No video

"ቅመም ነሽ"... ውድድር ሳይሆን ፊልም ነው የመሰለን! /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 72,281

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mertu_Gebeta

Пікірлер: 59
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
አረብ ሀገረ ምግብ በመስራት 10 አመቴ ግን በ25 ደቂቃ ሽኩረት ልጭ እከትፍባታለሁ እንጅ ሌላ ምንም አልስራ ፍጥናታችው ሳላደቅ አላልፍም ሀገሬ ስገባ ደቂቃውን 1ስአት ካረጉልኝ ሂጅ እወዳደራለሁ♥
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ
@user-wq4vu9cn8n
@user-wq4vu9cn8n Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ከነዘው ደሞ የመዋይን ጠላትነኝ ክምር ነው እማረገው አላህ ይሁነኝ እሮመዳን🤗🤗
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Enatu u r not a chef mayb u want to cook doro wet
@fatmaibrahim2797
@fatmaibrahim2797 Жыл бұрын
እኔም አላፈጥንም ስሰራ ጀግኖች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewfikapp116
@tewfikapp116 Жыл бұрын
እረ አብሽሪ 3 ሰአት ከሆነ እኔም እሄዳለሁ
@edenmohammed6192
@edenmohammed6192 Жыл бұрын
ውዶችዬ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በየምነታችሁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም ያሰባችሁት ይሳካ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 Жыл бұрын
Amen ehite
@sg563
@sg563 Жыл бұрын
Amen 🙏
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@maryamawitamen6929
@maryamawitamen6929 Жыл бұрын
ሼፍ ዚ በጣም ደስ እሚል ሰው ነው ቀልዱ በጣም ይመቸኛል ዳኞቹም በጣም ምርጦች ናቸው
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ውድ እህቶች እደት ናችሁ እኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች ሥራው እደት ይዟችኋል አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያደረገን ያረቢ ❤❤❤
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 Жыл бұрын
ዳኞቹም አያወዛግቡም ረጋ ያሉ ናቸው ይመቻችሁ🙏
@MyGoraw
@MyGoraw Жыл бұрын
አዲሱ ዳኛ Biased ነው:: ሁለቱም ላቀረቡት ምግብ የተስጣቸው አስተያየት ተመሳሳይ ግድፈት ያለበት ሆኖ ሳለ (የስጋው መጠንከር) አንድ አሸናፊ ብቻ መኖር አልነበረበትም :: በደንብ ስለምከታተላችሁ በጣም ብዙ ልምድ አካብቻለሁና ውጤቱን አዕምሮየ መቀበል አልቻለም::
@mmddadh8933
@mmddadh8933 Жыл бұрын
ትክክል
@user-Manatube
@user-Manatube Жыл бұрын
የመጀመሪያው ውጤቷ ይሆናል ተፅኖ ያደረገባት እንጂ በጣም ተመሳሳይ ናቸው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የሴት ቁንጮዎች እውነትም ቅመም በእውነት ያስደስታሉ ❤️❤️
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ዳኞቹ የሚደነቁ ጥሩ ልብ አላቸው ዚም ሀላችሁም ጎበዞች ተባረኩ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ዳኞች👏👏👏👏ሼፍ ፊሽ❤ሄለን በራስ መተማመኗ እራሱ ።በዛላይ ጤናማ ምግብ።
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 Жыл бұрын
ማርታ ቆንጆ ነሽ. ስታምሪ🥰
@user-Manatube
@user-Manatube Жыл бұрын
የምር ጀግኖች ናችሁ👏👏👏
@seadahassen2672
@seadahassen2672 Жыл бұрын
ደስ ይላል ዋው ዳኞቹ 👌
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 Жыл бұрын
I am happy for Chiefs show in Ethiopia..Just one ? For the honorable chief Z..we why 25 mins.? Should be 30 mins.... Blessings God WATCH over your show...
@tedddiabebaw7997
@tedddiabebaw7997 Жыл бұрын
አልሚ ምርቶችየጥራት ልህቀት !!
@Ethiotiktok-q7f
@Ethiotiktok-q7f Жыл бұрын
Wow ደስ የሚል ፕሮግራም 👈👈🙏🙏
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️Wowgood
@zebebamohammed815
@zebebamohammed815 Жыл бұрын
ሸፍዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ሸፍ ፍሰሀ እርጋታህን ሰወደው
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
ene rasu bemehal tal miyaregln ewket desss ylegnal
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
ውዶችየ አስት 1k አስጎበኝ 🙏🙏🙏
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እንደማመር
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
@@mosebtube1027 አመልስአለው በኮመንት ነይ ዉዴ
@hawakasa6635
@hawakasa6635 Жыл бұрын
👍👍❤❤❤
@muledg
@muledg Жыл бұрын
ኘሮግራሙ ጥሩ ነው ነገር ግን ምግቡን ሲያዘጋጁ ሼፍ ኮፍያ ቢያረጉ ጥሩ ነው።
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Congratulations to the winner they are both amazing l am happy to see my dear friend chef sife boss sending love from Japan you are missed here you are amazing person and wonderful friend and great boss ❤❤❤
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Zare was easy yelela gizewn ayargew
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ q
@selamawitzegeyewyohannes3565
@selamawitzegeyewyohannes3565 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሄሉዬ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ንቅሳትሽ ሲአምር እንዳታጠፊው
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Nksat alwedm gen esuw lay yamral
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
@@shemimamusa6709 አዎ ይምራል እኔ አለብኝ ግን እንደሷ አይምርም በጨረር እያስጠፋሁት ነው
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤🥰🤩🤲💯
@rahelcross6053
@rahelcross6053 Жыл бұрын
Mayo should not be cooked at all
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Teshenafy bitihognim chilotawu endalesh asayiteshal Hulachihum gobezoch nachihu Shef zy dagnochim asteyaietachu Astemary newu
@Getwel30
@Getwel30 Жыл бұрын
አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ KZfaq መተናል ይቀላቀሉን!
@zicnuru6847
@zicnuru6847 Жыл бұрын
ግሩም ውድድር ነው ለመወዳደር መስፈርቱ ምን ይሆን ከተመዘገብኩኝ አመት አለፈኝ
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ይሄን ሾው ሰቀላችሁት🙏
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
💯🙏👍❤🥰🤩🤲🤲
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 Жыл бұрын
Editor ከአንዱ ሰሀን ወደ ሌላው ወዲያው ወዲያው በጣም ይሰለቻል
@etaferahuwoldegiorgisnegas6553
@etaferahuwoldegiorgisnegas6553 Жыл бұрын
ቢላ ይበላልኔ አስተካክሉ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ጐበዞች
@bethelihemtakele3211
@bethelihemtakele3211 Жыл бұрын
Ere benatachu eneko temezgibe eskahun alterugnim lemn gin yeatewodaderachu negerugn isti benatachu
@askjember3525
@askjember3525 Жыл бұрын
ሸፍ Z ለምን ቀነስክ??? ኢትዮጰያ ምግብ የለም ወይ? ?? ጥያቄይን መልስ።
@user-ku3fh5xr8b
@user-ku3fh5xr8b Жыл бұрын
እረ ጉድ ለምን የለም አገርሽን እደማታቅዉ አትሁኝ እህት መቀነስ እስፖርት ይሰራል እሰይ
@zebebamohammed815
@zebebamohammed815 Жыл бұрын
ነገረኛ የሆነ ጥያቄ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
​@@zebebamohammed815 😂😂
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 302 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 374 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН