#ቅኔ

  Рет қаралды 9,466

ተምሮ ሚዲያ - Temro Media

ተምሮ ሚዲያ - Temro Media

3 жыл бұрын

መጋቤ ኅሩያን አባ ኤልያስ በልሁ የምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ገዳም አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙበት መርሐ ግብር ላይ የቀረበ መዝሙር እና ቅኔ በመጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን
ጉባኤ ቃና
ለሐዋርያት እንጦንስ ወሳዊሮስ ዘይሜህሩ ፍጥረተ
ዲቤሃ ለደብር ክብረ ኤልያስ ተከሥተ

ሥጋ ይትዐቀብ በልቡናሁ ለቢቦ
እምነ ሳዊሮስ ንስር አምጣነ ዘያመስጥ አልቦ

መነኮሳቲሃ ለደብር ቃለ ወንጌለ ወልድ ሰዐሩ
ኤልያስሀ ነቢየ እስመ በሀገሩ አክበሩ
ዘአምላኪየ
ውስተ ወርኀ ታህሳስ ገዳም በኊልቈ ፳ ላዕላዊ
አተወ ይእዜ ኤልያስ ኖላዊ
በከመ ሤሞ ሳዊሮስ ዘቤተክርስቲያን ሀላዊ
ሥላሴ
ለኤልያስ ይትኤዘዙ
መትልዋነ ሳዊሮስ ሰማያት
እስመ ውዳሴ ዝናመ ወተግሣጸ አበው እሳተ
ያውሕዙ እመአዘዞሙ አውጺኦ ቃላተ
ወኤልያስ አብ እመ ይጼሊ ጸሎተ
በእንተ ዘሐለፉ ሕግጋተ
ልሳነ ሰማያት አበው ዝናሞ ስብሐተ
ኢይሜጡ ሠለስተ ዓመተ
ኩልክሙ መወድስ
አዕይንቲሁ ለኤልሳዕ ካህናተ ጸጋ
መንገለ ሰማይ ገዳም አንቃዕደዉ በልዕልና
እምነጌልጌላ ምድርነ ርሕቅተ ዘትቀርብ ሲና
በሥልጣን ነፋሰ ዐውሎ
ለኤልያስ አምጣነ መሰጦ ሳዊሮስ ደመና
ዘያጠልል ጥሉላተ
ወበጽላሎቱ ይጼልል ዉዑያነ ፀሐይ ቅድስና
ኤልሳዕሂ ወኤልያስ እንዘ ይዜንዉ ዜና
ሠረገላ እሳት ሲኖዶስ ነፈቆሙ በቅድምና
ወመትልወ ኤልያስ ኤልሳዕ እንዘይተርፍ በፍና
ብሔረ ሕያዋን ገዳምነ ተወክፈቶ በንግሥና
ለልዑለ ክብር ኤልያስ ዘበዘኤልሳዕ ልቡና
መወድስ
እምድኅረ መዋዕል ብዙኅ ሶበ አስተርአዮ
እግዚአ ነቢያት ሳዊሮስ በሀገረ አክአብ ኢትዮጵያ
ለቴስብያዊ ኤልያስ ጽኑዐ ገዳም ቴስብያ
ደመና ሢመት ዘይኬልል
የዐውድ በመልዕልተ ርእሱ ለነቢይ ኬንያ
በዝናማተ ኢዮር ግብራቲሁ
እስመ ጠለ ሕይወት ትነሥእ ምስካየ ኅዙናን ሰማርያ
ሳዊሮስሂ እግዚአ ሙሴ ዘለገዳመ አብ ኀረያ
በልሳነ ኤልያስ ገሠጾሙ ለተለውተ አክአብ ሐዋርያ
ወለአእጋሪሆሙ ካዕበ ዘበምክረ ኤልዛቤል ጐያ
ከመ እግረ አክአብ አእቀጾን አመ ከመ አክአብ ተለሐያ
መወድስ
ሥልጣነ ገዳም ብሉይ ወእግረ አዳም
አመ እም ገዳም ፈለሰ ወእምነ ገነት አመ ተሰደ
ኀበ ምድረ ገነት አዳም በልደተ ክርስቶስ ነገደ
ወኀበ ገዳሞሙ ለአበው
ይትመየጥ ሥልጣነ ገዳም ሳዊሮስ ተወልደ
አምጣነ አልቦ ዘይመይጦ
እንበለ አሐዱ ክርስቶስ ወእንበለ ሳዊሮስ ዘአሐደ
በገነትሂ ወበሥልጣን ዘበግብረ ሳዊሮስ ንዕደ
ልቡና አዳም ተማኅረከ ወልቡና ኤልያስ ተአንገደ
ሥጋ ነፍሰ ኤልያስ አብ ወነፍሰ አዳም ዘርዕደ
እምድረኅያዋን እስመ ተኀርየ ወእምነ ሲኦል እስመ ኦደ

Пікірлер
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
ነአኵቶ
4:46
ብልጣሶር ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
🔴አዲስ ስብከት" መዳን ...." | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
28:54
❤ግለጡት በመምህር እዮብ
14:43
ፀሐየ ልዳ Tehayeleda
Рет қаралды 1,5 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН