"ቅዱስ ቁርባን!"ምን፣ለምን፣ለማን፣መቼ፣እንዴት ቁጥር 7 በቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ።

  Рет қаралды 7,762

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Жыл бұрын

Пікірлер: 79
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Жыл бұрын
ማስታወሻ፦የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የወንጌል ተማሪዎቻችን በወይራ ኮንዶሚኒየም አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ የነበረንን ጉባኤያችንን አጠናቀናል 2015 ዓመተ ምሕረት በአዲስ ጉባኤ እንገናኛለን በዚሁ አሳውቃለው የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ያገናኝን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍቀርተማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@rozaararsa419
@rozaararsa419 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን አሜን እግዛብሄርይመስገንፈጣሪፀጋውንያብዛሎትበረከቶይደርብንአሜን
@mhd1119
@mhd1119 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Abbaa kenya Galatoma nuuf jiradha .
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ክፉ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግሮት በታች ይጣልልን አሜን
@user-bc6cd9hp3h
@user-bc6cd9hp3h Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ቡራኬዎት ይድረሰን በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ያልበቃን ሁላችን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን 🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 💞💞
@minassiey7645
@minassiey7645 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማንም በሚገባ መንገድ ነው ያስተማርከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ።
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l 11 ай бұрын
የምፈልገውን ትምህርት በሚገርምና በሚገባ መንገድ አገኘሁት። ቃለሕይወት ያሰማልን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህረችን ለቀሲስ ኤኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ለኛ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ አይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g Жыл бұрын
አሜን እውነትነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ይጥልን ቃልህወት ያሰማልን መምራችን
@ermiastam8220
@ermiastam8220 Жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Tefera!!!
@maranata770
@maranata770 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም በፀሎት ያስቡን አባታችን
@amet..selase2071
@amet..selase2071 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጸሎትዎ ቤተሰባችን ያሰብልኝ ከኔ የበረታችሁ እህቶች ወንድሞች አሰብኝ በጸሎታችሁ
@beeityabera6741
@beeityabera6741 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ
@maryajokim5600
@maryajokim5600 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ
@user-xg4lc1vl3k
@user-xg4lc1vl3k Жыл бұрын
Enameseginalen memhr betam bamifeligew seat yagegnawut temrt eski ladamt
@rtr9651
@rtr9651 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@papilion9906
@papilion9906 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen yesema newn be lebonachn yasadereben amen.
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል. እግዚኣብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ 🤲🏽
@saradanial3167
@saradanial3167 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@mhd1119
@mhd1119 10 ай бұрын
Sagallee jirenya nuu Haa dhagechissu Abbaa kenya Ameen
@abbyabby607
@abbyabby607 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen 🙌🙌💕❣🥰💗💞👏👏
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 ቃል ሂዮት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ፉቅሩን ያብዛልዎት አሜን ለእኛም ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንድንቀበል ቅዱስ ፉቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freyabibi2953
@freyabibi2953 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzfaq.info/get/bejne/kLR1qNShltquXWw.html
@mhd1119
@mhd1119 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
@eliastafese3790
@eliastafese3790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@judyjudy19
@judyjudy19 Жыл бұрын
Kale heywet yasemalen abatachen
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t Жыл бұрын
የምፈልገው ትምህርት በምፈልገው ሰአት ይህንን ትምህርት ወደ ባለቤቴ እልክለታለው አመሰግናለው አባታችን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
እኔም ፈጣሪ በፆሎታቹሁ አስቡኝ እንቁረብ ስለው እንፈታ አለኝ
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t Жыл бұрын
@@ruhamaethiopian6219 እኔስ የጨነቀኝ ይሀ አይደል እማ እኔ እንዲፈታኝ አይፈልግም እንዲቆርብም አይፈልግም እስኪ ትምህርቶች ላኪለት ገጠሞችም ጭምር
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
እህቶቼ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ :: እኔ ባለቤቴን እንቁረብ ብዬ ስጠይቀው እምቢ ብሎኛል:: አራት አመት ጠብቄዋለሁ ከዛ አብረን እንደገና ከነልጆቻችን ተቀበልን:: እንደመድኅኒአለም ፈቃድ ::ወንዶች በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም አስቸጋሪዎች ናቸዉ:: እረዳችኃለሁ
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
@@user-uv2ri4ec2t የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የገረመኝ ባለቤቴ ሲበዛ በጣም ምረጥ ባል ለልጆቸም ሲበዛ ለሱ ማይል ጥሩ አባት ነው ፈራሂእግዚአብሄረ ያለው ነው ግን ይሄን ሃሳብ ሳመጣለት በቃእንፈታና በውጭሁኝ ልጆቸን እከባከባለው አለኝ እንፈታ ያለኝ ደግሞ አንች መቁረብ እየፈለግሽ መሰናክል እንዳልሆንብሽ ብየነውእንጅ መፈታት አልፈልግም አለኝ ከዛን በሃላ ንግግሬ ከፈጣሪ ጋረ ነው የክረስትና ስሙን ከእጀላይ ፅፌ እየሰገድኩ ነው እረግጠኛነኝ አንድቀን እንደሚሳካልኝ ከፈጣሪ ጋረ በፀሎታችን እንተሳሰብ ሰቨነማረያም
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
@@rahelasfaw6451 እሽ የኔ እህት የመዳናችን ግዜ አራቂብን እንጅ አንድቀን ይሳካልናል ለአንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመነዎትን ያድልልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💒💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯👏👏👏👏💚💛❤️🤲🤲🤲
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
አሜን.አሜንአሜን
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Жыл бұрын
Amen Amen Amen......................
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰከታችሁ ይደረብን እኛነም አስቡን በስደታ ያለነውን ወለተ እየሱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@belatube880
@belatube880 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@TT-he6mo
@TT-he6mo Жыл бұрын
Kale hiwot yaseman be thelotachu asbeng 🙏 🙏 🙏
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@leyekun1704
@leyekun1704 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ፈቅዶ ለስጋ ወደሙ ያብቃን
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu 9 ай бұрын
ቃለህወትያሠማልን
@teweldetsegaye7985
@teweldetsegaye7985 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዎት ስለ ቅዱስ ቁርባን ደጋግመዉ ያስተምሩን እባክዎ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰላም ለሀገራችን ያድርሰን ቅዱስ ስጋ ወደሙን እንድንወስድ የአምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አረብ ሀገር ያለነው በብዛት ቤተክርስቲያን እንኳ አናገኝም ታጉረን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔረ አምላክ ፀጋውን ያብዛል አገራችንን ሰላም አድረጎልን በሰላም ያገናኘን እማፋቅረ ትጠብቀን የኦረቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፋቅረን ሰላምን አንድነትን የምንሰማበት 2015 አመተምህረት ይሁንልን
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 Жыл бұрын
Enwedkalen memhr!
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
አደኛኛኛ
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@mekdeseenetu1029
@mekdeseenetu1029 Жыл бұрын
Kal hewat eyasamalegn abatachin
@Aginugi9930
@Aginugi9930 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mhd1119
@mhd1119 10 ай бұрын
🤲🤲🤲
@kalkidanmisganaw7801
@kalkidanmisganaw7801 Жыл бұрын
Keel hyuwet ysemeln lmemhrecin
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 19 күн бұрын
በፆሎት አሰቡኝ
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
Welcome 🙏 🙏 🙏 🙏
@letayguesh5619
@letayguesh5619 Жыл бұрын
Dink timhirt Edmena tena yisilign
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 14 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 51 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 12 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 14 МЛН
ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል የሚያስፈልገው ዝግጅት @meba-tv
8:10
መንፈሳዊ ለውጥ እንዴት ይኑረን?
9:49
Hosanna Media
Рет қаралды 67
ኢትዮጵያ ትቅደም አስገራሚው ምስጢር!ክፍል 101
12:11
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 14 МЛН