"ቀና ብለህ ሂድ!" ‪|| ምርኩዝ 2 || ዳዒ ኻሊድ ክብሮም ||

  Рет қаралды 52,302

Minber TV

Minber TV

5 жыл бұрын

#Copyright @MinberTube
t.me/minbertube
ውድ የሚንበር ቲዩብ ተከታታዮች ማራኪና አስተማሪ ከሆኑት የምርኩዝ 2 ፕሮግራሞች ውስጥ የተመረጡትን በቻናላችን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

Пікірлер: 396
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ልክ እንዳንተ ቁርአንን የሚሀፍዝ አላህ ያርገኝ ያርብ ሶልህ ልጆችንም ስጠኝ ድንህን ከፍ ከፍ የሚርጉ
@user-qs9ze6ru2g
@user-qs9ze6ru2g 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-bz5eq4qy2m
@user-bz5eq4qy2m 4 жыл бұрын
ያረብልጆችንያተንቅንየተውሂድአርበኞችየሆኑይስጠኝያረብእኔንምቁረአንሀፊዝአርገኝ
@sineyeyoutube3301
@sineyeyoutube3301 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-dy2rv7sq5c
@user-dy2rv7sq5c 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ፕሮግራምህ ሁሉ ልብ ጠልቆ ይገባል ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን አላህ በፍቃዱ ቤተሰቦችህንም ሂዲአ ይስጥልህ እኔ እስልምና ከተቀበልሁ ብዙ አመታት አለፈ ግን ቁራን እኳን መቅራት አቃተኝ አላህ ያግራልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@menesasalh2413
@menesasalh2413 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያሁህቲ
@kadijamustfa7502
@kadijamustfa7502 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያራብ
@user-dy2rv7sq5c
@user-dy2rv7sq5c 4 жыл бұрын
አሜን አላሁም አሜን የኔ እህት
@habibashefa7352
@habibashefa7352 4 жыл бұрын
Allh yagralish
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 жыл бұрын
አብሽሪ ሀያቲ እየተንገራገርሽም እየተንተባተብሽ ብቻ ያዝ አርገሽው ዱአ አድርጊ አላህ ያግራልን ሁላችንም እንደአንችውነን
@iselamlove7316
@iselamlove7316 5 жыл бұрын
አላህ ደስ የሚል ሙሀደራ ነው አላህ በዱኒያም በአኺራም ያስድስትክ 🌷🌷🌷
@amalalameri6907
@amalalameri6907 4 жыл бұрын
amin
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አሚን
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 5 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ያአሏህን ቃል ማድራክ ለይ ቆሞ ማስራዳት አሏህ ይጣብቅክ
@munamuna3587
@munamuna3587 5 жыл бұрын
ماشاء الله
@bintsemu8941
@bintsemu8941 5 жыл бұрын
በጣ ም ከዚ በላይ ምን አለ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ አላህ ይጨምርለት ሂላሂ ቁርአንን አግራልኝ ወላሂ እኔ ቁርአንን ሀፍዞ ሰው በሚያስተምር ሰው ስቀና በሌላ በምንም ቀንቸ አላውቅም
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የቆየ ነው ጀዛኩሙላኸይር የኡስታዝ ካሊድ ክብሮምኮ ልዩነው ስወደው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@zdfekerzdfeker722
@zdfekerzdfeker722 4 жыл бұрын
ኡስተዜ ለአለህ ብዬ እወድሀለዉ አለህ ይጠብቅክ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኛዉ
@zekiyamusema5160
@zekiyamusema5160 4 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayreyaabrer2041
@hayreyaabrer2041 5 жыл бұрын
ውስቲዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድረግን
@myoutube3943
@myoutube3943 5 жыл бұрын
አሚን ግን ማር ወስታዜ አይባልም ይላሉ ማለት ኡስታዝ ነው ይባላል ይቅርታ ግን
@user-qk4iy4tr5k
@user-qk4iy4tr5k 4 жыл бұрын
መሸአለ ተበረከለ አለሀ ቢጤህን ያቢዘልኒ
@misraqatar7969
@misraqatar7969 4 жыл бұрын
Walayikum asalam weramatulahi webarakatu Mashallha Mashallha ahunim iwiqatun yicamirilik inyanim samitoo yemitaqamibat yarigan jezza kumullha keran.
@honorvew7210
@honorvew7210 4 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu
@user-ln4dr2ux9m
@user-ln4dr2ux9m 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ተባረክረህማኑ ምንኛ መታደል ነዉ የአላህን ቃል በዚህ መልኩ ብትን ማድረግ አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ ኻሊድ ያረቢቢቢ ለሁላችንም ቁርዓንን አግራልን ኧረ እኔማ ልቤ ደርቋል😭 እባክህ አልጥብልኝ አንተ ልቦችን እንደፈለግህ የምትገለባብጥ ሀያል ነህና ያኢላሒ
@user-wn8md1hw3d
@user-wn8md1hw3d 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን ዛሬ ደግሞ እስኪ ከሱረቱል ሙልክ ጋር እንተዋወቅ በዚህ ጣፈጭ አንደበት። ሰምተን የምንጠቀም እና የምንተገብር ያድርገን ያረብ!!! ሚንበሮች ጀዛችሁን አላህ ይክፈልልን
@mereere5285
@mereere5285 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይርን እዳትህ ምሥሎችን አላህ ያብዛልን ያርብ
@tewfikenasir2638
@tewfikenasir2638 5 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ከይር እስኪ ገጠር ክልሎችም ጎረ ብለቹ ብተስተምሩ ቤተሰቦቸችን በኩፊር በሽርክ አለቁ እኮ
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 5 жыл бұрын
እኔ ምልህ ወንድሜ ማሰልከኝ ደነገጥኩኝ እናም ገጠር ለይማ ሽርክ ተስፋፍቶወል አለህ ይጠብቃን ተውፍቅ ነስር
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 4 жыл бұрын
በጣም 👈
@seada9329
@seada9329 4 жыл бұрын
ትክክልእኔም፣ወደገጠርቢሄዱባቅሜየምችለዉንያህልእረዳነበር
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውሰታዝ ካልድ አላህ በውቀት ላይ ወቀት ይጨምረልክ ያረቢ ለኛም ቁራአንን አግራልን መአበብ ብቻ ሳይሆን ትንታኔውንም ጭምረ የአላህ
@elehamdilsebo6390
@elehamdilsebo6390 5 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ተባረክ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ።
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 4 жыл бұрын
አምንንንንንንንንንንን
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 4 жыл бұрын
Ameen
@qamuti1
@qamuti1 4 жыл бұрын
አሚንንን
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ጀዛአከላ ኸይር ኡስታዝ ካሊድ 🔊❤️
@zeedyoutube8177
@zeedyoutube8177 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቁርአንን አዉቀን የምንጠቀምበት አላህ ያርገን ያረብ
@user-cd4pp5rm5x
@user-cd4pp5rm5x 3 жыл бұрын
ማሻአላ።ማሻአላ።ማሻአላ
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 4 жыл бұрын
Jezakealah
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 4 жыл бұрын
ኡስታዝ. አላህ.አብዝቶ.እውቀትን.ይጨምርልህ
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g 3 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ ልክ እዳንተ መሰሎችህን ያብዛልን አንተም በተናገርከው እኛ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ኡስታዛችን አላህ ዱኒያም አኼራም በተደሠተባቸው ባሪያዎች ያርግህ ያርገንንን
@user-xi5wy9uu1u
@user-xi5wy9uu1u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ አላህ ይጭምረልህ ኡሰታዝ
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን
@zainabaman4295
@zainabaman4295 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮም አላህ ይጨምርልህ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
qኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን አተ እድለኛ ሰውነህ
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 4 жыл бұрын
Masha Allah Jezakellahe heyre Allah yetebekehe ya Allah lejeneme atew agralete atew tebekeleing ya Allah
@madinaedres8740
@madinaedres8740 5 жыл бұрын
masha allah ustaz be ewket lay ewket allah yichemreleh allah yitebkeh
@medsalhi9285
@medsalhi9285 4 жыл бұрын
ውስታዜ አላህ ይጠብቅልኝ ሁላቹሁም ኢንሻአላህ
@erametsead1410
@erametsead1410 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቀህ
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 4 жыл бұрын
በውነትም ቀናውን መገድ የመራው ሰው ድኑን እዳስተውል እዳስተነትን ይረዳዋል አላህ ሱበሀነ ወተአላ ጀዛከላህ ኸይር ያአኺ
@user-mh9ex8nb4h
@user-mh9ex8nb4h 4 жыл бұрын
ጄዛኪላህረ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ እዳተአይነቱን ያብዛልን ያረብ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
መሻላህአላህየጠብቅልንኡሥታዞቻቸንንይረቢሀይትይወፍቃችሁ
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 4 жыл бұрын
ዑስታዜ ሰምቼህ ሰምቼህ የማልጠግብህ ልዩ ሰው ነህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን።
@zdmohamd4635
@zdmohamd4635 4 жыл бұрын
ኡስታስ.ጀዛከላህ.ኸይርን.ጀዛ.አላህ.ይጠብቅህ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 жыл бұрын
ኻሊዲዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ለአላህ ብዬ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
አብ አማር አላህ ይጠብቅቅቅቅልልልልን እኛም በስማነዉ ስንቅ እንያዝ
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 4 жыл бұрын
Mashaa allaah Uzitazi allaah gixabikik yareb
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ውስታዙና ኻሊድ አንተበተ እርቱ ለእኛ ተምሳሌት አላህ ይጨምርልህ በኢልም ላይ ኢልም ያረብ አንተን ከጨለማ ወደ ብርሀን የመራህ አራህማን ቤተሰቦችህን ሁሉንም ይምራ ያረብ ስበሀነክ የልብ እርጋታ ሚገኝበት ዲን መርጦ ለሰጠን ቢጤም አምሳያ የሌለው ይሁን ማሻ አላህ
@rizkaibrahim8970
@rizkaibrahim8970 4 жыл бұрын
Jezakellah Kheyren
@sittieahmad884
@sittieahmad884 4 жыл бұрын
Allah yechmerelhe Masha Allah
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 жыл бұрын
መሸአላህ። አላህ እርጂም እጀአዲሜ ይስጥህ።
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 4 жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ ጣፉጭ እኮ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-py3to6lm3l
@user-py3to6lm3l 4 жыл бұрын
jazek allah ustaze allah yetebekhe
@mekiyabedru7023
@mekiyabedru7023 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@zadzad9017
@zadzad9017 4 жыл бұрын
ሚበሮች እወዳችሃለሁ ኡስታዝ ካልድ ክብሮም እወድኃለሁ ሁላቹም ምረጥ ፕሮግራም የምታሰራጩ ናቹ አላህ ይጠብቃቹ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ
@zuzulove4036
@zuzulove4036 4 жыл бұрын
Masha Allah
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ካልድየ አላህ ይጠብህ
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝነ
@user-nu9kt3zb6d
@user-nu9kt3zb6d 4 жыл бұрын
ሃፍዘሀሏህ ኡስታዝ
@taif942
@taif942 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ከይርን ኡዝታዝና ንግግርህ ስምቸ አልጠግበውም እድሜህንያርዝምልን የኛ ውድ ወንድማችን
@ghjhjg4090
@ghjhjg4090 5 жыл бұрын
Iealh bye ewadihelehu Ustaz allh yitabkh
@dubai7399
@dubai7399 4 жыл бұрын
ያረብ ማሻ አላህ ምነኛ መታደለ ነው
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-dn1xb5dm1x
@user-dn1xb5dm1x 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
@kubra3270
@kubra3270 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማ አላህ ይጨምርል
@user-tt1pi2mx3i
@user-tt1pi2mx3i 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዉዱኡስታዙና ባስተማረከዉ አላህምዳህ ይክፈልህ እኛም ከተጠቃሚዎች አላህ ያድረገን
@avcd7729
@avcd7729 5 жыл бұрын
ماشا ءلله تبارك ءلله شرح الله صدرك አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዙና بارك الله فيك
@net3627
@net3627 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@zamzam786zamzam9
@zamzam786zamzam9 2 жыл бұрын
ጀዛኹምላኸይረን ኡስታዝና
@user-ex2hr7ix7r
@user-ex2hr7ix7r 5 жыл бұрын
jezakllah kher istaz khlid
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ የሀቢቢ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው ተጥቃሚ ያድርገን
@kemriyamohammed8658
@kemriyamohammed8658 4 жыл бұрын
Mashallah
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 4 жыл бұрын
Oustaz alah yichemrlk welahi lealah bye ewedhalehu!!!
@user-zg4rv7ns1o
@user-zg4rv7ns1o 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስትዝ
@fadhus
@fadhus 4 жыл бұрын
Mashallah brother
@user-fj1wx7zv3p
@user-fj1wx7zv3p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@TUbe-mr4vx
@TUbe-mr4vx 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 4 жыл бұрын
ውስታዝ በጣም እናከብርኸለን አላህ ይጨመርልህ።
@emantube19
@emantube19 4 жыл бұрын
jazakllh keyran ustaz kalid masheallh
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡስታዜ
@juharhamza7533
@juharhamza7533 4 жыл бұрын
مشاء الله
@faezabekri7999
@faezabekri7999 Жыл бұрын
جزاك الله خيرا آستادنا
@user-fx6kv7xu6b
@user-fx6kv7xu6b 4 жыл бұрын
አንደበትህ ይባረክ አቦ!!!!
@mensurali2419
@mensurali2419 2 жыл бұрын
Jezakum Allah
@hlimakinato4214
@hlimakinato4214 4 жыл бұрын
Usetaze allha be hedekebate hulu allha yetabekeh edemhen allha yerezemelene allha ahirane kemiyasetawesute yeregane
@user-yt3nk5jv1s
@user-yt3nk5jv1s 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙ። ላሁከይር ውስታዝ።
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 5 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዜ
@abrehetgebremedehin6436
@abrehetgebremedehin6436 4 жыл бұрын
,masha Allah
@jamilammjamila3723
@jamilammjamila3723 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጫምርልህ የኘ ጀግና
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርንኡስታዙና
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
ወንድም ካሊዲ አላህ ያቁይህ አንትህ ጅግናችን ነህ አኔም አዳትህ የአላህን ቃል ቁርአንን ማክትም ነው አህልሜ አላህ አዳግራልኝ ዱሀ አርጎልን አህት ወንድሞች
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ጀዛክላህ ኽይር ኡስታዝ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጠብቅ ኡስታዛቺን
@asmyoutubeaa9303
@asmyoutubeaa9303 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር
@user-gp5oh1su4b
@user-gp5oh1su4b 4 жыл бұрын
ጄዘከለህ ኸይራን
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ።ኽይረን።አስታዜ
@ethiobeautytube6210
@ethiobeautytube6210 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ብረቅየ ኡሰታዙቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ
@zharaemam2575
@zharaemam2575 5 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ሀያቲ
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 4 жыл бұрын
ያአላህ ስወደው እንደው ትምህርቱ ቀጥታ ነው ወደቅጭላቴ እሚሰጀለው አላህ ይሀፍዝህ ኡስታዝና
@aminamohammed3337
@aminamohammed3337 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ ያገልቢ አላህ አይለያያችሁ
@saadasaada2812
@saadasaada2812 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ውዱ ኡስታዜ
@sofyamegos273
@sofyamegos273 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ውብ ትምህርት
@nuurallslaamtube2997
@nuurallslaamtube2997 4 жыл бұрын
Mashaallaah
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ኻሊድ ዳእዋህበጣም ደስይለኛል አላህያግራልን እቀራዋለሁግንትርጉሙንአላቀው 😢😢 አንተ አላህአድሎሀል ማሻአላህ
@seadaseada3804
@seadaseada3804 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ ያረብ እንደተያለ ልጅ አሏህ እድወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 жыл бұрын
መሻአላህ ኡሥታዝ አላህይጨምርልህ እኛንም በሠማነው ተጠቀሚ ያድርገን
@seadaseada2443
@seadaseada2443 4 жыл бұрын
አህበክ ፊላህ ኡስታዝ
@nurialove7409
@nurialove7409 5 жыл бұрын
masha allah
@zekiyawabela6709
@zekiyawabela6709 4 жыл бұрын
Allahu akbar
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 19 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 76 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
🛑 እስከመቼ እንታለል?
41:22
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 80 М.
SIMPLE Method For Learning Arabic!
13:14
Saad Ibn Mansur
Рет қаралды 2,9 М.
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 206 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,5 МЛН