✅ቀላል እና ፈጣን ምርጥ የኦትሚል ገንፎ በወተት አስራር ዘዴ Healthy breakfasts porridge

  Рет қаралды 5,424

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

2 жыл бұрын

ከተለያየ እህል አህነት የወተት ገንፎ አስራር ሊንክ • ✅ፈጣን እና ቀላል የወተት ገንፎ ...
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 71
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከተለያየ እህል አይነት የተስራ የወተት ገንፎ ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/oayTlKSlvLKdZok.html ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
Watching
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
ሲጥም የተማረከ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ገንፎ ወይንዬ ሰርቼ እስክሞክረው ቸኩያለሁ ላይክ ሼር። ❤👌
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወይኒዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👏👌👍ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆየገንፎአሰራርነውይስለሙየድኩም😋😋👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
😍 👀
@rakebabreham6112
@rakebabreham6112 2 жыл бұрын
Ejeshe yebreke I kente weight nege eskmesrw 😋
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
ሲያምር ምርጥ አሰራር ነው ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanichotube
@hanichotube 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥል እንኮን ደህና መጣሽ። ዋውው እጅጉን በጣም ያምራል ምርጥ ስራ ነው የምታቀርቢው እጅሽ ይባርክ♥
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውዴ ዋውውውው ምርጥ ነው እጅሽ ይባርክ 😋😋💖
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Masa Allha Btam ymerale yummmm🙏👌
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኩዋን ደና መጣሽ😍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ንው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ:: የገንፎ ወዳጅ ነኝ👍🏽🙏🏽❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሃንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abebechsando1076
@abebechsando1076 Жыл бұрын
Wawe wawe betame desssse yelale 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️👍
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
wow😍😍😍👌👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ምርጥ ገኝፎ 👌👌👌ጎበዝ በዳርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉወይኒዬ እንዴት የሚያስጎመጅ ገንፎ ስርተሻል ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ርጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሉላዬ አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይኒዬ ዋው በጣም ልዩ ነው እጅ ያስቆረጥማል እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 жыл бұрын
WOW BALMOYA I LOVE GENFO...I WILL TRY IT TEBAREKE!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alganeshyohannes2722
@alganeshyohannes2722 Жыл бұрын
እጀሽ ይባረክ👍
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@liyasorry5931
@liyasorry5931 Жыл бұрын
ሰርተን ቀምሰን! ቸኮልን። ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው!! እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ነው የምታነቃቂኝ አመሰግናለሁ!!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ወይኒየ በጣም አሪፍ ስራ እናመሰግናለን እህታችን ።ለብርድ የሚሆን ቁርስ አገኘን።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
enamesegenalen. Betam konjo new yummy 😋 😍 👍Ejesh yebarek.ke white flour. Letena oats 😋 yemertal Thanks. Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እንደገና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@miriam7682
@miriam7682 Жыл бұрын
Wow, nice I will try it.
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
እናመስግናለን እታለምዬ ገንፎ ስወድ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hlinatube5665
@hlinatube5665 2 жыл бұрын
😋😋😋👍👍👍🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Thank you weynye
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@moyeman5622
@moyeman5622 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወይኒዬ በወተቱስ ፈንታ ውሃ ብቻ ተጠቅሜ ለ10 ወር ልጄ ልሰራው እችላለሁ? ፎርሙላ ስለሆነ የማጠጣው በተረፈ ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አው ትችያለሽ ቡላም ብትጨምሪበት በጣም ቆንጆ ነው እኔም ለልጆቼ እየጨመርኩ እንደዚሁም ኦትሚሉን ብቻ እስራዋለሁ ይወዱታል ለጤናም ለጥንካሬም ጥሩነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
It looks yummy but can we use oatmeal flour instead of grinding it?
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear yes you can use oatmeal flour🙏🏽
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Yes u can ues
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ወይንዬ ምነው ጠፋች እላለሁ ልክ እንደአንቺ ወይኒ የምትባል አለች ግን ድምፅ የለውም የሱዋ ሰሀኑም ያንቺን ይመስላል ግን አንቺ አደለሽም
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ መአዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ከቻልሽ ሊንኳን አስቀምጭልኝ ልያት ምን መስለሽ አሁን የተጀመረው የስው ቪዲዮ ድምፅ እያጠፍ ለራሳቸው ይጭኑታል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
@@weynikitchen እንዴት ላክልሽ ከምር በጣም አዘንኩ ተገቢ አይደለም አንድ አይነት ስም አድርጎ እንደገና የተመሳሰለ ሰሀን እየተጠቀሙ የሰውን ስራ ማሳነስ ተገቢ አይደለም ሁላችንም በራሳችን እግር ነው መቆም ያለብን
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
@@meazagebrehiwot5600 መአዝዬ ሊንኩን ኮፒ አድርገሽ እኔ ኮሜንት የምትፅፊበት ላይ ፔስት እእድርጊልኝ ከቻልሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
@@weynikitchen እሺ አደርግልሻለሁ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
በነጭ አታድርጊዉ በእንግሊዘኛ የፃፍሽዉን ረሰፒ ድምፅ ጠፍቶ ለማነበብ አልቻልኩም ተ ከዛ ተረፈ ኢትዮጵያ የለሁ ነው የሚመስለኝ አሰራርሽ ።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ወስንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የተጠምኩት 2 1/2 cup የኦትሚል 2 cup ወተት 1 cup ውሃ እና 1 የሻይ ማንኪያ ጨው እና 1/4 ኮረሪማ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 111 МЛН
ከተለመደው ወጣ ያለ የክክ ወጥ አሰራር
3:58
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 628