ቀን የከፋ ለታ ይደረጋል ሁሉም! 🙄🙄 | EthioNimation

  Рет қаралды 30,926

EthioNimation

EthioNimation

Ай бұрын

#ETHIONIMATION
#D_man_Show_season_3
#ዲማን_ሾው_ምዕራፍ_3
#dman_show
#ethiopian_new_commedy

Пікірлер: 68
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት ነዉ የተመቸኝ አቤት አለቃ ዝናሽ ስትጠራዉ እመት አመቤቴ እንደሚል አልጠራጠርም
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 Ай бұрын
ዝኑ ዝናይት ሺሻ ካካ ነው በይው ለጨቅላው 😂😂😂😂
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 Ай бұрын
ዲማንዬ እኮ አንተ ❤😂ቢንዚዚ አላልም ጁላ ሞኝ 😂 ቢንዚዚ ዱበርቲን በቅርቡ ትመልሳለህ ለዚህ ደማችን ይፍሳል እሚሉ አይጠፉም እረ እነ ሁሉ ኬኛ ግን 🙊ዳንኤል ለካ መላላኩ አላደርስ ብሎት ነው ሒሳቡን መስራት ያቆመው አለቅላቂ ወዮ ኢሾ😂 😅
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
ዱባይ ዱባርቲ ቲባል ናበር 🤣🤣🙏
@danielm.5250
@danielm.5250 Ай бұрын
"ሁሌ ኬኛ" 😆
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tgkabede6871
@tgkabede6871 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ትችላለህ በጣም አሪፍ ነዉ
@fasika9668
@fasika9668 Ай бұрын
No words l like it this story this is really true 😘😘
@militarywatch111
@militarywatch111 Ай бұрын
This guy is seating in one aprt in the UK with out no papers....... 😂😂😂😂😂
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Ай бұрын
😂 Duberti😂😂😂😂
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
አቶ ቤንዛይዲን አንተም ተማርክ😂😂😂😂፣ አረ እኔኮ ቁዋንዉዋውን የምታወራ አልመሰለኝም፣ ሁሉ ኬኛዎችኮ ናቸው ውይ😂😂😂😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
አብቹ ሲቆጣ በዳኒ ላይ ቁጣ ያበርዳል። "ጀግና ነኝ" ሲል የሚውለው ዳኒ ለአብቹ ግን ወንድነቱን ትቶ ቀሚሱን ለብሶ ቁጣ ማብረጃ ይሆናል።
@sadisaeed991
@sadisaeed991 Ай бұрын
ድማን አፌ ቁርጥ ይበልልክ በጣም ትችላለክ በሳቅ ገደልከንእኮ 😂😂😂😂😂😂 ድሮ በደፂ ነበር አሁን በብዛይድ እና በብርሀኑ በድቆወን ሁኖል 😂😂😂
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ዳንኤል ክብሪት ወጥ ቤት ሐላፊ ተላላኪ ስለሆንክ ፋኖ ሳይመጣ ቶሎ ሞያ ተማር፣ ዶሮ ዎጡን ምኑን እሺ😂😂😂😂።
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Ай бұрын
😂😂😂 Jula Faraw ❤
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j Ай бұрын
እረበሳቅ😂😂
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
አብይ በፓርላማ አስደማሚ ኢኮኖሚ ብሎ ስሚጠራው ኢኮኖሚን ከኑሮ ውድነት፣ ከቤትና ከትራንስፖርት እንዲሁም ከሰላም ወጦታ ጋር በማነጻጸር የሰውዬውን እብደት የሚያሰሰይ ነገር ብትሰሩ መልካም ነው
@Infinity-Lifestyle
@Infinity-Lifestyle Ай бұрын
" ኢሾ " 😂😂😂
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Ай бұрын
አቦ ይመችህ ዲማን ትችላለህ ሽመልስ ገሪባንም አቅርብልን
@Samitrghh
@Samitrghh 29 күн бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ሃሃ መዲፍ ነው ምተኮሰው ሁሉ ኪኛ ዲማናችን ፒስ አውት🌸🌸🌸🌸🌸
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
እኔን የተመቸኝ የጋንኤል ክስረት ድምፅ ነው !!!! አቤት ቁጭ ነው ያደረከው !!! ድርሰት ግን ሌሎች ሰዎች እንዲደርሱልህ ወይም እንዲሰጡህ ብታረግ ሚሊዮን ተከታዮች ይኖሩሀል!!!!
@samiabi3029
@samiabi3029 Ай бұрын
ኧረ ማኗ ይሜክስ 😂😂
@Amhara-sh5wt
@Amhara-sh5wt Ай бұрын
ቢዛይድ😂😂😂😂
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx Ай бұрын
አይ ዳንኤል😂
@princead1239
@princead1239 Ай бұрын
እንሳቅ እንጂሌላማ ምን ይባላል😂😂😂
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
ይህስ ካባድ ነው hahaha!
@YiYo-zx4rm
@YiYo-zx4rm Ай бұрын
እዲህ አዝናኑ
@bins-se2zo
@bins-se2zo Ай бұрын
Bomb new balang 😂😂😂 shisha ye hatiyat sirrr
@DanielDaniel-su5ke
@DanielDaniel-su5ke Ай бұрын
ቢንዚዚ ተመችቶኛል
@user-td4xo1jm5l
@user-td4xo1jm5l Ай бұрын
አሥቶፍርላ ክክክ
@aabbe762
@aabbe762 Ай бұрын
😅😅😅😅 ዳንኤል ወጥ ቤት
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Ай бұрын
ገና ምኑንም ሳልመለከት ላይክ ሼር የማደርገው ❤❤❤ቢንዚዚ ግን በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Ай бұрын
❤❤❤
@itisme1909
@itisme1909 Ай бұрын
አስተቅፉሩላህ 😂
@tzitab8961
@tzitab8961 Ай бұрын
😂😂tnx bro
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Ай бұрын
ወይ ወዲ በሻሻ 😂😂😂😂
@Ethiopia27
@Ethiopia27 Ай бұрын
አንተ ገዳይ 😅😅😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@cheemedia-ek4uk
@cheemedia-ek4uk Ай бұрын
ወይኔ😁😁😁😜
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Ай бұрын
👏😍😂
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 Ай бұрын
😂😂😂😂
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@awelahmed3268
@awelahmed3268 Ай бұрын
So funy
@olo69100
@olo69100 Ай бұрын
Thanks!
@ethionimation
@ethionimation Ай бұрын
Welcome!
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
😂❤😂
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 6 күн бұрын
ሀሀለሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Saranegni21
@Saranegni21 8 күн бұрын
የዛሬዉ ይለያል😁😆😄
@bunakuma874
@bunakuma874 Ай бұрын
Kkķkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkk
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 Ай бұрын
😂😂😂
@GetnetIlala
@GetnetIlala Ай бұрын
😅😅😅😅
@kdksa338
@kdksa338 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😁😁😁😁😁
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r Ай бұрын
ሁሉ ኬኛ
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 Ай бұрын
ዛሬ እምነትህ የሚፈተንበት ነው፤ ሽሻውን ከጨስህ ይሰጥሃል…. እሺ ፤ ሚስት ደግሞ አፈነዳለሁ የሚለው ያን የሃጥያት ስር እንዳይሆን ቦምም ነው በለኝ… ፤ በልፅግና ውሸት ነው የምንለው በምክንያት ነው፡፡
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
ዝንዬ ግን ግፈኛ ነች ምነው ዳኒ ክብሪትን አንዳንዴ ወጥቤት ውስጥ ብቻውን ከሚርመጥመጥ የእጅ ማስታጠቢያና ፎጣ ትከሻው ላይ አርጋ ሳሎን ኮሪደር ላይ ብታቆመው ምስኪን :ነፍስሽ አይማርም::
@TashlaSeyd
@TashlaSeyd Ай бұрын
በሴቶች ኩላልት ገንዘብ ሽሽጣጡባት
@militarywatch111
@militarywatch111 Ай бұрын
Ewwww..... እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ። ጭገርክን ዥም ብለክ ቋጭ. አትችልም🐒🐒🐒🐒🐒🐒
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
😂😂😂😂
@esate725
@esate725 Ай бұрын
😂😂😂
@mimiworku4129
@mimiworku4129 29 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@asfaw8154
@asfaw8154 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f Ай бұрын
😂😂😂😂
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c Ай бұрын
😂
@tube-no9vj
@tube-no9vj Ай бұрын
😅😅😅😅😅
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 18 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН