ቀንሶ ነው የተጣላነው

  Рет қаралды 56,107

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

5 ай бұрын

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Пікірлер: 314
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ይችን ኮሜኔት የምታነቡ ያልታሰበ ደስታ እና የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤ደምሩኝ በቅንነት
@shewitenemshewit8103
@shewitenemshewit8103 5 ай бұрын
Ameeeeeen
@hinditube2297
@hinditube2297 5 ай бұрын
ደምሩኝ ዉዶቼ
@greatjordan7526
@greatjordan7526 5 ай бұрын
🙏
@user-jv2gp8jc8j
@user-jv2gp8jc8j 5 ай бұрын
Amiin
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 5 ай бұрын
አሚን❤ደምሩኝውዶቸ❤❤
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t 5 ай бұрын
እንዳልክ ሰላም ነው ? ያች ወንድሟ መተት የተሰራበት እህታችን ወንድሟ ከመን ደረሰ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል እንደወሰደችው ነበር ተሽሎት ይሆን በጣም እያስበኳቸው ነው
@user-zr8hy1zn7c
@user-zr8hy1zn7c 5 ай бұрын
እኔ ረሱ እየጠበቅኩነው መልስል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
በአብዛኛው እኮ ውሸት ነው።
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 5 ай бұрын
በለዉ ኧረ ፍትህ ለጀሯችን የምትሉ ገና ልሰማ ነዉ ርእሱን አይቸ ነዉ
@abrhamaregawi7599
@abrhamaregawi7599 5 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እንዳልክየ የዛ ፀበል የሄደው መተት የተሰራበት ተማሪ ተሽሎት ይሆን ብታቀርብልን ጡሩ ነበር❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
ፍትህ ለጆሮችን ለአይናችን ለህሊናችን 😢😢😢
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 5 ай бұрын
ምን ይደረጋል መቻል ነው
@samerabb1026
@samerabb1026 5 ай бұрын
በእዉነቱ😢😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 5 ай бұрын
😁😁😁😁አልጋውምድንነው
@kebramsalman953
@kebramsalman953 5 ай бұрын
​@@zindzind3952😂😂😂😂
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 5 ай бұрын
አለ ማየት አለ መሥማት ነዎ ምን ፍትህ ያሥፈልገዋል ብዙ አሠተማሪ እኮ ምድረ ወሥለታ ሌባ ይጋላጥ
@abdi9388
@abdi9388 5 ай бұрын
አይ እንዳልክዬ አሁንስ አሣዘንከኝ። ግማሹ አልጋ ላይ ፍቅር ስለቀነሰብኝ አጣራልኝ ይላል፣ ሌላዋ ደግሞ ወዳና ፈቅዳ የሠጠችዉን ገንዘብ አስመልስልኝ እያለች ትነፋረቃለች። አንተን ግን ፈጣሪ ይርዳህ።
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 5 ай бұрын
😂😂😂😂gudanuwa eko
@uaeead407
@uaeead407 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 5 ай бұрын
ጉዱ ብዙ ነው 😃😃
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 5 ай бұрын
ስራዉነዉ ታድያ ምን ይደንቃል እሱ ወዶ ለምሰራዉ የላለዉ መንጨንጨር ምን ይሉታል
@kiye143tube8
@kiye143tube8 5 ай бұрын
እንዳልክዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤🙏
@LekeTafiri
@LekeTafiri 5 ай бұрын
አር ጉድ በል ጎንደር ሀገሬ እኛ ነን ጥላትሽ ሰው ሁሉ ታሞል ጤኔኛ ሰው ማነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 5 ай бұрын
የእንዳልክ ይቱብ 100ሺህ ሳብስክራይፕ እናስገባው ውዶቼ በተለይ ድግምት ምናምን የሚያሰሩ ሲያወጣጣቸው ይለያልኮ ጥበብ ቦበታው ነው ዎንድሜ ተባረክ
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 5 ай бұрын
እንዳልክ ትግስቱን በደንብ ሰጥቶሃልና እግዚአብሔር ጠወበቃውን ያብዛልህ👏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏 ደምሩኝ እህቶቼ❤
@user-cp3jg3qy9q
@user-cp3jg3qy9q 5 ай бұрын
Amen 🙏
@asallema6710
@asallema6710 5 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-lb9pj4es1w
@user-lb9pj4es1w 5 ай бұрын
ወንድ ኤጭ እውነተኛ ወንድ ይስጠን
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 5 ай бұрын
ወንዶች ሀብታም ሲሆኑ ይጠግባሉ ያረብ ባሌ አይለፍለት እኔ ብቻ ሀብታም ልሁን ያረብ 😢አለዛማ ይጫወትብኛል🤲🤲🤲🤲😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 ай бұрын
😂 አረ እንደዚህ አይባልም ይለፍለትና ሰትረሽ ትይዥዋለሽ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 5 ай бұрын
@@Umubilalul- ተቃጠልን እኮ ማሬ😭
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 ай бұрын
@@user-yf5bq8dv1r አይዞሽ እህተዋ
@user-wi6zf9ku3m
@user-wi6zf9ku3m 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ልክ ነሽ ሲያልፍላቸው አይቻሉም
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂አልጋ ላይ ቀነሰ አላለችም ያረቢ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 5 ай бұрын
ያረብ ሰው አበደ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 5 ай бұрын
ፋፊዬ ትቀልጃለሽዴ እናት አባቷን ትታ የመጣችው ለምን ብላ መሠለች😂😂😂
@user-sm7om7sx4y
@user-sm7om7sx4y 5 ай бұрын
አለመገረዝነው ይህ ሁሉ ጣጣ​@@user-hr6lm6ll8z
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 5 ай бұрын
ያንችሥከፋ😂😂😂😂😂
@asterabebe14
@asterabebe14 5 ай бұрын
ኸረ እንዳልክ ዛሬስ በሳቅ ገደልከኝ። ' አሁን አንተም ወጣት ነኝ ብለህ ነው የምታስበው' አልክ።😂😂😂😂 ይህ ጉማሬ ለማንኛውም የኔም ታሪክ ነው። ፈጣሪ ይቅጣቸው እንዲህ አይነት ጉማሬዎች።
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
የስንቱን ችግር ሰማከዉ እንዳልክ ፈጣሪ ያበርታክና አሁንም ለትዉልድ መፍትሄ ያርግህ
@merhaba9036
@merhaba9036 5 ай бұрын
ዛሬ 1ነኝ እዳልካችንንንን ምርጥ መርማሪ ሙድህኮ የለለች ነች😂😂
@user-st4rf3ck8k
@user-st4rf3ck8k 5 ай бұрын
እንዳልክ ክፍል ሁለት ይቀጥላል ብለሀል ግን እንደባለፈው ሳይቀጥል እንዳይቀር ፈራሁ። ባለፈው ሳይቀጥል መቅረቱ እስካሁን ጥያቄ ሆኖብኛል
@ekrW
@ekrW 5 ай бұрын
እንዳልክ እንኳን ሰላም መጣህ አራተኛነኝ ስው ያሰበው ሲሆን ደስ ይላል እና ሀሳባችንን አላህ ያሳካልን አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ
@lulatesfagabr4657
@lulatesfagabr4657 5 ай бұрын
ሁሌ በፀሉቴ እሰብሀለው እንዳልከዬ❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
አህለን እንዳልክ አይይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ውንድልጅ ሀያ አመት ልጅ አለኝ አይልም በሄደበት ሁሉም ያምረዋል ይቅርውት ውንዶችዬ😂😂😂
@smtube3485
@smtube3485 5 ай бұрын
ያራድዪ ልጅ. ብላለት. ገንዘቡን. ይመችህ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 5 ай бұрын
ወይ ጉድ❤😂😢
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በጣም
@meron-getachew
@meron-getachew 5 ай бұрын
ወይ እህቴ አልጋ ላይ መቀነሱ ይሁን በእምነትሽ ብፀልይ ይመለሳል በዚህ ዘመን ላይሽ ላይ አለማምጣቱ 😅
@zindzind3952
@zindzind3952 5 ай бұрын
😂😂😁😁😁😜
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
እንዳልክየ. እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን. እበክህ እኔ ብዙ ጌዜ ሁኖየል ነገር ግን. ሁሌም በአንተ እንባ እንደሚታበስ ተስፍ አለኝ
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 5 ай бұрын
እንዳልኬ እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ እንወድሃለን በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
እንዳልክዬ ውዱ እንኳን ሰላም መጣህ
@HenokArega-qq7pr
@HenokArega-qq7pr 5 ай бұрын
ሰላም ነው እንዳልክ❤❤❤👍👍💪
@user-zl6vf8ti5y
@user-zl6vf8ti5y 5 ай бұрын
እዳልክየ የትበዳይ የከፋዉ ደራሽ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@solomonsol7174
@solomonsol7174 5 ай бұрын
ይፎክሩና ጉዳቸው ሲወጣ ቀዝቀዝ እሚሉት ነገር😂😂 ቶሎበል ክፍል ሁለት
@hinditube2297
@hinditube2297 5 ай бұрын
ደሚሪኝ ዉዴ❤❤❤
@user-fy7xj1oi1p
@user-fy7xj1oi1p 5 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 5 ай бұрын
ወዳጄ እንዴ ምንም ብለህ ያስለመድከው አድርግ በሉልኝ😀😀😀😀
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
ይገርማል ሰውእኮየነበረበትንሲረሳአጣልነው አይዞሽእማየ😢😢😢
@zd820
@zd820 5 ай бұрын
በርታ ጀግናው
@bruktyrose820
@bruktyrose820 5 ай бұрын
አንዳልክዬ ያኔ ጀግና ረጅም አድሜ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 5 ай бұрын
እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 5 ай бұрын
መጨረሻውን ማየት ነፈቀኝ
@hirut7396
@hirut7396 5 ай бұрын
ሰላም እንዳልክ ወንድማችን ❤❤❤❤
@Nibe791
@Nibe791 5 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ደምሩኝ ስደት ድክም አድርጎኛል😢❤🎉❤❤🎉🎉
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
እንዳልክ ጀግና ወንድማችን እንኳን ደህና ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
እዳልክዬ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 ай бұрын
እንዳልክ ምርጥ ሰው
@abezash921
@abezash921 5 ай бұрын
እንዱየኮ የምንወድክ እንኳን ደህና መጣክልን እንወድሃለን የእኛ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤ ውዶችዬኮ ከሰው ጓዳም ይገላግለን ፈጣሪ😢😢😢
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 5 ай бұрын
እንዳልክ ጀግናችን 💪💪💪💪💪 ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 5 ай бұрын
ቀጣይ ቀጣይ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 5 ай бұрын
ሰለምህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 5 ай бұрын
ወንዶችን ብቻ እንዳንወቅስ ሴቶችም አሉ የሚያጭበረበሩት በቃ በዝች ምድር ሁሌም ሰው ወደ ሰይጣንነት ተቀየረ ማለት ነው
@nanny3146
@nanny3146 5 ай бұрын
Wellcome always our great 👍 young man nice to see ur voice also lovely program 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qu1fr7lm6l
@user-qu1fr7lm6l 5 ай бұрын
እር ሴቶች እፈሩ የምትሉትንካ ቃላት ያሳፈራ
@moviegallery4757
@moviegallery4757 5 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ኸረ ሰው ምንነክቶታል ሚስቱንስ ይካድ ጭራሽ ልጆቹን ?? ይገርማል
@sishaia6875
@sishaia6875 5 ай бұрын
እዳልክየ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@adeyethio8160
@adeyethio8160 5 ай бұрын
ወይ በሰማሁ መረኝ ኧረ ሴቶች ተረጋጉ አልጋላይ ቀዝቅዞል አለች ጉድ ወራዳ አታፍረም ምግብ አብይው ተከባከቢው 😂😂😂😂
@mezida8882
@mezida8882 5 ай бұрын
kkkkkkkkk teru belshale
@user-qu1fr7lm6l
@user-qu1fr7lm6l 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qu1fr7lm6l
@user-qu1fr7lm6l 5 ай бұрын
ሌላ ለመዳካ ነው እራስሽን ጥለሽ እንዳይሆን ወድልጅ አሉ ሴት ልጅ እራሳን ከጣለች በቃ ማለት ነው
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 5 ай бұрын
ጀግናዬ love u❤❤❤
@user-fs3lg8om1g
@user-fs3lg8om1g 5 ай бұрын
እንድልክየ ምርጥ❤❤🎉
@muluwerk2011
@muluwerk2011 5 ай бұрын
እንዳልክየ እንኳን በስላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን
@MissJamila-di7iu
@MissJamila-di7iu 5 ай бұрын
Wel come back endalk ❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
ፈጣሪ.ይጠብቅህ.እንዳልክ
@zina5085
@zina5085 5 ай бұрын
እንዳልክዬ❤❤❤❤
@user-hc4si1yh9i
@user-hc4si1yh9i 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክዬ 😢😢😢😢እንወድሀለን
@user-ss1lk2dv3b
@user-ss1lk2dv3b 3 ай бұрын
Endalk jegna fxari kekifu yixebiqi❤
@mazaendale9312
@mazaendale9312 5 ай бұрын
አሁንስ ስልኬ ነዉጠላቴ
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
እድሜ ይሰጠን እጂ አገሬችን እመሟ እደፀና እንሰማለን።😭😭😭😭😭
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 ай бұрын
እኔ ህእቴን ለባለጌ ሰዉ አልድርም 😂😂wow! ጥንቃቄ አትዘናጋ!!👍!!!
@hodg5666
@hodg5666 5 ай бұрын
እንዳልክ አድራሻ አስቀምጥ ❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 5 ай бұрын
ውይ እንዳልክ እንዲሕ አይነቱን ለ ሐብ ሚዲያ ተውለት ክትትል አንተ ማወጣጣት እንደ ድሮ አይነት ሥራ የነዚሕ አልጋላይ ምናምን የወረደ ያሥጠላል
@EmebetEe
@EmebetEe 5 ай бұрын
ወይ ይች አለም ፈጣሪ ሆይ በኢቶ የተበተነዉን መንፈስ አጥፋዉ
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 5 ай бұрын
ያረቢይ
@user-tw1ou8rd7s
@user-tw1ou8rd7s 5 ай бұрын
ውይ ብትረጋጋ ችኩል ናት ኧረ ጣጣጣጣጣጣ
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 5 ай бұрын
እዳ ልክ ይመችህ❤❤
@user-tq3eb9cz4m
@user-tq3eb9cz4m 5 ай бұрын
Selam endalkye
@zainaba5681
@zainaba5681 5 ай бұрын
Endalki melkami sewu berta bexami new Ema deqeki mewedik❤❤❤❤❤❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 ай бұрын
Well come endalkeya
@user-ih1cu7qk1z
@user-ih1cu7qk1z 5 ай бұрын
ደፋርናት አልጋላይ ቀዘቀዘ አላለሺም ዉይ ሤቱ😂😂😂 አፈነዳቺዉ
@ale-xi7bq
@ale-xi7bq 5 ай бұрын
እንደዚህ አልጋ ላይ እሳት የሆነች ስደላኝ
@user-zl3ov2es1i
@user-zl3ov2es1i 5 ай бұрын
እንደልክዬ እራስህን ጠብቅ እባክህ
@user-se6zr1bz7y
@user-se6zr1bz7y 5 ай бұрын
ቀጣዪዩዩዩዩ😢
@bxhhz7876
@bxhhz7876 5 ай бұрын
እንዳልክ ሀቢቢ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
አይ. የሴው ቤት. በቃ እንቅልፍ. ቀጥች. እንዳልክን ላደምጥ.
@MekidesLeka
@MekidesLeka 5 ай бұрын
Wellcomeenda
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 5 ай бұрын
ቅሌታም ባል ገንዘብ አሰከረው ማለት ነው……..ውርደት
@user-gh4pe2tf4v
@user-gh4pe2tf4v 5 ай бұрын
Endalkiye yene mar❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂 Gobez
@ygyygh6610
@ygyygh6610 5 ай бұрын
ከምር በሳቅ ፈነዳሁ አልጋ ላይ ቀዘቅዞብኛል አላለችም😅😅😅😅😅
@user-bx1ot8zd4i
@user-bx1ot8zd4i 5 ай бұрын
ግንኮ አይድረስ ነው ያስጠረጥራል
@hadya7223
@hadya7223 5 ай бұрын
ሰላምወንድሜየኔጀግና❤❤❤
@viiceofwolaitayishak3753
@viiceofwolaitayishak3753 5 ай бұрын
እንዳልክ ትችልበታለህ። ጎበዝ ሰዉየዉ ሚስቱን እንዳሰቃዬ ዋጋዉን ያግኝ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 5 ай бұрын
ደግሞ ጥጋቡ ስያስጠላ
@tsionmekonnen3988
@tsionmekonnen3988 5 ай бұрын
Dam question
@newcyberia3330
@newcyberia3330 5 ай бұрын
አንተ ዝምበል አሀ እኔንኮ ነው ምታወራው አላለም😂😂😂ማነክ አንት በል አትልልኝም😂😂🙄❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 5 ай бұрын
በእውነት በዚህ ጊዜ ፍቅር የለም 😂😂😢
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 5 ай бұрын
አይንከባከበኘም እምትል ቃል በነሱ ምትክ አፍራሎህ
@cequa4067
@cequa4067 5 ай бұрын
እሷንም ፈትሹ ት
@zainabxx7382
@zainabxx7382 5 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ ታዲያ 20 አመት አብረሺ ቆይተሺ ከመብሰልም አልፎ ፍቅራችሁ አሮ ከመለምለም አልፎ ጠውልጎ ሰውየውን ምን አድርግ ትይዋለሺ እድሜ ጠገብም የሚባል ነገር እኮ አለ ኧረ ምንድነው ጉዱ ጋይስ
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 5 ай бұрын
Setanh nh endeh eh ysetan asetesasebh nw christeanh 1 blye mgbte ayclemh gbh hulumh ylfke wgghn seoln nw
@hanademelash6673
@hanademelash6673 5 ай бұрын
ወይ ኤፍሬም 😁😁😁
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 5 ай бұрын
😂😂😂😂ጉድ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 5 ай бұрын
አረ ያችስ ከፋ አልጋለይ ቀነሰ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ry8dt6qi3k
@user-ry8dt6qi3k 5 ай бұрын
😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 5 ай бұрын
gud new zendro
@asdpeh3842
@asdpeh3842 5 ай бұрын
እና ለሽ ብሎ ሚተኛ ነገር ከሆነ ምኑጋ ነው የሱ ባልነት 😂😂😂😂😬😬🤭🤭🤭
@MohammedAhmed-sn3mi
@MohammedAhmed-sn3mi 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ምን😂
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 5 ай бұрын
ይህን ጀግና መቶ ሺ እናስገባው
@Hana-3838
@Hana-3838 5 ай бұрын
ሠላም እንዳልክ .
@ajeba3191
@ajeba3191 5 ай бұрын
ወቸው ጉድ
አውሮፓ እልክሻለሁ ብሎ ብርዋን በልቶ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ
23:00
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 79 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
ልክፈልህ እና አጥፋልኝ  የፈለከው ነገር ላድርግልህ ሚኪን አጥፋው
22:28
ታዳሬ ላጣው ነው
17:35
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 72 М.
ሴት ጫት ትቅማለች እንዴ?
24:16
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 76 М.
ጤናዬን አጣሁ
22:03
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 64 М.
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
0:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 3,7 МЛН