewan meselalech..
@ganetwadjenah5064
@ganetwadjenah5064 7 ай бұрын
እእእ ጓዲ መጣ
@astertalahon6375
@astertalahon6375 7 ай бұрын
ለምን ጥቅር ብሎ አይቀርም ሆ
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 24 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35