No video

ቅኔ አቋቋም ዘይእዜ የወንበሩ

  Рет қаралды 1,114

ቃለ መምህራን Qale Memihiran

ቃለ መምህራን Qale Memihiran

8 ай бұрын

Пікірлер: 14
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 7 ай бұрын
0:03 - አይቴ ሀለዉ ዝማሜ 3:13 - ዳጋ ትብለከ ቁም ጉረሮ 4:48 - ዳጋ ትብለከ ቁም ጸናጽል 6:54 - ዳጋ ትብለከ መረግድ ጉረሮ 8:06 - ዳጋ ትብለከ መረግድ ጸናጽል 9:38 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ቁም ጉረሮ 11:05 - ይምጽዑኬ ይርአዩ መረግድ ጉረሮ 10:18 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ቁም ጸናጽል 11:46 - ይምጽዑኬ ይርአዩ መረግድ ጸናጽል 12:31 - አይቴ ሀለዉ ቁም በጉረሮ 14:08 - አይቴ ሀለዉ ቁም ጸናጽል 16:20 - አይቴ ሀለዉ መረግድ ጉረሮ (እስከ እለ ይቤሉ) 16:44 - አይቴ ሀለዉ መረግድ ጸናጽል 18:04 - ዳጋ ትብለከ ጽፋት ጉረሮ 18:40 - ዳጋ ትብለከ ጽፋት ጸናጽል 19:13 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ጽፋት ጉረሮ 19:58 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ጽፋት ጸናጽል 20:47 - አመላለስ ይምጽዑኬ ይርአዩ ጉረሮ 21:35 - አመላለስ ይምጽዑኬ ይርአዩ ጉረሮ 23:00 - አይቴ ሀለዉ ጽፋት ጉረሮ 23:38 - አይቴ ሀለዉ ጽፋት ጸናጽል
@senaymichael4936
@senaymichael4936 8 ай бұрын
የመልክዖች የአቃቃም ፈጠራዎች ብለቁልንም ፡ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ፡ ምቅናይ አቃቃም የዘመነ ስብከት፡ቢለቁልንም ጊዜው ስለደረሰ።❤❤❤❤❤❤❤
@stmaryeritreanorthodoxchur4450
@stmaryeritreanorthodoxchur4450 5 ай бұрын
Kale hiwet yasemal Yeneta
@yonaseshetu3095
@yonaseshetu3095 8 ай бұрын
የኔታየ እግዚአብሔር ያክብርልን ....እጣነ ሞገርም ይስሩልን🙏🙏🙏
@AddisGetaye
@AddisGetaye 8 ай бұрын
እሺ በተራው ይሆናል
@user-lf9zp2tn2m
@user-lf9zp2tn2m 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ልዩ ነዉ ጉረሮዉን በጥንቃቄ ነዉ እያወጡት የለው ደስ ይላል አመል የላቸው ሁሉ አደራ እንዳይረሱ እግዚአብሔር ፀጋዉን ሞገሱን ያድለወት እስቲ እስመኪየከንእና ላይ ቤቱን ያውጡልን
@AddisGetaye
@AddisGetaye 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅበትም አይይይይ ስንቱን ተምሬ ጠይቄ ልዘልቀው ነው🤔
@kulubekele3472
@kulubekele3472 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔታ! ይበርቱልን በጣም ትልቅ አበርክቶ ነው በተለይም ከጉባኤ ቤት ከራቅን ረጅም አመት ለሆነን
@negdem2813
@negdem2813 8 ай бұрын
የንታዬ አምላክ በምቾት ይባርኮት!!!!የታህሳስ ሳሙኤል አርያም ድጓ ይልቀቁልን
@AddisGetaye
@AddisGetaye 8 ай бұрын
አስተዋጽኦ ይሰብስቡ ድጓ ስለማይሰራላቸው ነው -ከአባ ዮሐኒ -ከገብረ መንፈስ ቅዱስ -ከክብረ ቅዱሳን ወዘተ
@senaymichael4936
@senaymichael4936 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ዬኔቲየ በጣም አየተማርኩ ነኝ።
@masaraterooba2344
@masaraterooba2344 5 ай бұрын
ቃ ሉ ቢ ኖ ር ጥ ሩ ነው 5:59 6:01 6:03
@AddisGetaye
@AddisGetaye 5 ай бұрын
መጽሐፍ ስላለ እሱን አውጥቶ መከታተል ይቻል ይሆናል🙏
@AbelWorku-wq2zl
@AbelWorku-wq2zl 7 ай бұрын
መምህር ይቅርታ የመልክዕ ዓዋጁን ብቻ ልቀቁት በጣም ይቅርታ
ጸሎተ ምህላ ዘጉባኤ  ቤተ ሄኖክ
29:15
ቃለ መምህራን Qale Memihiran
Рет қаралды 1,2 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
ሰላምታ  በግዕዝ ዜማ
27:19
ቃለ መምህራን Qale Memihiran
Рет қаралды 532
ዕዝል እጣነ ሞገር ቅኔ  አቋቋም  የወንበሩ
24:21
ቃለ መምህራን Qale Memihiran
Рет қаралды 312
ስለሁሉም ነገር ለማወቅ ተዋህዶን መመርመር ግድ ነው (ክፍል 4)በመምህር ተስፋዬ
1:05:06
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 6 М.
@የዋዜማ ቅኔ ዝማሜ ክፍል ሁለት Qne Zmame Part 2
16:14
ቃለ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ KALE MAHLET ST YARED
Рет қаралды 1,4 М.
አንቀጸ ሃሌታ  ዜማና አቋቋም ( ወንበር የሌላቸው)
38:55
ቃለ መምህራን Qale Memihiran
Рет қаралды 601
ቅኔ አቋቋም (ግዕዝ እጣነ ሞገር ,አቡነ ዘበሰማያት)
20:46
ቃለ መምህራን Qale Memihiran
Рет қаралды 896
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН