"ፍቅረኛ አለችኝ ...በቅርቡ እዚህ ዝግጅት ላይ አብረን እንቀርባለን.." ባለ ብሩህ አእምሮው ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ የብቻው የስእል ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው

  Рет қаралды 270,970

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

"ፍቅረኛ አለችኝ ...በቅርቡ እዚህ ዝግጅት ላይ አብረን እንቀርባለን.." ባለ ብሩህ አእምሮው ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ የብቻው የስእል ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 470
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
የአልጋ ቁራኛ የሆነውን መፃጉን ተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለው የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ አንተም በመሀሪ እጁ ይዳብስህ🙏🙏🙏
@hannatsegaye751
@hannatsegaye751 3 жыл бұрын
ውይይ አሜን አሜን ያድርገው ፈጣሪ አሜን
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 3 жыл бұрын
Amen ya Allah 🤲🤲🙏
@mamiahmed1117
@mamiahmed1117 3 жыл бұрын
🙏
@mamiahmed1117
@mamiahmed1117 3 жыл бұрын
Amen🙏
@webak242
@webak242 3 жыл бұрын
አሜን🙌🙏
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል ይዤ ነው የማማርርህ።ተመስገን ክብር እና ምስጋና ይገባሐል።
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 3 жыл бұрын
አሜን ይቅር ይበለን.......
@bezawitnegussie8232
@bezawitnegussie8232 3 жыл бұрын
TEY tey ... endezih slayen sayhon endihu msgana ygebawal..metabey endayhon eshi wde
@Addis360
@Addis360 3 жыл бұрын
ሙሉ አካል እንጂ ሙሉ አይምሮ የለህም
@soseetage2971
@soseetage2971 3 жыл бұрын
Amen
@amenbarkonale8256
@amenbarkonale8256 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ ሙሉ አካል ይዘው ተስፋ ለሚቆርጡ ትልቅ መምህር ነህ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ 🙏
@maleda.
@maleda. 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@Habeshamom3
@Habeshamom3 3 жыл бұрын
እሜን🙏🏾
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
የእኔ መልካም ሰው ምኞትክን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
@hellotelecom2548
@hellotelecom2548 3 жыл бұрын
xqs1
@martafanaye3193
@martafanaye3193 3 жыл бұрын
👂🏻👂🏻👂🏻ልብ ያለው ልብ ይበል❤️🙏🏽 እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ሆነው ሁሉ ስምህ ይባርክ 🤲🤲🤲❤️🙏🏽💚💛❤️
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
እውነት ነው አልሃምዱሊላህ አለኩላሃል❤❤
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 жыл бұрын
amenamen😰🙏
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 жыл бұрын
እመነኝ ግን በፀበልና በእምነት ይድናል ጊዜው ሲደርስ
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 жыл бұрын
የዚልን ልጅ ጥንካሬ ና ትእግስቱን ሳይ ይደንቀኛል ከልጅነቴ ጀምሬ እከታተለዋለው ለኔ ትልቅ መምሕር ሆኖኛል የፈጠረሕ ጌታ ጨርሶ ይማርሕ
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 3 жыл бұрын
አሜን፫
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 3 жыл бұрын
በጣም ዉሸታም ነዉ ግን። 17:20 የሰዉ ስእል የኔ ነዉ ብሎ እዴት ያቀርባል? ስለድንጋዩ ቁጥሩን ተጫኝ ና የሚለዉን አዳምጥ/ጪ shame on him.
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 жыл бұрын
@@theultimatenonebelievr9379 ከሰው ስሕተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ና ጥንካሬውንና ተሰጦው አለማድነቅ አይቻልም:: መልካም አስተሳሰብ ሲኖረን ስሕተቶች ጎልቶ አይታዩንም::
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የዚህን ሰው ጽናት ለሁላችንም ስጠን ሁልጊዜም ከአንደበቱ የምንሰማው ለማመን የሚከብድ ድንቅ ቃላት ነው እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ሰው ስለሰጠን እናመሰግናለን ።
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን ቁመህ ለመራመድ ያብቃህ መልካም ልደት
@edendak5588
@edendak5588 3 жыл бұрын
Gobezy
@sara2899
@sara2899 3 жыл бұрын
የምህረት አምላክ ምህረትን ይላክልክ ይህንን ፈገግታ ከሙሉ ጤና ጋር ይመልስልህ ወንድም !!!
@godisgreat974
@godisgreat974 3 жыл бұрын
አንተ አኮ ልዩ ነህ እውነትም ብሩክ ነህ አቤት ስብእና ያንተ ጥንካሬ አንተ መጽናኛ ነህ ለሚስኪኗ ሀገሬ እድሜ ጤና ሰቶ ምኞትህ ተሳክቶ ያኑርህ ፈጣሪ ሺ አመት አብዝቶ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ብሩኬ የፍቅር ሰው የኔ ሊቅ respact🙏አንተ ትለያለክ! የፅናት ተምሳሌት!! ፈጣሪ ባንተ ውስጥ ብዙ ስራ ይሰራል አሜን🙏👍
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ሰው የአመቱ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ ለኔ የጥንካሬ የማንነት የጥበብ ምልክት እግዚአብሔር ይርዳህ ብሩክ
@eduhabeshagirl8156
@eduhabeshagirl8156 3 жыл бұрын
ሙሉ አካል ይዘን እንደፈለግን መውጣት መግባትን፣መብላትን መጠጣትን እንደፈለግን እየሆንንን ግን በጥቂት ነገሮች እግዚአብሔርን የምናማርር ሰዎች እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ብሩክ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ብርታታችን ጥንካሬአችን ነው ብሩክ አንተ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱና ቸርነቱ ይማርህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏አሜን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
የሚገርም ጠንካራ መንፈስ ያለው ሰው ነው ከግሩም ተሰጦ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ትልቅ ሰው ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ነህ እግዚአብሄር ይመስገን ደስተኛም ነህ እኔ ሙሉ ጤናዬን ይዤ ሁልጊዜ እዳማረርኩኝ ነው ይቅር ይበለኝና
@bestsisters7477
@bestsisters7477 3 жыл бұрын
Amen its true me too I am complained too much yeker yiblen!
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
"ስላላደርክልኝ ሁሉ አመሰግንሀለሁ" የሚባለው በምክንያት ነው ባለን ነገር ሁሉ አማራሪ ሳይሆን አመስጋኝ እንሁን
@emeyeayelelij1375
@emeyeayelelij1375 3 жыл бұрын
በጣም ከማደንቃችው ሰአሊዎች ውስጥ አንዱ ብሩክ የሺጥላ ነው እጅግ በጣም አስተማሪ የሆኑ ንግግሮችክን እወድልካለው ከብሩህ ጭንቅላት ጋር የተፈጠረ ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርክክ ቡራዬ 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋውዋው እንዴት ደስ ይላል ይሄ ልጅ በጣም በጣም በጣም መረዳት ያለበት የሀገር ፈርጥ አንድ ግዜ ቆሞ አይቼው እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኤንጅል ነው::::: እንርዳው እንርዳው::::: ዋው የኔ ጌታ በጣምድንቅ ስእሉ ኤግዚቢሽኖቹ ላይ ትረባረቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ!! አደራ አደራ!!!
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
እውነት እዲት ጥሩ ልብ የታደለ አመስጋኚ አንተን መስማት ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ትልቅነት እድታስተውል ያደርጋል አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ የህይወትህ ክፉይ ከሁነችው መልካም ሴት ጋር ጥሩ ጥሩ ሴቶች እና ወዶች ወልደህ ለመሳም ያብቃህ ወገኒ
@abrhametakela9373
@abrhametakela9373 3 жыл бұрын
cm
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
ብሩኬ ባንተ ውስጥ ብዙ እማራለሉ በጣም ነው ማከብርህ❤🙏
@abebazaga
@abebazaga 3 жыл бұрын
ብሩኬ አንተ እኮ ትልቅ የፅናት ተምሳሌት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ 🙏
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
አቤት ድክመቴ እጅ እግር እያለን መዳሐኒያሐለምን ማማር ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ብሩኬ የኛ ጀግና በእውነት ጀግና ነህ አድናቂ ነኝ በእውነት ሺአመት ኑርልን
@semuraya20
@semuraya20 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ፈገግታህ ብቻ በቂ
@selamtube958
@selamtube958 3 жыл бұрын
እንደማመር
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
የኔ ወድም አተ የሁላችን ጥንካሬ ነህ እግዚያብሔር በጥበብ ይፈዉስህ በዉነት ጀግና ነህ
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
በኢየሱሰም ይህ በእግዚኣብሔር አይን ቀላለ ነው የሐራ ስራ 3:1-11 በኢየሱሰም ተነስቶ መመላለስ ይሁንልህ አሜንንንን📖🌷🌷🌷🙇👈
@user-wo1jy4ve1u
@user-wo1jy4ve1u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ብሩኬ አድናቂህ ነኝ
@hassenabdii42
@hassenabdii42 3 жыл бұрын
Berta bro
@etaferahugetachew2543
@etaferahugetachew2543 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሰደመመኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉንም ይችላል አንድ ቀን ይደርስልሀል እንኻን ላንተ ላመስጋኙ ለኔም መልካም ነው አባቴ እግዚአብሔር በንዳንተው ያሉት ነው የከበረው ተባረኽ ወንድሜ 🙏🏽😇🇪🇷❤️🇪🇹
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
አሜን
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ብሩክ እንደ ሰምክ የተባረክ ፍጡር ነህ ።
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
ሁሉ በእጁ የሆነው አምላክ አፊያህን ይስጥህ የኔ ብሩህ❤❤
@luluhide5828
@luluhide5828 3 жыл бұрын
የሚገርም ፅናት!! ቆመህ የምትሄድበት ቀን ቅርብ ይሁን ።
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን
@wineywelde3367
@wineywelde3367 3 жыл бұрын
Amen God bless you.
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
ብሩክ የሽጥላ የኔ ውድድድድድድድድድድድድድድ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ """"'""
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 жыл бұрын
ለኛ የዛሬ ተንቀሳቃሾች ለማስተማሪያ የሆንክ ወንድም ብሩክ የሽጥላ ተደማጭ ነህ ተናገር ብዙ እየተማርኩብህ ነው ኑሪልን ልዑል ሀይሉን አብዝቶ ይለግስህ።
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ምናለ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ትንሽ ያንተን አስተሳሰብ ቢኖረን
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ ብሩኬ በርታልን 🙏
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
ከሚገባው በላይ አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን ብሩክ ስምህ እራሱ በጣም የሚገርም ነዉ መባረክ።
@alemtechema5747
@alemtechema5747 3 жыл бұрын
የሜገርም ፅናት ነው ያለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ ወንድሜ
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ በጣም አከበርኩህ😊 ብዙ ታዋቂዎች እነሱን ከልመሰሉ ይንቃሉ ሚድያላይም ለማቅረቡ እድለ አይጡዋቸዉም😡 እንዲህ አይነት ምጥቅ አእምሮ የያዙ ብዙ ጠካራና ጀግናዎች አሉን ፈጣሪ ይመስገን 🙏
@emewedsheshetu6344
@emewedsheshetu6344 3 жыл бұрын
ብሩክ ታዲያ ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል ጅል
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 жыл бұрын
የጥንካሬ ተምሳሌት ነህ ብዙዎቻችን ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪን እንዳማረርን ነው አንተ ትለያለህ ንግግሮች ብርታት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ብረኬ ትልቅ ልብ፣ አመስጋኝ አንደበት እግዚአብሔር ስለሰጠህ ስሙ የተባረከ ይሁን ሁሉ ነገር ተሟልቶልን የምናማርር ስንቶች ነን ይቅር ይበለን። ብሩኬ ዘመንህን እድሜህን ስራህን መድሐኒአለም ይባርክልህ።
@abrehetweldu4098
@abrehetweldu4098 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xj8hb2tq8b
@user-xj8hb2tq8b 3 жыл бұрын
Am So proud of you የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን!
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
ብሩኬን አለማድነቅ አይቻልም ጥንካሬህን ለሌሎችም አርአያ ነህ አድናቂህ ነኝ ✌️
@user-wk2xr5gw5q
@user-wk2xr5gw5q 3 жыл бұрын
ዉይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በፊት የመን ሆኜ ሊከታተለው ነበር እመ አምላክ ዕድሜ ትጨምርልህ
@eskedartarekegn4793
@eskedartarekegn4793 3 жыл бұрын
የመልካም ሰው ብሩክዬ በህይወቴ አንተን በማድነቅ እና በማክበር ደስታ ይሰማኛል ህይወት መስጠት ቢቻል ሰጥሀለሁኝ ሁሌም ኑርልኝ አንተን መምሰል ሳይን አንተን መሆን የዘወትር ምኞቴ ነው አንድ ቀን በአካል እደማገኝህ ደሞ አርግጠኛ ነኝ
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ እኔ ሙሉ ጤነኛ ሆኜ ፈጣሪይን በብዙ አማርራለው ከአዎን በዋላ ተመስገን ነው የምለው ሰይፍሻ እድሜ ይስጥልን አድናቂክ ነኝ
@tdetdeegegu5517
@tdetdeegegu5517 3 жыл бұрын
ብሩኬ በጣም የማደቅህ ጠካራ የፅናት ተምሳሌት ነህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@Habeshamom3
@Habeshamom3 3 жыл бұрын
ብሩኬ ጎበዝ ሰው ነክ ጥንካሬህን ሳይ የኔ ስንፍና ብዙ ነው አመስጋኝነትክ ደሞ ብዙ ያስተምራል :: ፈጣሪ የልብህን ይሙላልክ ሙሉ ጤነትክን ይመልስልክ 🙏🏾
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
ብሩክዬ።የኔጣካራየኔብርቱ።ፈጣሪአብዝቶ።ጤናክን።ይሥጥክ።እንኳንተወለድክ።ቀሪውዘመንክን።አምላክይባርክልክ።ጀግናነክ።የልብክንመሻት ይፈፅምልክ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ብሩኬ በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ፀበል ብትሄድኮ ትድናለህ ሁሉም ለእግዚአብሔር ይቻላል ታሪክ ይቀይራል እመቤቴ ትርዳህ ።
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነክ በጣም ነው የማደንቅክ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቆመክ እንድናይ ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ❤😍🙏
@unitytube8067
@unitytube8067 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ያበርታህ ሚስትህንም ፈጣሪ ይባርክልህ ብሩኬ
@samrawityosef8884
@samrawityosef8884 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/lcmKl8iAldjXlas.html
@selamtube958
@selamtube958 3 жыл бұрын
እንደማመር
@samrawityosef8884
@samrawityosef8884 3 жыл бұрын
@@selamtube958 eshi
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ቁርዓን ለምትወዱ ረመዷን ብቻ አይደለም ቁርዓን የሚቀራው #ማሜ ነኝ ከአል ኢማን Online ቁርዓን መድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉ መማር የሚፈልግ ቤተሰብ ያድርገኝ።።።
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 жыл бұрын
ቁራንን እና እየን ምን አገናኝው መአመድ ሱባን በዛዘመን ምርጥ ያለማችን ፈላስፍ ናቸው
@lillyl4262
@lillyl4262 3 жыл бұрын
His perception of life is amazing 🤩 a true inspiration
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
መታወቂያውን የሰጠህ ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ የደነቀኝም ሃሃሃሃሃሃ የኔ ውድ
@eyuveggie
@eyuveggie 3 жыл бұрын
በሚዲያ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ያለውን የህይወት ጉዞ ጥንካሬ እያየሁት ነው ስለእውነት ይህነ ያህል ተፈትኖ ያልተበገረ እጅግ ጠንካራ የሆነ ወጣት ነው እግዚአብሔር እጅግ በምህረት እጁ ይዳብስህ ትፈወስ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው የእመቤታችን ድንግል ልጅ ይማርህ ለሰው ልጆች እጅግ አስተማሪ ወጣት ነህ ጥነካሬ ከአንተ ተምሬያለሁ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
ወንድማችን ስምን መላእክት ያወጡታል 🤔 ስምህ በራሱ መልክት አለው አንተ የብሩህ ተስፋ የጥንካሬ የትግስት በራስ መተማመንን ፍቀርን ሰላምን ይቅርታን መማሪያ ትልቅ ስው ነህና እግዚአብሄር አምላካችን ብርታቱን ያብዛልህ ያሰብከው ይሳካልህ ምህረቱንም ይስጥህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷❤️💐🌷😀
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እመብርሃን ታቀናህ ጥንካሪህን ጎብዝናህን የሰዎች ተምሳሌትን ሳላደንቅ አላልፍም አንድ ነገር ልናገር ስጋ ደሙን ወሰድ በቁሩባን ይቅርታ እናባባል ስትል እንባየ መጣ በድናንተ አይኖቱ ፆሎት ነው ኢምዬ የሚጠብቃት
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ ወንድሜ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ብሩኬ ጀግናየ ስወድህ እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ
@user-uy5em5fj5j
@user-uy5em5fj5j 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ሙሉ ጤና ይዘን ስንቶቻችን ነን ፈጣሪን ምናማርር ድንግል ማርያም ትዳብስህ ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ ወንድሜ።
@kelet1727
@kelet1727 3 жыл бұрын
Sweetheart and brilliant young man i Love you soul. ለእኛ በሁለት እግር ለምንሄደው አዘንኩ እኛ ቆመን ለምንሄድ አገር የሚመራ ጭንቅላት ያላው ሰው ነው . ፓለቲከኞቻችን ቆመው እየሄዱ ደልበው እንደ እርድ በሬ ጭንቅላታቸው ጮማ የሆነባቸው በሰለጠነ አገር ቁጭ ብለው ከነጭ ሰው ጋር ቆመው እየሰሩ ታጋደሉ የኦሮሞ ነጻ አውጪ , የትግሬ ነጻ አውጪ እያሉ አገር ያምሳሉ. እራሳቸው በጮማ ጭንቅላት ነጻ ላላወጡ shame on you .you see one person can make a difference God bless you young man. hope for our country.
@tgsisay4489
@tgsisay4489 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዛብሔር ጨ ርሶ ይማርክ በጣም ነው የማደንቅክ ተባርክሎኝ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 3 жыл бұрын
የእውነት ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ጭቅላትን አይሳ ያንን ስናጣ ነው አገር የሚፈርሰው አንተ ግን ለኔ ሁሉንም ካላቸው በላይይይይይይ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ አስተያየት ነው ስለ አገራችን የተናገርከው አምላክ ብርክ ያድርግህ ጥንካሬህም እፁብ ድንቅ ነው በርታ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 3 жыл бұрын
ብሩኬ ፈጣረመ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ያበቃህ።ወላጆችህ በአካል ባያዩም በጌታ ፍቃድ ባንተ ደስተኛ ናቸው ክብር ለቸሩ መድሀኒአለም ።ቀጣይም ወልደህ ከሚስትህ ጋር አይተን ደስ ይበለን በርታ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ፣ እያንዳንዳችን ከራሳችን መታረቅ አለብን። ይብቃን!
@destamakonen2002
@destamakonen2002 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጥሩ አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛልን አከብርሀለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግንሃለሁ 😍🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
በእውነት ብሩኬ ያንተን ፅናትና ጥንካሬህን ሳይ አድናቆቴን መግለፅ ያቅተኛል እውነት ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ
@enducoffe734
@enducoffe734 3 жыл бұрын
ብሩክ የሽጥላ በጣም ምርጥ ሰው እውነት ብዙ ካንተ መማር ይቻላል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በጣም አድናቂክ ነኝ ።" የእኔ ስጦታ" የሚለው መጽሐፍህ በጣም ገንቢና አስተማሪ ህይወትን ብርታትን ሚሰጥ የወደድኩት መጽሐፍ ነው .. እውነት ትለያለህህ በርታ እግዝሀብሄር ያኑርልን ኑርልን ወንድሜ ....።
@negedehaile7244
@negedehaile7244 3 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ እግዚያብሔር አምላክ ለአንተ የሰጠውን ልብ ለሁላችንም ያድለን አይዞህ አምላክ ሁሉ ይቻለዋል የሚሳነው ነገር የለም በምሕረቱ ይጎብኝህ
@maryena7808
@maryena7808 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል ጠንካራአ ሰው ነህ
@kasechalemu2657
@kasechalemu2657 3 жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ዕቅዶችህን ሁሉ ያሳካልህ እንዲሁም በምህረት እጆቹ ይዳብስህ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
ብሩክየ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉን ያሳካልህ የሠዉ ልጅ በተስፋ ሲኖር እጅጉን ደስ ይላል ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ነህ ጥንካሬህ👍👍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ብሩክ ድንቁ ሰው
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ትግስትህና ጥንካሬህ በጣም ይገርማል የኔ ጀግና ወልደህ ሣምልን 😘😘
@titisamie2775
@titisamie2775 3 жыл бұрын
የሰው ማኛ ብሩኬ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰው
@samrawityosef8884
@samrawityosef8884 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/lcmKl8iAldjXlas.html
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
39አመትህ ነው አላህ ይጨምርልህ ኳልኩሌት አረኩልህ ሀሀሀሀሀሀ
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
ብሩክ ሺ ጥላ ጠንካራው ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፀጋ በርከት የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ያንተ ጥንካሬ ለብዙዎች ተሰፋ ነው
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
ወይጉድ መቼም መታደል ነው, ጠንካራ ልባም ሰው !!! እንደዚህ ጥበብ እና ማስተዋልን የሰጠህ አምላክ ይመስገን, እኛንም ይጎብኘን
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
አቤት የእናትና የአባት ፍቅር በአንተ አየው ነፍሳቸውን ይማርልህ
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 жыл бұрын
ብሩኬ የህይወት ተምሳሌት የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ❤
@samrayimre7879
@samrayimre7879 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቡሩኬ እግዚአብሔር አሰብህን ያሰከልህ
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስተምርነዉ ፈጣሪ ይማርህ
@samsoul1711
@samsoul1711 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተአምር ያረጋል ቆመህ ያሳየኝ በህይወቴ ሳለሁ በጣም የማከብረህ የምወደው ሳዐሊ ነህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነህ አንተ ጠንካራ ነህ ላይችል አይሰጥ ይባል የለ እግዚአብሔር ይማርህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ተወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ጌታ ልብህን ያስፋው አእምሮህ ይባረክ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እደስምህ ብሩክ አሁንም የበለጠውን ምህረት ይስጥህ ። በፍቅር ውስጥ መሆንህ ደስ ያሰኛል። ለትዳር ደግሞ ያብቃችሁ ። ብሩክ ጀግና መልካም በርታልን።
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 3 жыл бұрын
ብሩክ ጥንካራያችን ነህ። እግዛብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን።
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
በርታ እጅን በጣም ነው የምወድህ እና የማደንቅሕ። ለብዙዎች ምሳሌ ነሕ።
@zebibaomer9348
@zebibaomer9348 3 жыл бұрын
I am proud of you You are very strong 💪 👨🙏🙏🙏🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያን ሰላሳየህን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አካል ሞልቶ ህሊና የጎደለው ስንት አለ አንተ የሃገር ሃብት ነህ እግዚአብሔር የልብህን ሰላም ይስጥህ ይጠብቅህም
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙏!!! ጌታ እግዚአብሔር የእጅህን ስራ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ!!!!😍😍😍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ለሑላችንም አሪያ የምትሖንሰውነሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
ሁሉም በእሱ ሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እውቀትህ ጥልቅ ነው ዋውው !!!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ብሩኬ ጀግና ነክ እውነት ነው ይቅርታ ብንባል የሚሻለው ብራቦ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 😍🙏እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረገ የኔ አስተዋይ ወንድም እግዚአብሔር ሁልግዜም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላ ምን እንከፍላለን ሁሉም የርሱ ነዉ
@user-xf2jz1lu8x
@user-xf2jz1lu8x 3 жыл бұрын
በእውነት ጀግናነህ ለሁላችንም ብርታት ነህ ❤️እግዚአብሔር ይጨብቅህ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 3,5 МЛН