ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር

  Рет қаралды 85,940

konjo tube

konjo tube

5 жыл бұрын

Пікірлер: 55
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ተመልካቾቼ ይኸው መጥቻለሁ አዲስ ለሆናችሁ ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ የደወል ምልክትዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ለቁርስ ቀላል የቅንጬ አሰራር ነው እንደምትወዱት ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ጥያቄና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ😍
@hawdetahmed6375
@hawdetahmed6375 5 жыл бұрын
konjo tube ቀ
@emebetsahelmariam9461
@emebetsahelmariam9461 9 ай бұрын
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ቆንጆ የሚያምር የሚያስጎመጅ ቅንጬ ነው!ሽንኩርት ለፆም ወይም አንዳዴ ለሚፈልግ ሰው ካልሆነ ባህላችንን አይደለም።
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች ዉዴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ማሬ እናመሰግናለን
@fikertube9203
@fikertube9203 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርችልን
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ayatayat4737
@ayatayat4737 2 жыл бұрын
ማሻአሏሎህ
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
የናቴ አሰራር ነው ቆንጆ❤❤❤❤
@user-on4fd6df2k
@user-on4fd6df2k 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል
@birkeawoke6380
@birkeawoke6380 Жыл бұрын
ከምን የተዘጋጀ ቅንጨ ነው ደስ ይላል
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Mirt naw Thank you
@favourngozi7018
@favourngozi7018 5 жыл бұрын
Great job. Thanks for sharing yr new friend here
@mahdera9375
@mahdera9375 2 жыл бұрын
thank you ,you teach me well
@birhanugirmay6303
@birhanugirmay6303 5 жыл бұрын
wow arif new betam gin zeyt ayasfelgm wey
@alissdjdj5457
@alissdjdj5457 5 жыл бұрын
ጡሩነዉ
@hasset7582
@hasset7582 5 жыл бұрын
Konjo new enameseginalen
@bereketalemurago7885
@bereketalemurago7885 5 жыл бұрын
i love kinche.
@sofeyahassenyesuf5168
@sofeyahassenyesuf5168 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Thank you dear
@zemelsatube5056
@zemelsatube5056 5 жыл бұрын
ያ ሞያን ምስጋና konjo ይመስላል
@ArganeLove-ky2gy
@ArganeLove-ky2gy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@boogie5453
@boogie5453 5 жыл бұрын
Konjo Thank you 😍😍😍
@user-su8rm7py4i
@user-su8rm7py4i 5 жыл бұрын
እስኪ ሀገር ስገባ ፒዛ በምጣድ መስራት እፈልጋለሁ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን እዚህ ሳውዲ የሚሰራውን እችልበታለሁ ግን ሳውዲ ያሉትን ግብአቶች ኢትዮ የሚገኙ አይመስለኝም እና ምን ምን አድርጌ ልስራ ፕሊስ
@user-nv4wr2kw2j
@user-nv4wr2kw2j 11 ай бұрын
Ok
@emueiman3507
@emueiman3507 5 жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኛለለሁ አቺንምጋበዝኩሺ
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 3 жыл бұрын
የቅንጬ አበሳሰልሽ ጥሩ ነው ግን በቅቤ ፋንታ በዘይት መጠቀም ከፈለግንስ
@konjotube4817
@konjotube4817 3 жыл бұрын
Techyaleshe
@user-ub2gw6fo7q
@user-ub2gw6fo7q 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ባለሞኛ ነሽ በርቺ
@haniibeauty
@haniibeauty 5 жыл бұрын
Arif new wude
@z..4754
@z..4754 4 жыл бұрын
የአጃ ቅንጨ መስራት አይቻልም ወይ?
@konjotube4817
@konjotube4817 4 жыл бұрын
ትችያለሽ
@print3328
@print3328 Жыл бұрын
Can anyone tell me the measurements in English, please?
@ethiohebesha3408
@ethiohebesha3408 5 жыл бұрын
are shinkurt aygebam
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 4 жыл бұрын
ማሻ አላ በጣም ያመራል በተለይ አሠራሩ ንጣቱ በአረብኛ ድርሽ የሚሉትን ወይ እሥቲ ንገሩኝ
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 3 жыл бұрын
አደለም
@user-cc3hh4sp8z
@user-cc3hh4sp8z 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ያምራል እህት ወደኔም ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን በቻናሌ ቆንጆ የአረብ ሐገራት ዝግጅት አለ የቻናሌ ሊንክ 👉🏼👉🏼 kzfaq.info/get/bejne/gpZ6gtWn3M7Of4U.html
@alissdjdj5457
@alissdjdj5457 5 жыл бұрын
ሙያልመድ ሴቶች
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
አይዞሺ እማ በርቺ
@wubalemamare9766
@wubalemamare9766 5 жыл бұрын
እዚህ ሀረብ ሀገር ለህሪስ የሚሆነው ነው እንዴ የቅንጨው እህል ???ንገሪኝ
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
Wubalem Amare /እናት/ ለህሪስ አላውቅሁም እህት
@wubalemamare9766
@wubalemamare9766 5 жыл бұрын
@@konjotube4817 እሽ ችግር የለውም እህቴ ! ብቻ የተከካ የስንዴ እህል ነው አረቦቹ ህሪስ ብለው የሚሰሩት ልክ እንደ ሀገራችን ግንጬ ማለት ነው ምን አልባት ይለያይ ከሆነ ብዬ ነበር
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
Wubalem Amare /እናት/ የተከካ ስንዴ ነው
@wubalemamare9766
@wubalemamare9766 5 жыл бұрын
@@konjotube4817 አዎ የተከካ ስንዴ ነው ልሞክረው ይሆን እንዴ ?
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
Wubalem Amare /እናት/ ሞክሪው ስው በ እንግሊዝኛ BulGur ነው
@muhamedgetachew2076
@muhamedgetachew2076 5 жыл бұрын
ሥንደው የተከካ ነው ወይስ አይደለም
@pate840
@pate840 5 жыл бұрын
የተከካ የተበጠረ የተለቀመ የታጠበ
@emebetabate3262
@emebetabate3262 9 ай бұрын
ሰርተሽ ሞተሻ
@konjotube4817
@konjotube4817 9 ай бұрын
ምነው 🤣
@rutafruh6588
@rutafruh6588 5 ай бұрын
ቆሻሻ አይደለም 😢😢😢😢😢
@Alex-vq9gv
@Alex-vq9gv 3 жыл бұрын
ቅብያም
@birkeawoke6380
@birkeawoke6380 Жыл бұрын
ከምን የተዘጋጀ ቅንጨ ነው ደስ ይላል
Ethiopian Recipes "How to make Kinche" የቂንጬ አስራር
16:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 148 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
የገብስ ቅንጬ አሠራር(Ethiopian  Barly Kinche food)
7:43
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 41 М.
Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)
10:50
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 14 М.
የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋
10:07
Habiba Habiba
Рет қаралды 66 М.
ETHIOPIAN FOOD | ቅንጬ በሚጥሚጣ | Kinche
4:46
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 20 М.
የቂንጬ አሰራር / Ethiopia Food Kinche Recipe
28:15
Adanech Kitchen
Рет қаралды 4,5 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 40 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН