ቀላል ምርጥ የጭኮ አሰራር / Ethiopian Food Easy Good Chico Recipe

  Рет қаралды 53,186

Adanech Kitchen

Adanech Kitchen

2 ай бұрын

#pestopasta #applepancake #breakfast #christmasbread #ebsworldwide #ethiopianfood #food #recipe #trend #viral

Пікірлер: 67
@YonatanAbel-t6v
@YonatanAbel-t6v 10 күн бұрын
ሙዚቃው ቀርቶ አንችን ብቻ ብናዳምጥ ይሻላል በተረፈ አሰራርሽ ጥሩነው
@berhaneb7932
@berhaneb7932 17 сағат бұрын
Wow i like it thanks good job
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 ай бұрын
ቅቤ ቢበዛም ገብሱ ይዋሀደዋል በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው እናመሰግናለን
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@WorkneshAlelgn
@WorkneshAlelgn 2 ай бұрын
ዋዉ በጣምያምራል
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 ай бұрын
ማር ብታስገቢበት እጅግ በጣም ይጣፍጣል እኔ እናቴ ስትሰራ ማር ትጨምርበታለች እጅግ በጣም ጣዐሙ ልዩ ነው
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
የማን ምግብ ነው አላውቅም ወላሂ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@user-pf6vi8zo1x
@user-pf6vi8zo1x 2 ай бұрын
ጎበዝ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ቆንጆጭኮ ስርተሻል ትንሽ ሚጥሚጣ ብታርጊበትም በጣም ይጣፍጣልጭኮ በጣም ንው የምወደው አንዴ ከቀመስኩኝ አቁሚ አይለኝም በጣም እወዳለሁ ያንቺን ሳይ በጣም ምራቄን አስዋጥሺኝ ከመውደዴ የተንሳ በጣም ያምራል👍👌
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ልክ ንሽ የሚወደድ ምግብ ነው በሚጥሚጣም ይሰራል እህቴ ❤💕❤
@comingsune
@comingsune 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው እጅሽ ይባርክ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አሜን🙏 ❤ 💕
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 2 ай бұрын
ጦስኝም: ጥሩ: ነውና: ጨምሪበት
@dst1684
@dst1684 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@kkd8112
@kkd8112 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል በጣም ነው የሚጣፍጠው እኔማ ጉራጌ ማግባቴ አይቀርም
@raheltk7473
@raheltk7473 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@kkd8112
@kkd8112 2 ай бұрын
@@raheltk7473 😂😂😂
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 2 ай бұрын
በርች እህት🎉🎉🎉ደምሪኚ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@berhanehailemarkos6246
@berhanehailemarkos6246 2 ай бұрын
Chiko new Chiqo ayibalm
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
Amsegnalwe 🙏 ❤ 💕
@febenduresa3748
@febenduresa3748 2 ай бұрын
Chuko new yemiblew
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
Amesegnalew 🙏 ❤ 💕
@hameretessema5107
@hameretessema5107 2 ай бұрын
ጭቆ አይባልም ጭኮ በይ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 2 ай бұрын
ጭኮ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@medinaseid8005
@medinaseid8005 2 ай бұрын
እኳንአየሁ አሰራሩን እስኪጥያቄልጠይቅ ሽ መልሽልኝ ቅቤው የግድ መነጠር አለበት እዴ በጣም ስለምወድ መስራትእፈልጋለሁ
@kkd8112
@kkd8112 2 ай бұрын
ካልተነጠር አይጥምም
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏 ቅቤው ካልተነጠር ምንም ጣዕም አይኖረውም በዋና ቅቤው ጣህም የሚያገነው ሲነጠር ነው ❤ 💕 ❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 ай бұрын
Can I make check with olive oil?
@adanechtadese1360
@adanechtadese1360 2 ай бұрын
ጭኮአይደለምየሰራሽው።😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
Amesegnalew🙏 checko be keba yezegajal Eeta ❤ 💕❤
@kkd8112
@kkd8112 Ай бұрын
you can but bettre is nice test
@kidumes7941
@kidumes7941 2 ай бұрын
Yetignawa Adanech nesh?
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@ElsabetAhmed
@ElsabetAhmed 2 ай бұрын
ጭኮ በይ ሌላውቂቤ ቂቤ አትበይ ቅቤ ነው
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 2 ай бұрын
ምንድነው ጭቆ የሚትይው ጭኮ ነው የሚባለው
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤💞
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 ай бұрын
ቆጮ ነው ጭኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤💞 ቆጮ በውሃ ይቦካል የኮባ ቅጠል ላይ ይጠፈጠፍና ውሃ አርከፍክፈንበት ሽፍንፍን አድርገን በምጣድ ወይም በብረት ምጣድ እናበስለዋለን ይሄ ጭኮ ይባላል ።
@KoniBk-js9ql
@KoniBk-js9ql 2 ай бұрын
ሚጥሚጣ ግድ ነው
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 አይደለም ከፈለግሽ ጨምረሽ መስራት ትችያለሽ እህቴ ❤ 💕
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ቅቤ ለገብስ ስንት ቀን ወጥ አጣፍጥበታለሁ በሶን በውሀ አበሰብሰዋለሁ 😂😂😂ይገርማል የየ ባህሉ ምግም ቀምሸው ስለማላቅ እንጅ ልወደውም እችላለሁ
@ane-ix7pd
@ane-ix7pd 2 ай бұрын
😂
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ትወጂዋለሽ የሚወደድ ነው ❤ 💕
@hawaali8775
@hawaali8775 2 ай бұрын
ጩኮ ቅቤ በሚነጠር ቀን ቢሰራ ይመረጣል
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@destaamare8580
@destaamare8580 2 ай бұрын
ጭቆ የሚባል የለም. ጩኮ ነ ው የሚባለው :: ቅቤ አይቀልጥም :: ይመታል ::እ ንዳቺ በጣትኤ ሳይኤሆን በመዳፍ በደንብ ይታሻል ::
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 2 ай бұрын
Kebe aykltem yemtal setey algbgnm letasrgn techyalesh ❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤💞 ሞያ ልክ እንደየ ቤቱ ነው።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
እውንቱዋን ንው ቅቤው ትንሽ ቀለጥ ይደርጋል ከርጋ ቅቤው ይመታል ስትይ ምን ማለት ንው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 ай бұрын
ጭኮ not ጭቆ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕
@GaladOsss
@GaladOsss 2 ай бұрын
ቅቤው አየቀልጥም በጅም አይታሽም ጨውም በቅቤ አይሟሟ ም የሰራሽው ትከከል አይደለም
@tsehaygetachew8439
@tsehaygetachew8439 2 ай бұрын
ቂቤው ካልቀለጠ እንዴት ከዱቄቱ ጋር ይዋሀዳል
@weletemariyam
@weletemariyam 2 ай бұрын
@@tsehaygetachew8439 ቂቤው እንደ ክሬም አየተመታ በመሃል በመሃል የበሶው ዱቄት አየተነሰነሰ በደንብ ይመታል (በማንኪያ)
@user-jy5ys6kj2r
@user-jy5ys6kj2r 2 ай бұрын
ገልቱ ኮሜንት ባይሰጥስ
@weletemariyam
@weletemariyam 2 ай бұрын
@@user-jy5ys6kj2r ገልቱስ "ገልቱ" ባዩ ነው 🤣🤣
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏 ምያ እንደየ ቤቱ ነው እህቴ ❤ 💕
በጣም ልዮ... የቡላ አሰራር🔥
12:16
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 33 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ዶሮ የሚያስንቅ ምስር 🤌🏽
2:46
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 21 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН