ፍቅር አሁንም አለ ይሉናል …ከባለቤቴ ጋር ያለንን ቅርበት በማየት … እድሜዬን መናገር የሚደብረኝ …ተወዳጅዋ ድምፃዊት ትግስት በቀለ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 258,116

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ፍቅር አሁንም አለ ይሉናል …ከባለቤቴ ጋር ያለንን ቅርበት በማየት … እድሜዬን መናገር የሚደብረኝ …ተወዳጅዋ ድምፃዊት ትግስት በቀለ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 344
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኝል የ90 ዎቹ ድምቀት አቤት ለአዲስ አመት አውዳመቱ አልበምሽ ወቶ ከተማውን ድብልቅልቅ ያደረ ልዩ ትዝታ አለን አትጥፊ በአዳዲስ ስራ እንጠብቅሻለን
@millionhailu5687
@millionhailu5687 Жыл бұрын
ቲጂዬ እባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ ነይና እናታቸው ታሪክ ያላት በህዝብ የምትወደድ የስነጥበብ ሰው መሆኗን ይወቁና ባንቺ ይበልጥ ይኩሩ!
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ነበራት ካሴቷን በጣም ነበር የምወደው ያንን ዘመንም ስለሚያስትውሰኝ ደስ ይለለኛል
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂ ስለያሁሽ ደስ ብሎኛል የ90ዎቹ ምርጥ ድምፅ መረዋ ወይ ያደጉ ዘመን ትዝ አለኝ ከፍ ባለው ሰማይ ክዋክብት በለበት በጦቆረው ሌልት ቀንበጨለመበት ተረታሁ አአ ተረታሁ ቲጂ አላህ ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ ።
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ቲጂ የ90ዎቹ ድምቀት ብዙ ትዝታ አለን ለእግሩ ውሃ ይሙቅለት ለፈረሱ ጥሬ ምርጥ ትዝታ ❤️❤️❤️
@fitsumkelati8552
@fitsumkelati8552 Жыл бұрын
መረዋ ድምፅዋ ትዕግስት በቀለ ልዩ ነሽ እንደ ጣምሽ ጠፈሽ እንደገና ከብዙ አመት በኃላ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 Жыл бұрын
እርጋታዋ ስርአትዋ እንዴት ደስ ይላል ጉራ የሌለበት መልስ እንዴት እንደምወድሽ እኮ
@emuyejima9423
@emuyejima9423 Жыл бұрын
Tiru eyeta nw tebarki !!
@danielmezemr309
@danielmezemr309 Жыл бұрын
ቲጂ በጣም በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ምንም ለውጥ የሌለው ያው ድሮ እንደሰማውት አይነት ቅላፄ ነው የሰማውት የቲጂን ሙዚቃ ሥስሰማ ሐረር ትዝ ይለኛል በወቅቱ አዲስ እንደወጣ ሐረር ነበርኩ ዋናው በር ላይ ዋው ያን ጊዜ ጣፋጭ ወቅት ነበር !!!
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
ትክክለኛ የተፈጥሮ ድምፅ ነው ያለሽ ቲጂዬ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Жыл бұрын
ያን የመሰለ ድምፃ ይዛ ጥላን ጠፋች😢
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
ወይኔ ትግሥት በቀለ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ባለሽበት ሰላም ሁኝልኝ የ90ወቹ ምርጥ ነሽ 😘😘😘😘😘
@birhanshimelis801
@birhanshimelis801 Жыл бұрын
ከድምፁዋ አገሯን እንደናፈቀች ታስታውቃ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d Жыл бұрын
ትዕግስትየ በጣም ነው ምወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ተናፍቀሻል♥️ጋሼ ሰይፍሻ እጅጋየሁ ጂጂን ፈልገህ አቅርብልህ እባክህ😥🥰🥰🥰
@ebrahimmohammed4728
@ebrahimmohammed4728 Жыл бұрын
በጣም በጣም እኔም ይህን ሀሳብ እጋራለሁ
@fassilhailu3939
@fassilhailu3939 Жыл бұрын
ሰይፉዬ መድሀኒአለም ይስጥህ ቲጂን ስላሳየሀን ክብረት ይስጥልን።
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 Жыл бұрын
ቲጂ፣ጠፍጠሽብን ነበር፣ እንኩዋን መልካም ትዳር ይዘሽ፣ ወልደሽ ፣ጥሩ ኑሮ ላይ እንዳለሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ቲጂዬ መቼም ድምፅሽ ከጭንቅላቴ ውስጥ አይጠፋም እርጋታሽ ሁላ ደስ ሲል
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂ ብዙ ትዝታ አለብኝ አውዳመቱ ሲመጣልን ባመቱ ስርሀታችን ....
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
የኛ ዘመን ሰው ንግግር ለስለስ ያለ ጨዋ ትህትና ይታይብናል
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Ewunet ergit yanin yahunochu nachew kewkawa lemetayet enji lefikir ayhonim
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
ቲጂዬ እኮ በእውነት ሁሌም አስብሻለው ።እና እንዴት ቲጂዬን የሚያስታውሳት ማህበረሰብ እንዴት ይጥፋ እያልኩኝ በጣም ውስጤ ያዝንና ይከፋ ነበር ።ግን እግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋንም ድምፅሽንም ሰማውት ።ክብር ምስጋና ለመድሃኒያለም ይሁን ስላየውሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ቲጂዬ ሁሌም ኑሪልኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም ይባርክሽ ይጠብቅሽ
@ebrahimmohammed4728
@ebrahimmohammed4728 Жыл бұрын
አቤት ቲጅዬ የእኛ ምርጥ የእኛ ኩራት የእውነት ሙዚቃዎችሽን እንዴት እንደምወዳቸው አውድ አመቱ፣ ጥርት ባለው ሰማይ፣ ና የኔ ገላ፣... ብቻ መቸም ቢሆን አንረሳሽም እንወድሻለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@mehariendarghezeray1192
@mehariendarghezeray1192 Жыл бұрын
የምወዳት ዘፋኝ መጣች የድሮ ዘፈንዋ ሲሰማ የድሮ ነው የሚያስታውስኝ እንካን በሰላም መጣሽ ትግስት በቀለ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ውይ ቲጂ ኢግዝቢሽን ያንቺን የላፎንቴን ዘፈን አይተን መሽቶብን እቤት የተመታሁትን ኩርኩም አስታወስኩት😅ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆችሽ ሲያምሩ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ እድሜሽ ቆንጅዬ ልጆች አሉሽ ምንም አልሰራሁም አትበይ
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
እውትሽነው ቲጂ ቤተክርስቲያን በጣም ነው የሚናፍቀው የቤተክርስቲያን ድምፅ እራሱ ደውሉ ማህሌቱ ሁሉ ነገሩ የቄጤማ ሽታ እራሱ አቤት ተቀሰቀሰ ትዝታዬ እራሱ
@hopefuture6674
@hopefuture6674 Жыл бұрын
ቲጂ እርጋታሽ ደስ ይልላል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰላም ሁኝልን
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
አይ ቲጂ ተስማምቷታል መቼም አትረሺም የተባረከ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ኑሪልን 👏 አሁን እንዳይቀና አርጌዋለው 😂😂😂😂 ተንፍሷል ጓድ መንግስቱ 😉😉😉
@tesfaytewelay7378
@tesfaytewelay7378 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነሽ ቲጂየ በጣም ነው የምንወድሽ የምናከብርሽ።
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ኦኦኦኦ ቲጂዬዬ ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ሴፊሻዬዬዬ በጣም አመሰግናለው።
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ቲጂ የ90ዎቹ ድምቀት እንደዛሬ ኢንተርኔት በሌለበት ዘመን በየመንገዱ ሙዚቃ ስንሰማ ክንፍ የምንለው ነገር አይ ጊዜ በተለይ ተረታሁ የሚለውን ዘፈን ስወደው
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ቲጂዬ በተለይ አውዳመቱ የሚለው ዘፈንሸ በጣም ነበር የምወድሸ❤️❤️❤️❤️
@mesiymesiy5229
@mesiymesiy5229 Жыл бұрын
እኔ እሚታየኝ የውጪዜጉች ያገቡ ሴቶች ግን ጅግና ናቸው እውነት ስኬታማ ናቸው የኛ የሀበሻ ባል ግን ስባብሮ ቁጭ የሚያርግ በሽታ አለባቸው እውነት ያሳዝናል
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
Seket lanchi mendenew?🤔
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
😂😂😂😂
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Ewnet znew , beafahew yeglunal moral aysetum
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
SEbaero atebeye ene set nege sente gegena wendochem alu mesloshal yewech zegawoch kelal meselush think2wise
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
She is Ethiopian black diamond !!
@michaelabusha8650
@michaelabusha8650 Жыл бұрын
በጣም አድርጌ ከልብ የምወዳት አርቲስት ብትኖር ቲጂ ናት!!💚💛❤️ አገር እና ባሕል አፊቃሪ, ሁሌም ረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሠቦችሽ ጋር እመኝልሻለው 💐 ሠላም ከጀርመን
@messeretabdissa7636
@messeretabdissa7636 Жыл бұрын
I met her in Germany a while ago. She hás such anamazing Voice!!!
@saraymer2584
@saraymer2584 Жыл бұрын
ቲጅዬ ስላየንሽ ደስብሎናል የ90ናወቹ ድምቀት ትዝታችን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ድምፅ የኔውድ እንኳን ተመለሽ በጣም ውድድድድድድ የምናረግሽ ኤላዬ ነፍስ ይማር
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
ቲጂ ለ17 አመት ሮም ውስጥ ኖሬያለሁ በሰፈርሽ የሚያልፈውን ሜትሮ B እጠቀማለሁ ፤ እንደው አንድ ቀን እንኳን በስህተት አላገኝሽም ? እንዲያውም በፊት ፎሪ ሮማ የምትኖሪ ነበር የሚመስለኝ ። አንድ ቀን አገኝሽ ይሆናል ።
@ethiorecords131
@ethiorecords131 Жыл бұрын
ቲጂ የአንቺ ዘፈን በወጣበት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ወስጄ ውጤት እየተጠባበኩ ነበር፣ በአንቺ ዘፈንም በጣም ጥሩ የሚባል የመጽናኛ ጊዜ አሳልፌበታለሁ፣ ግን በጣም ጠፍተሻል በአዲስ ስራዎች እንጠብቅሻለን
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Жыл бұрын
ውጤቱስ መጣ ግን ወይስ ስላልመጣ ነው የተፅናናከው(ሽው)
@user-eu1mh7up2m
@user-eu1mh7up2m Жыл бұрын
ቲጂአችን ኢትዮጵያዊ ነትሽን አለመልቀቅሽ ትደነቂያለሽ እርጋታሽም ደስ ይላል!
@tsgemariamalemu2997
@tsgemariamalemu2997 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለአዲስ አመት አውዳመቱ አልበምሽ በጣም በጣም የሚወደው ! በአዲስ አልበምምመ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርቺ!!!
@shottellfit
@shottellfit Жыл бұрын
ቲጂዬ።የኛ ጣፋጭ።እንኳን ደህና መጣሽ።
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 Жыл бұрын
ና የኔ ገላ ና የኔ ፍቅር የማይረሳ ትዝታ እናመሰግናለን ቲጂ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ቲጂ ብዙ መስራት እየቻልሽ ጠፍሽብን ምርጥ ነሽ ትዝታ አለኝ ባንቺ አረ
@yehaking3416
@yehaking3416 Жыл бұрын
oww tigiye .enkuan beselam metash.enewedeshalen yene kokobe .ayselchume zefenesh
@martimarti688
@martimarti688 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ድግም ስላየዋት አመሰግናለሁ
@hiwotteklay3798
@hiwotteklay3798 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@eyobaaa
@eyobaaa Жыл бұрын
She is so honest and genuine ❤️
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
የኔ ውድ አቤት እንዴት እንደምንወድሽ 90ዎቹ❤ስላየንሽ ደስ ብሎናል ቲጂዬ🥰🥰
@medinaidris5773
@medinaidris5773 Жыл бұрын
ቲጀየ በጣም ትዝታ አለብን በዚህ ዘፈንቨ
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
ውይ ስላየውሽ ደስ ብሏኞል ሮማ ከሆንሽ ባገኝሽ ደስ ይለኞል በጣም ነው እምወድሸ አሞሬ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ🌹🌹🌹
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 Жыл бұрын
የልጆች እናት ነሽ ይህራሱ ስራ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ቲጅየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ናፍቃን ነበር ሰይፍሻ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለምትወጃት ሐገርሽ ያብቃሽ 🙏
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 Жыл бұрын
ቲጂዬ እንወድሻለን። እንኳንም አየንሽ❤️
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም ስወድሽ እባክሽ ነይ ወደ ሀገርሽ🙏
@entrtian
@entrtian Жыл бұрын
ትዕግስት በጣም የሚንወድሽ በትዝታዎችሽ ጥለሽን ሄድሽ
@amenyene8435
@amenyene8435 Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አቤት ድምፅ ቲጂዬ አረ በማሪያም አታጓጊን ቶሎ አዲሱ አልበምሽን ጀባ በይን ኖረሽ እስከዛሬ መጥፋትሽ የምር በድለሽናል የኔ ሁለተኛዋ ጂጂ😘😘😘😘😘😘
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ለዘፈን ማሪያምን መጥራት አይገባም
@lemibini189
@lemibini189 Жыл бұрын
ትጂዬ በበበበበበጣም ነው የምወደሽ ጠፍተሽ አሁን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ዋው ድምፅ እንዳለ ነው።
@amenyene8435
@amenyene8435 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እና በሰላም ልበላት
@halfoumg5062
@halfoumg5062 Жыл бұрын
ቲጂዬ 90ዎቹ ትዝታ አለኝ ምወዳት ሙዚቃ አለች ከፍ ባለው ሰማይ ከዋክብት ባለበት በጠቆረው ለሊት ቀን በጨለመበት👍👍👍👍
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
እኔ የምለው የጋዜጠኛ ባህሪነው ሰይፍ ሁሉንም እንግዶች አብረው የሆነገር እንዳሰለፍ የሚያወራው ነገር 😀😀😀😀😀
@Alemtube-hu3bx
@Alemtube-hu3bx Жыл бұрын
😀😀😂😂🙈
@tigista7276
@tigista7276 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ እኔም እንደአንችው እድሜዬን አልናገርም ግን በአሜሪካ እድሜዬ ግማሽ ነው 😂 ያምኑኛል ሰላምሽ ይብዛ ማሬ .. 10 አመት ተምሬ አሁን በቅርብ አዋላጅነት ተመረኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ለወደፊት የኢትዬጵያን ሴቶች በወሊድ ለሚቸገሩት በየአገሩ ዞሬ መስራት እቅድ አነኝ . ይሳካልሽ በሉኝ ወዳችዋለሁ .. ቲጂዬ ወድሻለሁ የእጅ ስራሽን እንዴት ኦርደር ማድረግ እንችላለን ?
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
በርቺልኝ የኔ ባለሙያ እጅስራ ውስጤ ነው ኪሮሽዬ ወዳጄ ናት
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Жыл бұрын
ሀይ ሰይፉ በሰላም ላገሯ ያብቃት ከዛ የተለመደዉን አዉዳመቱን ትለቅብናለች
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын
የዘጠናወቹ እቁ ቲጂዬ እረጂም እዲሜከጤናጋር
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 Жыл бұрын
ቴጂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘፈንሽን በጣም ነው እምወደው አድናቄሽ ነኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ🍃🌸🍃🌸🍃💞
@admash8970
@admash8970 Жыл бұрын
Great singer! Thank you!
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ትጂ ለሀገርሽ ያብቃሽ የሀገር ፍቅር በዉስጥሽ እንዳለ ያስረዳል
@lijeyas2628
@lijeyas2628 Жыл бұрын
Yes Elias Melka ❤❤❤
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
Very mature woman. Calm and wise
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
የመስከረም ወፍ
@melatzeretu6177
@melatzeretu6177 Жыл бұрын
Wowwww Tijii yetefa sew 👍👍👍👌👌😍
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የምንወድሽ ቲጂዬ ❤❤❤❤❤❤ ልጆችሽ በጣም ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድምጿ አሁንም ቆንጆ ነው❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
She has an amazing voice! I wish she comes back!
@wazemakuhlen9376
@wazemakuhlen9376 Жыл бұрын
wow ትጂ አሁንም ጀግና ነሽ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ወይ ቲጂዬ ብቅ አለች 🥰🥰🥰
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Wow your voice still very good thanks so much tigey
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
ዋው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እውነት
@lijeyas2628
@lijeyas2628 Жыл бұрын
Tgiyeee ye Asko Gebriel....❤❤❤
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ...ልጅነታችንን ካሳመሩልን አርቲስቶች መሀል አንዷ አንቺ ነሽ እናመሰግናለን love u
@yosasyosas
@yosasyosas Жыл бұрын
ቲጂየ አሁንም ድምጽሽ እንዳለ ነው። የአውዳመት ትዝታችን እንወድሻለን።
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
Wow Tigi, nice to see after years. Wish you all the best.
@ethiopianfrist3311
@ethiopianfrist3311 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የአንቺን የአውዳመት ሙዚቃ የኔን ያክል የሚወደው ሰው ያለ አይመስለኝም አውዳመቱ ሲመጣልን ባመቱ መስቀልን እስፒከር ሰፈር ውስጥ በር ላይ አርጌ አውዳመቱን ስከፍት ልዩ ስሜት ይሰማኝ ነበር ዘንድሮ ግን የምከፍት አይመስለኝም ምክንያቱም ባለፈው አመት ከልጄ ጋር መስቀልን ዳመራ አብርተን ባንቺ ሙዚቃ ተደስተን በነጋታው ልጄ አረፈ መጥፎ ጠባሳ ጣለብኝ መስቀልን ሳስብ የቲጂን መዚቃ ዘንድሮ ሳልሰማ እንደ ድሮ ሳልከፍት የልጄን ሙት አመት የማከብርበት ሆኖ ሊያልፍ ነው በጣም አዝናለው ለማንኛውም በጣም ነው ምወድሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በውስጥ መስመር ብዙ ብዬሻለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ሰይፉም መልካም በአል
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ልጅህን በሞት በማጣትህ ሞት የሰው ልጅ ጠላት መሆኑን መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል ።አምላክም ለዚህ ሲል አንድ ልጁን እንዲሞት የፈቀደው በሞቱ መዳን እንድናገኝ ነው።ዮሐንስ 5:28,29 እና የሐዋርያት ስራ 24:15 ላይ ትልቅ ተስፋ ተሰጥቶናል ።እባክህ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ።
@ethiopianfrist3311
@ethiopianfrist3311 Жыл бұрын
@@ruthasres491 እህት ሩት በጣም አመሰግናለው ለላክሽልኝ አፅናኝ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እሺ መፅሐፍ ቅዱስም በደንብ አነባለው የእግዛብሔር ቃል እጅግ በጣም እፅናኝ ነው በሱም ነው ተፅናንቼ ያለሁት አንቺን ግን ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም ክብረት ይስጥልኝ ክፉ እያጋጥምሽ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ዘመን ይሁንልሽ።
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ❤❤❤❤
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ቲጅዬ እንዴት እንደምወድሽ በርቺ እህቴ ድንግል እስከነልጃ ትጠብቅሽ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤
@haddismesfin968
@haddismesfin968 Жыл бұрын
ቲጂ ያንቺ ማስተር ፒስ ገና አልወጣም ምርጥ አልበም ቢሆንም
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe Жыл бұрын
She's so humble!!
@tamagnuabatneh4626
@tamagnuabatneh4626 Жыл бұрын
TG,የእውነት በጣም ትናፍቂናለሽ
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
አይ ቲጂ እውነት ነው ማን እንዳገር
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 Жыл бұрын
Tigiye, the grand singer during the 90's . Wishing you all the best. Don't be stressed.Make things easy and simple.
@eyayutahaali
@eyayutahaali Жыл бұрын
Thank you Seyfu ......you bring my truth sond .
@gezahegnnegashtsegaye8391
@gezahegnnegashtsegaye8391 Жыл бұрын
I happy to see my favorite singer. fetari edeme yistesh
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures Жыл бұрын
Tg በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ሠላምሽ ይብዛ
@bereketprinting114
@bereketprinting114 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል !😘
@samritame
@samritame Жыл бұрын
Wow it’s really nice to see you tg bless you🙏❤️
@henokmolla28
@henokmolla28 Жыл бұрын
ላንጋኖ ሄጄ (2) መጣሁ አብጄ(2) በወርቃማ ዉሀ ይንጨቧረቃል....
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Жыл бұрын
እሱ ፍቅር እንጅ ማዋኘት መች የውቃል😍😍
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 Жыл бұрын
Prof Stefano my school teacher, woww!! And even Tigist my neighborhood....@Gullele....Good to see you after a while 🥰🥰
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 Жыл бұрын
She is sweet and very hamble yenye konjoo swedish ekk
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
ይገርማል በስንት ግዜ አየኋት ወይ ያልሞተ ሰው ይገርማል።
@WaduTebeje
@WaduTebeje 15 күн бұрын
ቲጂ ልጆችሽ እንዴት እንደምያምሩ ኑርልን እናቴ የልጅነታችን እንወድሻለን።🤎☺️
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,3 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН