"ቅናት" በችሎት | CHILOT

  Рет қаралды 1,240,354

Chilot ችሎት

Chilot ችሎት

4 жыл бұрын

#CHILOT

Пікірлер: 527
@asmaahmad3387
@asmaahmad3387 4 жыл бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ.የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደረቅ አሉ ከእንደዚህ አይነት ባል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@salm8093
@salm8093 4 жыл бұрын
Amen ((3)) zyaday lanchim ytebksh
@hshswhsg2221
@hshswhsg2221 4 жыл бұрын
ሙዚቃ
@rihamatar1046
@rihamatar1046 4 жыл бұрын
Asma
@asmaahmad3387
@asmaahmad3387 4 жыл бұрын
@@rihamatar1046 አቤት ረሒማ ምን ልታዘዝ እሀቴ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
አሜን፫
@bettybisrat3707
@bettybisrat3707 4 жыл бұрын
የዚህ አይነቱን ደነዝ ባል ተብዬ ብዙ ሰው አውቃለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
አንዳንዱ ባለጌ ሁሉም ሰው እንደሱ ይመስለዋል ከእንደዚህ አይነት ባል ይሰውረን
@user-yt3tm5zn1m
@user-yt3tm5zn1m 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ የኔ ባል እስካሁን ድረስ አንድም ቀን አላስከፋኝም. ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@AbdulRahman-ws1vs
@AbdulRahman-ws1vs 3 жыл бұрын
Y
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
ማሽ አሏህ አይለያችሁ
@nerdifikir8315
@nerdifikir8315 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ትክክልኛ ፍርድ ነው
@judyyeab2162
@judyyeab2162 4 жыл бұрын
ይደክማል ከእደዚህ አይነቱ ወንድ ጋር መኖር
@yonashabte2231
@yonashabte2231 4 жыл бұрын
Ayzoch agebash alehun
@user-gr1oy2zv3n
@user-gr1oy2zv3n 4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር የኔ እህት መልካም ሠው መልካሙን አያጣም ሁቢ መልካምነትሽ ለዚህ ያበቃሽ
@zenatube9842
@zenatube9842 4 жыл бұрын
አንተ ግን እውነት ጠበቃ ነህ? ፈሳም! ጠበቆች ግን ለብር ብላችሁ አይናችሁ እስኪወጣ አይን ያወጣ ውሸት አትሰንዝሩ!!
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 4 жыл бұрын
አሜን እናት ለዘላለም ትኑር
@aberanigusu4895
@aberanigusu4895 4 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ጥሩ ባል እና ሚስት አይገነኝም ምክንያቱም ከሁለቱ አንዱ ጥሩ ሲሆን አንዱ ደግሞ መጥፎ ባህይሪ ሲኖር ይችላል ይህ ወንዶች ብቻ ማለት ያስቸግራል ሴቶችም እንደዚህ ባህይሪ አሉ ስለሚኖሩ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እያወቀ ነው ኮ እንደዚ ማደርገው ምክንያቱ ሁለቱ ክፉ ከሆኑ ትዳርም ሆነ ልጆቹም ይወድቃሉ
@ethiopiaethiopia1931
@ethiopiaethiopia1931 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዱ ጥሩ ሲሆን ሴቲቱ መጥፎ ትሆናለች አሟልቶ አይሰጥም ለሁሉም አላህ የተሟላ ትዳር ይስጠን
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
የሚገርመዉ የወንድየዉ ጠበቃ ለብር ብሎ ወሸት መደርደሩ አስተማሪ ድራማ ነዉ
@markeetm2939
@markeetm2939 4 жыл бұрын
ከጨቅጫቃ ወድ እግዚአብሄር ይሰውረን
@alexruhama8497
@alexruhama8497 3 жыл бұрын
ደስ የሚልና በዳኝነቱ ውጤት ረክቻለሁ። ምስክሮች እውነትን ብቻ መናገራቸው ምን ያህል ፍርዱን እንዳስተካከለ ማየት ይቻላል።
@kedesteto5686
@kedesteto5686 4 жыл бұрын
የኔ እህቴ ልክ እንድዝህ አጋጥሞታል እግዚአብሔር የተባርከ ትዳር ይስጥን
@ameenaethiopia8023
@ameenaethiopia8023 4 жыл бұрын
አይ ስደት ዉዱ ባልሌን እስኪ ስከርና ልይህ እለዉ ነበር የሰከርሰዉ ሳይ ደስ ይለኛል የጎረቤታችን አኔድ ሰዉ የሚገክር ነበር
@Kuwait-tp3kg
@Kuwait-tp3kg 4 жыл бұрын
ከፊልም ውጪ ምናለበት እውነተኛም ፍርድም እንዲሁ ፈጣንና የሚያረካ ፍርድ ቢገኝበት። ግን የፊልሙን መጨረሻ ወድጄዋለው።
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 4 жыл бұрын
ውይ ከደዚህ አይነት ባል ፈጣሪ ይሰውረን
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 жыл бұрын
Ameeen
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
አሜን
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 4 жыл бұрын
እኮ እሚን
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@dameewaqumaa1342
@dameewaqumaa1342 4 жыл бұрын
Amen
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 4 жыл бұрын
ዉይከደዚህ አይነት ይጠብቀን
@hasabekasey9446
@hasabekasey9446 4 жыл бұрын
ምን አለበት ለሁሉም ቦታ እንድህ በሃቅ ብሰራ ደስስስስ ይልነበር ደሞም ማን እንደ እናት
@orangeorange5194
@orangeorange5194 4 жыл бұрын
አባዪሆ
@rickyricky1220
@rickyricky1220 3 жыл бұрын
שגיצ
@AmanYouTube2024
@AmanYouTube2024 4 жыл бұрын
ይህ ፈርድ በላው እትዩጰያ እንዲደርስ ፈጣሪ ይርዳን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Like most off dad's no children will be seceded. God bless mom's. Long life for mom's.
@jamatube8171
@jamatube8171 4 жыл бұрын
ኧረ ኡ ከእንደዚህ አይነት ባል ይሰዉረን ።እኔ አናቱን ብየ እምገላግለዉ ነዉ የሚመሥለኝ እንጂ ትግስት አይኖረኝም!
@temesgenhunegnaw8594
@temesgenhunegnaw8594 4 жыл бұрын
mistyouas?
@serkalemseifu8188
@serkalemseifu8188 4 жыл бұрын
አይጣል ነው
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
የእመየን ወዴ አበየየ አለ ሰዉረን
@user-lv4jv3rb2d
@user-lv4jv3rb2d 4 жыл бұрын
ሴት እኮ ለትዳሯ ሟች ነች ክብር ይገባታል ለሴት ልጅ ሁሉም ችላ ትኖራለች
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ሴት ላፍቅረችዉ ሙዋች ናት
@ggjj7506
@ggjj7506 4 жыл бұрын
አሊሀየሲታራቃዠቹቨ
@rahmaibrahim1283
@rahmaibrahim1283 Жыл бұрын
እውነትነው
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
በትክክል የሚሆን ነገር ነው እግዚኣብሔር ከዚህ አይነቱ ይሰውራችሁ ላላገባችሁ።
@lloveyuemom7490
@lloveyuemom7490 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ደስ ይላል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
በትዳር መሃል እምነት ከሌላ ለልጆቹም ቢሆን ጥሩ አይደለም የአይምሮ ህመም ለሥነ ልቦና ህመም ነው የሚያጋልጠው ኤጭ
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 4 жыл бұрын
አላህ ከእንዲን አይነት ጨቅጫቃ ባል ይሰውረን እዲሜና ጤና ለእናቶች
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
ምስኪን የኔ ቆንጆ
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 4 жыл бұрын
ኡ ኡ ከረባቱን ይዥ ነው የምገትተው ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
Ñéímá ነኝ የኮሚቴው አድናቂ ነኢማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@eyayugeber7946
@eyayugeber7946 4 жыл бұрын
ፍርድ ቤቶች ለህልና እና ለእውነት እንደዚህ ብሰሩ መልካም ነው
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ግን ሁሉንም ገንዘብ ገዛው እኮ😘
@user-gd2jn1qs3g
@user-gd2jn1qs3g Жыл бұрын
መጨረሻዉ ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelaaalemayehu512
@hermelaaalemayehu512 2 жыл бұрын
የኔ ባል ልክ ከዚ ሰውየው 10 እጥፍ ክፉ እና ባለጌ ሰው ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@user-fj7xk2sl5e
@user-fj7xk2sl5e 2 жыл бұрын
ከደነዚህ ያለወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nigistshiferaw5853
@nigistshiferaw5853 4 жыл бұрын
እንደዚህ ናቸው ሌላ ሴት ያዩ ባሎች ሚስታቸውን ቁም ስልቅል ነው የሚያሳሱ ለዚህ መድሃኒቱ ቶሎ ብሎ አስፈንጥሮ ማስወጣት ነው
@luluail146
@luluail146 4 жыл бұрын
Wow my goodness at this time Everyman Hive issue why I don't know always they think they are better than you even though they are not a smart better than you don't kill your time kick him out the next day he's going to be regretted
@aaas6027
@aaas6027 4 жыл бұрын
ሊላሴት ሲያዩ እንድህናችው
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
Deresobesal
@zelaikanazzir7138
@zelaikanazzir7138 4 жыл бұрын
ችሎት ጎበዝ ነሽ በርችልን
@sara46076
@sara46076 4 жыл бұрын
የ ህልም ፍርድ ቤት ፻ አመት ወድፊትም እንደዚ አይነት ፍርድ ቤት አይኖርም እንደገና ብየ ቤቱ እይዞሩ ችግርን የሚረድ ስዎች ሃሃሃ.
@user-dy1mc6mh5k
@user-dy1mc6mh5k 4 жыл бұрын
ዋይ ጉድ መጣላትን መለየትን tekliye ያርቂልን
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት
@user-gd2jn1qs3g
@user-gd2jn1qs3g Жыл бұрын
ዉይ ሴሰኛ ወንዶችን እግዚአብሔር ያጥፍቸዉ ምክኒያቱም ከስህተታቸዉ አይታረሙም ጋሀነብ ያግባቸዉ ቸሩ መድሀኒአለም ይህነዉ ቦታቸወ እና
@samriabebe3780
@samriabebe3780 4 жыл бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ነገሩ የኔም ባል እንዲህ ነበር ታግሼ ታግሼ ሲሰለቸኝ መለያየትን መረጥኩ ከእንደዚህ አይነት ባል ይሰውራችሁ 🤔🤨
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 жыл бұрын
Amen
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 4 жыл бұрын
Amen
@letshgabrahwry5079
@letshgabrahwry5079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsedekeerbelo7922
@tsedekeerbelo7922 4 жыл бұрын
ችግሩን ተነጋግሮ መፍታት እንጂ መለየት መቼም መፍትሔ አይሆንም
@ajamnaj9233
@ajamnaj9233 4 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው
@zainabmuhammadzainabmuhamm1960
@zainabmuhammadzainabmuhamm1960 3 жыл бұрын
Nice video film am from Nigeria 🇳🇬🇳🇬
@sensltderama8826
@sensltderama8826 4 жыл бұрын
ተደጋጋሚ መረጃ ባይሰጡ አሪፍ ነው
@mkivif6505
@mkivif6505 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰😁😁😁😁😁
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ሌባ እናት ልጅዋን አታምንም ነው የሚባለው ወይ እንዴት ነው የሚባለው ለራሱ የሚወሰልት ሰው ሌላውንም እንደዛ ነው የሚያስበው ሲያናድድ ፈጣሪ ሆይ እኔ ታማኝ ሆኜ ልቀመጥ ታማኝ ባለ ስጠኝ ሴቶችዬ መልካም ባል ይሰጣችሁ ዳኛው ለምን ተቀየረ? ያኛው ዳኛ ነው እኔ የሚመቸኝ ረጋ ያለ ነው ደስ ይለኛል
@samss372
@samss372 4 жыл бұрын
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! አሜን አሜን አሜን
@mohtion1491
@mohtion1491 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ክጪቅ ትዳር እግዚአብሔር ያውጣችሁ
@noprob7779
@noprob7779 4 жыл бұрын
Amen .amenamen
@user-do6ri5op6o
@user-do6ri5op6o 4 жыл бұрын
ውይ ከእንደዚህ አይነት ባል ከማግባትስ ቆሞ መቅረት ይሻላል ነቀዝ ነገር
@amarniachetegenn6662
@amarniachetegenn6662 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@helanayilam309
@helanayilam309 3 жыл бұрын
are be ewnt betam..
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እናመስግን።አለም
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
አይ እናት ከንዴነዚህ ያለ አባት ወይም የለው ይሻላል።
@xciteali30
@xciteali30 4 жыл бұрын
ሰለማንናጠበቃዉ አልተሳካላችሁም እዉነትያሸንፋል ኪኪኪኪ
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
a aaa ààà a62 2a2 a aa2222a aa2222a aa2222a aa2222a aa2222a aaa a aaààaaaaaaaaààaaaaaaaaaa àaaaaaàaa
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
aaaaaaaaaaaa aaaàa åaaaaaaa
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
ፍርዱ ጥሩ ነው ልጆቹ ከእናታቸው ጋር
@markohaile1681
@markohaile1681 4 жыл бұрын
ሰወ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 4 жыл бұрын
በትክክል
@air7344
@air7344 3 жыл бұрын
አረተመችቶኛል
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 4 жыл бұрын
ምን ያስጠላኛን ጨቅጫቃ ሰው
@user-dc9zr7hp4o
@user-dc9zr7hp4o 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔምልክእደነዚህ ድልህ ነበርን ግን ወላሂአልህምዱሊላህ እናታችንጋነዉያገግነዉ 4ነን ግን1ወድነዉ አመ14ትሆነዉ ማለትዉድሜ 3ሴቶች አግብትንናል እህቶቸአድቱ2ወልዳለች አ1ቱ ወልዳለች እኔዉደም የመዳምሸቃላነኝ ለሁሉምነገርአልህምዱሊላህ
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 4 жыл бұрын
አብሺር ዉደ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 4 жыл бұрын
ስላም ስላም
@amarch5236
@amarch5236 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
ከእንደዚ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቀን
@toybaabudalo150
@toybaabudalo150 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@wesenebeyene196
@wesenebeyene196 4 жыл бұрын
ማን. እንደ እናት
@siedjemal7949
@siedjemal7949 3 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ባል ክክክክ
@saramoges4827
@saramoges4827 4 жыл бұрын
Wow betam desa yelal Ethiopian lizalalm tenuraa❤💛💚👍👍👍😀👍
@karakiro1961
@karakiro1961 4 жыл бұрын
ማነው ህይወቴን በድራማ የሳየኝ 😭😭😭😭
@yemaramlji2030
@yemaramlji2030 4 жыл бұрын
Ayizoshi
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
ትግሥቱን ይሥሽ
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 жыл бұрын
የኔህይወትይህነዉ ህይወቴአዘኩልሺ
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 4 жыл бұрын
ማማዬ እኔም እደዚህ ሳለቅስ ኑሬአለሁ😭
@amarch5236
@amarch5236 4 жыл бұрын
አይዞሺ፡እማ፡የኔም፡ያው፡ነው፡ፈጣሪ፡ያስበን
@dibora7910
@dibora7910 4 жыл бұрын
Kaze ayenat wonde ye samayi amilaki egezabe'er yetibik
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
ዉይይይይይ የኔ እይወት ነዉ
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 жыл бұрын
ይሄ እንካን ለባል ለጎረቤት አይሆንም አላህ ይሠውረን
@noprob7779
@noprob7779 4 жыл бұрын
Amen
@user-nx7yi1ex4m
@user-nx7yi1ex4m 4 жыл бұрын
አሚን
@funnylife2774
@funnylife2774 2 жыл бұрын
ቆንጆ!!!
@asmaeyewynawe2646
@asmaeyewynawe2646 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@mlovelove8542
@mlovelove8542 4 жыл бұрын
ከጨቅጫቃ ባል እግዚአብሔር ይሰውራችሁ ሴቶችዬ
@sadeaali1928
@sadeaali1928 4 жыл бұрын
አሚንንንን ወንዶችም እደዛው አሚንንን በሉ
@wloywaphone3163
@wloywaphone3163 4 жыл бұрын
Amen
@temesgenhunegnaw8594
@temesgenhunegnaw8594 4 жыл бұрын
kechekchaka mistm
@saeedali598
@saeedali598 4 жыл бұрын
አፈርብላውሽታም
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Ewnte. Nwe
@user-bs4tv3oc9n
@user-bs4tv3oc9n 4 жыл бұрын
ደሥ ሢል
@user-pd1nn5ck7j
@user-pd1nn5ck7j 4 жыл бұрын
Wowo macharasha wusaniyaw betam asidesitognal mam ende enat
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
የባህርዳር ልጆች 🥰👍
@asdzxcnuriyaausiman5907
@asdzxcnuriyaausiman5907 4 жыл бұрын
Betekel
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 4 жыл бұрын
Uffffff gena be lijinet geximoygnal 19 Amet layy uffff yimsgen Aychiyalewygn
@asteregouale9288
@asteregouale9288 4 жыл бұрын
I m proud of you !!!!! Very educational!!!!?
@rihanabim8981
@rihanabim8981 4 жыл бұрын
Azeg
@mimifuad4353
@mimifuad4353 4 жыл бұрын
Wey fetare gelagilign enji ene erasu betam chikchaka fikrigna nberign
@wowwow5654
@wowwow5654 3 жыл бұрын
ውይ ቅናት እፍፍፍፍ
@wubgizeyitayew9496
@wubgizeyitayew9496 Жыл бұрын
we always to respect the rule of the law.!yes it is no doubt about sth based on the fact.
@abduwusye2145
@abduwusye2145 4 жыл бұрын
እረ ሀባይቢ ዱአ አርጉልኝ ለኔም የዚህ የሰዉየ አይነት ግጥሞኛል ትግስት ያስጨርሳል ያረብ ሶብርኒ
@user-nz3pu9dm3q
@user-nz3pu9dm3q 4 жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አርጊ ከመከራ በኋላ እፎይታ ይመጣል
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 3 жыл бұрын
እሱ ይገልግልሽ አለሜ እኔ ብሆን ግን በጫማ ጥፊ ነው ብየው ነው የማርፍ
@MaryamMayam-gm6he
@MaryamMayam-gm6he 3 жыл бұрын
አላህ ይስለኸው ምንም አይሳነውም
@MaryamMayam-gm6he
@MaryamMayam-gm6he 3 жыл бұрын
@@user-sq1ov6dx6z አላህ አያድርስ በይ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 3 жыл бұрын
@@MaryamMayam-gm6he እሱማ አያድርስ ነው እህቴ ግን ሲበዛ ይመራል እኮ ሁሉም በልክ ሲሆን ነው😢😢
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 4 жыл бұрын
Selameye betcha new wendu ledge seme yelewem?
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
ወይኔ፣ኡፍ፣አይ
@MaryamMaryam-jd6tz
@MaryamMaryam-jd6tz 4 жыл бұрын
የሌባ አይነደርቅ ነዝናዛ ባል ቢቀር ኡኡኡፍፍፍፍፍ
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 3 жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ልክ እንደኔነው ቅናቱ እኔም እቀናለሁ ግን አላበዛውም እንደዚህ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
😅😅😅
@salamsalam7186
@salamsalam7186 4 жыл бұрын
ያስተምራል
@nAlm-di6hv
@nAlm-di6hv 4 жыл бұрын
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ከእንደዚህ አይነት ወንድ ቁሞ መቅረት ይሻላል
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
Betam
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ትክክል ነው አረ አስቸጋሪ ነው
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
ሴቶች ምድነው እደዚህ እርግማን ክክክክክክክክ
@heluzerfu6229
@heluzerfu6229 4 жыл бұрын
Neyma Yousef be tikikil ewente new yechali💋💋💋
@tibebuamyoutube9971
@tibebuamyoutube9971 4 жыл бұрын
እውነት
@enawgatube
@enawgatube 4 жыл бұрын
Ebakachu shre svskeryb adergu
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ የጠበቀው ውሸት ያየ አመስልም የባልየው ጠበቃ ይቀበጥራል
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Ewenete ferede aweke yetekeberwo feredebetwo mane edenate tenore tehede aqwnebesa kefwoshene alesema ema🗼⛪💒⛪💯💚💛💟💗
@chofozelake345
@chofozelake345 3 жыл бұрын
😭😭😭💔
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 4 жыл бұрын
kkkkkkk በጣም ታጋሽ ናት እኔ ብሆን እንጃለት
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
አያድርስ እህቴ
@nuralove5362
@nuralove5362 4 жыл бұрын
ሰዉዬ ሞን አይነት ጋገመ ኖ
@birkegulu1179
@birkegulu1179 3 жыл бұрын
ወይኔ አስቀያሚ ነገር ምድነው ቅናት
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
ደግነቱ አልከታተለውም ብከታተለው ግን አዝግ ነው
@hasanyab
@hasanyab 3 жыл бұрын
Yahuna belay
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 4 жыл бұрын
እንድህ አይነት ዝተት ሰካራም ባል በጊዜ ቤት ግባ ሳይሆን በጊዜ ገደል ግባ ይሻላል በጥፊ በይና ከእንቅልፉ ይንቃ
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ewunet new
@everyoneissalfish5685
@everyoneissalfish5685 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@rutaeyob1084
@rutaeyob1084 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 4 жыл бұрын
አቤት ስው ሁለት ፀጉር አብቅሎ ውሸት አቤት እግዚኦ ይህ ብር ሚሉት ስንት ስው ቀየረ ከእንደዚህ አይነት ዋሸቱ ከሚመሰከር እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@zaanaa8066
@zaanaa8066 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@emebettilahun6265
@emebettilahun6265 4 жыл бұрын
Set tanane nat
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 4 жыл бұрын
ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ አቦ የኔ ባል ሲያቃጥለኝ ኖሮ ይመስገን አሁን የማዳም ቤት ገላገለኝ
@seiltamedinitwarksharifff869
@seiltamedinitwarksharifff869 4 жыл бұрын
Ayzosh
@nateterefe4798
@nateterefe4798 4 жыл бұрын
Yena konjo egzabhar yikash
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ ኣሁን ይሻላል ማለት ነው
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
እኔም። አሁን ጀርመን ነኝ ፈጣሪ ይመሰገን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
Endzh ayent bal ayset egzabihr ysemaln ljcih kenatcihw agr hoen
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
ፈረደባት ኡፍ ጨቅጫቃ ባል እንዴት ያስጠላል
@elminshe8659
@elminshe8659 3 жыл бұрын
🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤔🤔🤔🤔
@yalemtsehaykebede8178
@yalemtsehaykebede8178 4 жыл бұрын
የወለደችን እናትን በጥላቻ አስወጥቶ፣ ልጆችን በገረድ ለማሳደግ መፍቀድ፤ የፍትህ ፍርድ መጓደልን፣ ያሳያል ጭካኔን ክፋትን መውደድ፤ መች ያመልጣል ከፈጣሪ አምላክ፣ ይህ ትዕቢተኛ ጨካኝ ወንድ። እስከመቼ ይቀጥላል በገንዘብ አሳቦ፣ ልጆችን ማስጨነቅ መሸጥ መውሰድ? ከወለደ ወንድ፤ ይክፈላት ያሳድግ ተገዶ ሳይወድ፤ ልጆች ሊሆኑ አይገባም የበቀል መወጫ መንገድ። ልጅ ተመላልሶ አባቱን ከጠየቀ በቂ ነው፤ ያሳያል አባቱን መውደድ!
@saadkwt5956
@saadkwt5956 3 жыл бұрын
Wowwww
@-tube2470
@-tube2470 3 жыл бұрын
ከሚነዛነዝ ባል ይሰውራቹህ ሴትዮቼ
@ahmedomer9242
@ahmedomer9242 4 жыл бұрын
ውይ የራሱን ሴስኝነት ወደሷ
@bsspkt2003
@bsspkt2003 4 жыл бұрын
Waye yee zazenall😭😭😭😭😭😭😭😭
"የጣሉዋት ልጅ"  በችሎት | CHILOT
43:58
Chilot ችሎት
Рет қаралды 446 М.
ማተቤ | CHILOT
31:14
Chilot ችሎት
Рет қаралды 202 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276
28:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
"ፍቺ" | CHILOT
24:15
Chilot ችሎት
Рет қаралды 72 М.
Chilot Drama - ቅናት
49:22
Supreme Court
Рет қаралды 234 М.
"የጀሶ እንጀራ"   | CHILOT
36:32
Chilot ችሎት
Рет қаралды 179 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН