ቅኔ በመጋቤሃዲስ ሃይለ እግዚእና በእማሆይ ዜና ማርያም1

  Рет қаралды 8,264

Natanimz Tube

Natanimz Tube

2 жыл бұрын

#ቅኔ
#በመጋቤሃዲስ ሃይለ እግዚእ የሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን
#እማሆይ ዜና ማርያም የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የግእዝ መምህርት ሲሆኑ በዕለቱም የማስተርስ (ሁለተኛ) ዲግሪያቸውን በከፍተኛ ማእረግ ተመርቀዋል

Пікірлер: 12
@FirehiwotYedemieYtayew
@FirehiwotYedemieYtayew 3 ай бұрын
ወየሐውካ በበዕለቱ ተመችቶኛል
@yaredzera-buruktube8843
@yaredzera-buruktube8843 Ай бұрын
ማለፊያ ነው።
@FirehiwotYedemieYtayew
@FirehiwotYedemieYtayew 3 ай бұрын
መጋቤሐዲስ ብዙም የቅኔው ንባብ የተጫኑት ይመስላል ቤት መምቻውን በሙሉ እንደወዳቂ ነው ያነበቡት።እኅታችን አነባቡ መልካም ነው የቅኔው ጥልቀት ብዙም ከዚህ ግባ የሚባል አይደለም።እንደገላይነሽ ማን በቅኔ ደምቆ ታየ
@user-zb8gt5lv1x
@user-zb8gt5lv1x 6 ай бұрын
ይበል ነው
@zekariyasarega2959
@zekariyasarega2959 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን
@natanimztube7479
@natanimztube7479 2 жыл бұрын
ሁላችንም እግዚአብሔር ያበርታን ዘኪዬ
@yheyskebede478
@yheyskebede478 Жыл бұрын
ሴትየዋ እጅግ ጎበዝ አናበዋ ይሁን ቅኔዋም በሁሉ መልካም ብለናል።
@natanimztube7479
@natanimztube7479 Жыл бұрын
መምህርት እማሆይ ዜና ማርያም ይባላሉ።ሴትየዋ አይባልም እሺ
@semuyoutube6308
@semuyoutube6308 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@natanimztube7479
@natanimztube7479 2 жыл бұрын
በመንግስቱ ይደምረን ሰሙ
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 3 ай бұрын
‼️… ቅኔ ሲዘረፍ እንደ ዳንኪራ ወይም አዝማሪ ቤት ወይም የቀበሌ ስብሰባ አይጨበጨብም :: ግሩም ነው !! ማለፊያ ነው !!! ይሁን !!! እየተባለ ነው በቃላት አድናቆት የሚቸረው ወይም የሚሰጠው :: አንዳንዱማ ብርም አንከርፍፎ ሊሸልም የሚንከራፈፍ አለ :: ወገን እየለየን እንጂ ... ግርና ቀኝ እንለይ ‼️
@natanimztube7479
@natanimztube7479 3 ай бұрын
የኔታ ደና ናቸው😁
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
31 May 2024
20:53
Natanimz Tube
Рет қаралды 506
ገራሚ ቅኔ
8:19
Gullat Media (ጉልላት ሚድያ)
Рет қаралды 2,8 М.
ግሩም  ቅኔ ዛሬ ሐምሌ 19 ማኅሌት ላይ!
3:16
ልሳነ ቤቴል ቱዩብ Lisane Betel tube
Рет қаралды 2,1 М.