#ፍቅር_ይዟት_ነው_ያገባችኝ

  Рет қаралды 161,895

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

2 жыл бұрын

ኢትዮጵያ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ የፓስተር አገኘውን አልበም በቴሌግራም መግዛት ትችላላቹ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ :-#t.me/AbetgetaBalemelaAlbumBot
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 312
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
እኔ ስደት ነው ያለሁት ከሙስም ቤት ነው ጌታ የገኜኝ አሁን የለሁት ስዳት ለይ የለሁት ስከፈኝ እግዚአብሔር እያለ ለምን እሰገለሁ አምነም ከቻምነም በእርሱ አልፌሀለለሁ ደግሞም አንቴን ከጋኜው ጅምሮ ህይዎቴ አምሮ የፍቅር ብዘት አልችልም ልገልፀው የምለውን እየሰማሁ እፅነናለሁ
@martaalemu8431
@martaalemu8431 Жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! May you be strong and I pray the Almighty intervene in your case… in the name of Jesus the Lover of humanity!!
@healthyfood7119
@healthyfood7119 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ መጎስ ይስጥሽ ለሌላ ሰዎች መዳኛ ሁኝ ጌታን ይዘሽ አይከፍሽም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ❤❤❤
@zewditumasho6002
@zewditumasho6002 7 ай бұрын
የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 6 ай бұрын
ተባረኪ እህቴዋ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
ቲጅዬ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ የሚገረም የጌታ አብሮነት አብሮሽ አለ የምታቀረቢልን የጌታ ባሬያዎች ደግሞ ታሪካቸውን ልንሰማ የምንፈልጋቸውን ነው ጌታ ለጴጥሮስ ስምኦን ሆይ ይህን የገለጠልህ የሰማዩ አባቴ እንጂ ሰጋና ደም አይደለም እዳለው ለኛ ለነገ ህይወታችን ጌታን ይበልጥ እድንታመነውና የዛሬው መከራችን ማለፌያችን እንጂ መጨረሻችን እዳልሆነ እድንማርበት የምታቀረቢያቸው የጌታ ሰዎች በጣም እየተጠቀምንባቸው ነው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ያንቺንም የህይወት ምስክረነት ስጓጓ ነበር ባለፈው ግን ደረሶኝ ለነገዬ ብሩ ተስፋ እደኖረኝ አደረግሽኝ ተባረኪ
@jesusislord4747
@jesusislord4747 2 жыл бұрын
“ጨለማ በኔ ዘንድ አይጨልምም” የዮሐንስ ራእይ 21 :23 ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር። ጌታ ዘመንህን፣ ቤተሰቦችህን ይባርክ። Tgye አንቺም ተባረክ።
@LemlemTEWOLDE.
@LemlemTEWOLDE. 3 ай бұрын
😅
@LemlemTEWOLDE.
@LemlemTEWOLDE. 3 ай бұрын
ተባረክልን
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ያንተ መዝሙር ቤቴ ዉስጥ ሙሉ ቀን በየቀኑ ነዉ ሲዘመር ህይወቴ ተቀይሮ ለኔም ለቤተሰቤም በረከት ሆንኩኝ በጣም ነዉ የምንወድህ እግዚአብሔር ያከብርህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiopiaforchrist6378
@ethiopiaforchrist6378 2 жыл бұрын
አጌ በመንፈሳዊ ነገር አሣድጎናል ጌታ ይባርክህ!!!
@haihao5362
@haihao5362 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይበረክ
@firewkoroso728
@firewkoroso728 2 жыл бұрын
እንወድሃለን ውድ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን።
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
እኛ እያየን አላየንም አንተ ግን ሳታይ ታያለህ የልብ አይኖችህን የከፈተልህ እግዚአብሂር ይመስገን ተባረኩ ባለቤት ከብልህ ሴቶች መሀል አንዷ ነች❤
@temesgendebele8437
@temesgendebele8437 2 жыл бұрын
ብዙ ብዙ አየን ጌታ ብቻ ነው የማይለየን you are blessed
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ አገኘሁ በጣም ነው የማከብርህ መዝሙሮችህ ትንቢታዊ መዝሙሮች ናቸው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
እንኳን ተረፍክልን የጌታ ባረያ ኤር ዝማሬዎቹ የሚመረጥ ምንም የለውም ሁሉም ጌታ ለኛ ለልጆቹ መፀናናት ይሆነን ዘንድ ባንተ አልፎ የተሰጡን ድንቅ መልክቶች ናቸው
@jamiyoali8772
@jamiyoali8772 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂ። አጉየ ዉድድድድድ ። ወ/ዊ ማሙሻ ፋንቴንም አቅሪብልን
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 2 жыл бұрын
ምንም ኮመንት የለኝም ውዱ ስጦታችን ነህ እግዚኣብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከዉ::
@senaitwoldesellassie1258
@senaitwoldesellassie1258 2 жыл бұрын
I am Eritrean growing up listening to your songs, Dagu, your songs have lasting memories and blessings to me and my family. My most favorite one is "Enayalen". Yes, we will see His Glory revealed in our region. Thank you for your service. May God bless you as you are a blessing to many.
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በህይወቴ ከምደነቅባቸው ከሚባርኩኝ ዋናው ሰው ዋው አጉዬ ምሳሌነትህ ጎልቶ ይታየኛል ተባረክልኝ
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
አገኘሁ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ እንወደሃለን 😍😍እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ🙏
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
አንቴ የተባረክህ ባለ ቡዙ አይን ነህ ወንጌልን በዘማ እያዳረስክ ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት ነህ ጌታን ስለ አንቴ አመሰግነዋለሁ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
መዝሙርህን ብስማው ብስማው አልጠገብ ጠዋት ከመንታዬ እንደተነሳሁ እግዚአብሔር እያለ ለምን እስጋልሁ አምናንም ካቻምናንም ሴሰራ አይቻለሁ አሜን እንዴት እንደምባረክ እኮ ጌታ እየሱስ የባርክክህ ዘማሪ አገናኘው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ሁፍፍ አባቴ ስም ይባረክ መንፈስ ቅድስ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ብሩክ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤️💖❤️🥰🥰🥰💯💯💯✅✅✅
@yonaspina438
@yonaspina438 2 жыл бұрын
i Love the explanation አይነስውር ማለት ( የተሰወረ " አይን ያለው " ማለት ነው :: ተባረኩ
@betitube5721
@betitube5721 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው የዘመኑ ድንቅ ዘማሪያን አንዱ አገኘሁ ነው መዝሙሮቹን ሰምቼ አልጠግባቸውም የጌታ ፀጋ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይብዛልህ እላለው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ወንድሜ አገኘሁ ይደግ ክብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽👍🏽❤️ እንኩአን እግዚአብሄር አተረፈህ::
@alexorthodox8198
@alexorthodox8198 2 жыл бұрын
ኣዲሱን ሕይወቴን ያገኘሁበት ዘማሪ፡ ኣገኘሁ ይደግ እጅግ እጅግ ተባርከንብሃልና፥ ጌታ ይባርክህ።
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ
@simonmeko7149
@simonmeko7149 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቲጂዬ እንደዚህ መልካም የሆነ እና መንፈሳዊ የሆነ ጥያቄዎች ሲኖርሽ ደስ ይላል🙏 እባክሽ ስለ ገንዘብ እና ብልፅግና ብቻ የሚያወሩትን ባታቀርቢያቸው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ:; ተባረኪልን
@mercybekele1778
@mercybekele1778 2 жыл бұрын
“ በአጋንንት የተያዙትን ነጻ ያልወጡትን ሰዎች ነጻ ባወጣ እኔ ለሃገር ልማታዊ ነኝ ማለት ነዉ” ትክክል ! ቤተ ክርስቲያን የሃገር ባለዉለታ ናት! ትክክል!
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ጌታ ይክበር !! እንኳን አያን። በጣም ብርቱ ሰዉ መዝሙርዎች ሁል ጊዜ ሚያንፁ ናቸው እና እንሰማለን አድሱን ቁጥር 8 በዩቲብ ለይ ገብተን። ቤት ደግሞ በጣም ያምራል ተበረኩ 🙏
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ዘማሪ አገኘሁ ጌታ ዘመንህን በፀጋ ይባርከህ ተባረክልኝ ቲጂ ተባረኪልኝ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ድንቁን ፕሮግራምሽን እግዚአብሔርን እያደነኩ ሰማሁት ሳይሽም ንግግርሽንም ስሰማ ልክ እኔ የወለድኩሽ ልጄ እስክትመስይኝ እወድሻለሁ ያዉ ጌታ በእናትነት ካቆየን የሁሉም እናት አድርጎናል አመሰግነዋለሁ ቲጂዬ አንድ ይቅርታ ልጠይቅሽ የምፈልገዉ ነገር አለኝ ባለፈዉ አመት ባጣሁት ልጄ ፓስተር ዴብ ሐዘን ላይ ሆኜ ሰወች ለመልካም ቢናገሩኝም እኔ ክፉ ስለሚመስለኝ በኮሜንት መስጫሽ ላይ ሰዎች እንዲህና እንዲህ አሉኝ ብየሽ ነበር ያን አባባል አሁን ሳስበዉ ላንቺ መፅፌ ልክ አልነበርኩምና እንደ አንዲት ሐዘኑዋ የጎዳት እናት አስበሽ ይቅርታ አድርጊልኝ። ሌላዉ የምንወደዉን ልጃችንን ፓስተርና ዘማሪ አገኘሁን ያደረክሽዉ እንተርቢዉ በጣም አስደስቶኛል ሁለታችሁም ተባረኩ በጣም እወዳችኋለሁ ልጆቼ !!!!!!!!!
@user-kv2oi9se6x
@user-kv2oi9se6x 2 жыл бұрын
ጌታ እንኳን ከሞት አዳነህ እኔ በሰደት ጌታ ያገኘሁት ሁሊም መዝሙርህ የምሰማው ሰራ የሰራሁ መዝሞረቹህ የምሰማው በጣአም የምባርከው ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ዘመንህ ይባርከው
@zinashengida2093
@zinashengida2093 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ባንተ ጌታን አመሰግናለው 🙏🙏🙏❤❤❤😇😇😇
@tenayejabamo9043
@tenayejabamo9043 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቹን እንዴት እንደ ምመራ ያዉቃል በናቴ ህይወት ላይ የእግዚአብሔር መልካምነት ደምቆ ከመታየት ሌላ ምን ያስገርመናል ምንስ ያስደንቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም እይታህ ይስፋ ወንድማችን አገኝ እወዳቹሃለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ፀሎታችንን ለመለሰ ምስገና አድሱ ዝማሬዘችህም እነደቀድሞው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ትግስት አንቺም ተባረኪ ስላቀረብሽልን ሳስበው ጌታ ተለይተው ለብቻ ያደጉ ሰወችን አብዝቶ የቀርባል እኔም በተመሳሳይ ቦታ ስላደኩ ነው አሰተዳደጌን ሳስታውሰው 🙏🙏🙏🙏 ሁሉንም ሰው የወዳል በርግጥ አንዳነደ ምክነየቱ የገርመኛል
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
አጉዬ እግዚአብሔር በብዙ ይበርክህ ትጁ ብርክ በይ ሁላችሁም ተባረኩ ♥
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ እህቴ ትዕግሥት ጌታ ይባርክሽ የተወደድሽ እህት !!!!
@getayawkaltsedke1790
@getayawkaltsedke1790 2 жыл бұрын
ብርቱ ሰዉ መዝሙርዎች ሁል ጊዜ ሚያንፁ ናቸው
@mamabitu5308
@mamabitu5308 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፤በመዝሙርህ ብዙ ተባርኬአለሁ።
@zewdituabera6520
@zewdituabera6520 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን !! መዝሙርህን ሰምቼ አልጠግብም።
@titiweldu813
@titiweldu813 2 жыл бұрын
One of my top go to gospel song 🎵 🙌 🙏 Agenehew Ydeg🙏 Tebarek you are a generational blessing 🙌 🙏. The devil has lost the battle and you are the winner!
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 жыл бұрын
ፓስተር አገኘሁ እንኳን ጌታ አተረፈልን እኔ ጌታ ስለእኔ ያደረገውን ድንቅ ተአምራት ያስተዋልኩት እና ጌታ ፍቅሩ ወደ ውስጤ ዘልቆ የገባው በአንተ መዝሙር ነው ሐጢያተኞች ሳለን እግዚአብሔር አሰበን ይሕ ዝማሬ ነው እኔ የጌታዬን ስራእንዳስተውል ያደረገኝ አሁንም ስሰመው ውስጤን የሚሰማኝነገር አለ ዝማሬዎችህ በሙሉ ጌታን ይሰብካሉ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ ልክ እንደ እኔ ዝማሬዎችህን ሰምተው የሚድኑ ብዙ ሰዎች ስለሚኖሩ ተባረክ ቤተሰብህም ይባረኩ
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 2 жыл бұрын
አጉዬ ዘመንህን ጌታ ይባርክ! ሁሌም እወድሃለው እውነት! መዝሙሮችህን አድምጬ አልጠግብም። ሁሉም ምርጥ የሆኑ የማጽናናት፣ የማሳረፍ፣ የመፈወስ፣ የማስተማርና የመገሰጽ ወዘተ አቅም ያላቸው ድንቅ ከጌታ የተሰጡህ ዝማሬዎች መሆናቸውን አምናለሁ በደንብ። ምክንያቱም በደንብ experience አድርጌዋለሁና። ጌታ አንተንም መላ ቤተሰብህንም ይባርክ! አንተ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ሆነህ ያለህ ድንቅ የምንወድህ ወንድማችን ነህ። አዲሱን ስራህንም በዕጅጉ እንደወደድኩት በዚሁ አጋጣሚ መግለጽ እወዳለሁ።
@mintesnotkebedek2651
@mintesnotkebedek2651 2 жыл бұрын
ዘማሪ አገኘዉ ይደግ በነገር ሁሉ እግ/ር ይባርክህ ❤️
@addisketemaguenetchurch1186
@addisketemaguenetchurch1186 2 жыл бұрын
God bless you! ቤተክርስቲያን በአንተ አገልግሎት ደስተኛ ናት! የተሰጠህንም የጸጋ ስጦታ ለአካሉ መታነጽ ፤ ለጌታችን ክብር እንዲሆን በቃሉ ስልጣን ስር እያገለገልክ በመሆኑም ለመታነጻችን ምስክር ነው!
@saremshimelis4886
@saremshimelis4886 2 жыл бұрын
በምድር ላይ ሆኖ የዳነ ሰው ማንን ይመስላል ከተባለ አገኘሁን ዳኒን እነ ተስፋዬ ጋቢሶን። ቃላቸውና አረማመዳቸው ያልተደበላለቀ።ተባርከው ለበረከት የሆኑን።
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም የኔ ዉዶች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ የእየሱስ ጃግና አጌ ልዩ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባሪክ ❤️
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 2 жыл бұрын
Its a great privilege to be part of Big Family of Jesus we Are complete in Jesus everything has another version in Jesus i am crying watching the show in Elshadia TV God Bless you Agu and TG
@alemalem3987
@alemalem3987 2 жыл бұрын
እህቴየ በጣም ትወድክ አለች አማኝ አይደለችም ስሰማው መዝሙርክን በደስታ ነው ነው እምታደምጠው
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 2 жыл бұрын
በጣም እንወደሃለን፦ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ፦፦)
@hanaweba1541
@hanaweba1541 3 ай бұрын
ዘመን የማይሽራቸዉ የሚባርኩ ዝማሬዎች ከ አንተ ስንሰማ ኖረናል ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
@kassayenegga3626
@kassayenegga3626 2 жыл бұрын
In the middle of the Night I am listening the interview about Agnehu it is amazing testimony. Specially when he started playing the guitar singing it edify me and lift me up. May God bless you all.
@ratolesa196
@ratolesa196 2 жыл бұрын
God bless you, I saw you in Addis Lidet church silver spring Maryland for the first time and you were singing “endalbedleh tebkegn” ohhhh God I can’t stop crying 😭😭…. You are our gift God bless you and all the glory be to God🙏🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ
@alextelahun4779
@alextelahun4779 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ውይይት ነበር ወንድሜ አገኘሁ ጌታ ይባርክህ ሙሉ ፈውስን ይስጥህ።
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ባንተ ዝማሬዎች ተባርከናል
@azebt3802
@azebt3802 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ የተባረክ
@user-fw5el6wu6z
@user-fw5el6wu6z 2 жыл бұрын
አጉዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዝማሬኦችን በጣም ነዉ የምወደው ተባረክልን😍🙏
@samrawit671
@samrawit671 7 ай бұрын
ጌታ ይመስገን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ከጌታ የተሰጠከን ስጦታችን ነህ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎች ተባርከናል ተፅናንተናል ስሙ ይባረክ ስለሁሉም ነገር ዘማሪ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ምስጋና አይታጣ ከቤትህ ከመሰዊያህ እሳት መንፈስ ቅዱስ አይታጣ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነበረብህ ህመም ተፈወስክልን እንኳን ጌታ አዳነክ አንተ በረከታችን ነህ እንወድሀለህ እልፍ ሁንልን ከነቤተሰቦችህ በነገር ሁሉ ጌታ ስሙ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 жыл бұрын
TG አጉን ይዘሽልን ስለመጣሽልን እግዚአብሔር ያክብርልን! ግሩም ጊዜ ነበር! ተባረኩ!!!
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
ወንድሜ አገኘሁኝ በጣም ነው የምወድህ ብዙ ተባርኬበታለሁ መዝሙሮችህ ምርጦች ናቸው ጌታ ይባርክህ ቲጂዬ ተባረኪ መቅርብ ያለባቸውን እህቶችና ወንድሞች በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎናል::
@shallomtse6676
@shallomtse6676 2 жыл бұрын
ጌታ ባንተ ባርኮኛል አፅናንቶኛል አቁሞኛል ወንድሜ ተባርክ ዘመንህ ይለምልም
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ጌታ ዘላለማችን አበራልን ስሙ ይባነክ ፓስተር ተባረክ ዘላለምክ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ
@AsterAst-cc1lt
@AsterAst-cc1lt 14 күн бұрын
ተባረክ ገናአገልሎት ስትጀምርነው የማውቅ እስከ ዛሬየ
@selamyosef7829
@selamyosef7829 2 жыл бұрын
ezih yaderegshun berasu Yotube btlekletm yredawal Tiji egzabher ybarkish hiwet bemetegagez new huliem
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
brother Agenegu, full of wisdom and positivity...such a divine talk, tebarek. Thank you TG for your wise and respectful perspective...you are so beautiful demo; go on my sister!
@micmick2661
@micmick2661 2 жыл бұрын
አገኘሁ ያያል ለምን መሠላችሁ ከሱ ጋር አብረን ተምረናል ሰበታ አኔ ማየት እችላለሁ የሚገርማችሁ ከብዙ አመት በሁዋላ ሳገኘው አወቀኝ እና ምን አልኩት አንተ ታያለህ ስለዚህ ያያል ተባረክልኝ እወድሀለሁ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
አግዬዬዬ ዝምንክህ ብሱስም ይትባርክህ ይሁን ❤❤❤️
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
የማከብርህ ወንድሜ እንኳን ጌታ አትርፎክ በረከታችን ሆንክ
@user-zw2xy6uk5n
@user-zw2xy6uk5n 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም ነው የምወድህ ያባቴ ልጅ
@yorda5718
@yorda5718 2 жыл бұрын
God Bless you both! Blessing and amazing interview🙏🙏❤️❤️❤️
@daninebededaofficial3854
@daninebededaofficial3854 2 жыл бұрын
አጉዬ ስላንተ ብዙ ማለት ይቻላል ጌታ ዘመንህ ይባርክ።
@user-ew9pn5xn5n
@user-ew9pn5xn5n 8 ай бұрын
ዘማሪ አገኘሁ ይደገ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለኝ መዝሙሮች ወድሀለዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ተረፍክ ቀሪ ዘመንህ በምህረቱ በጤንነት ጠብቆ ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደው እና የምንካብረው ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🎤🎺🎻ተውዳጂ ትጁ ና አጉ ይብዘለችሁ ፀጋው ብዙ ተበርኬሀለሁ ተፅናንቼሀለሁ
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 2 жыл бұрын
አጉዬ በጣም መንፈስ ያለው ዝማሬ ነው የምትዘምረው በቃ መዝሙርህ ሲሰማ ሰው ገና በመንፈስ ይነካል
@mimibekele6979
@mimibekele6979 2 жыл бұрын
አጉዬ እረጅም እድሜ ይስትልኝ ለመጀመራያ አማኑኤል ገነት ቸርች በምታገለገልበትጊዜ የአንተን መዝመር ወደ ጌታ ሳበኝ ለመረበሽ ሂጄ
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 2 жыл бұрын
በጣም የተወደደ አገልጋይ ነው። እግዚአብሔር ይባርከው!
@yeshberhane3031
@yeshberhane3031 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እድሜ ጤና የእግ ዚአብሄር ፀጋ ብዝት ይበልልህ
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 2 жыл бұрын
God bless you Agegnew yideg, I love what you said about being a light!
@teferidesta7950
@teferidesta7950 2 жыл бұрын
It is a blessing testimony ! I praise the Lord for his grace He poured in you our brother and sister! God bless you !
@eyobedbadenga872
@eyobedbadenga872 2 жыл бұрын
ጌታ እድሜ እና ጤና ይጨመርልህ ዕንቁአችን። tg thank you
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም ❤️🙏🙏🙏
@selamemiru3348
@selamemiru3348 2 жыл бұрын
He is so special. God bless him more.
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
አጌ: ብርክ: በልልኘ: በክርሰቶሰ: ወንድሜ ዝማሬዎችህ: የምበረታበት: የምፅናናበት: ነዉ: አንተም: ቤተሰብህም: ተባረኩ።
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 жыл бұрын
በጣም እንወድቃለን የጌታ ወዳጅ ወንድማችን አገኘሁ ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
@tigibekele955
@tigibekele955 2 жыл бұрын
Tigiye u' r so Blessed🙏 Aguye Yibzalik!!!
@legessegulilat2912
@legessegulilat2912 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልምልህ
@mebratehaile6208
@mebratehaile6208 2 жыл бұрын
May our Lord bless you dear brother, and you dear sister! Let God bless your lives, services and marriages.
@mesayassefa2640
@mesayassefa2640 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም ነዉ የምንወድህ እግዚአብሔር ያከብርህ
@whitney5003
@whitney5003 2 жыл бұрын
Arfenal milew mez is my favourite one it calms my spirit from the chaos of this world. God bless you more brother
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
ታባራኩ ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ሳው ፓስቴር ዛማንህ ሂዎት ኑሮህን ትዳርህን አጋልግሎትን እግዚአብሔር አምላክ ፋፅእሞ ጫርሶ ይባርክ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 2 жыл бұрын
Hallelujah Wow..I'm so glad to see you after a long time Agegnhu May Jesus of Nazreth bless you 🙏 ❤
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 7 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ እጅግ በጣም ደስ የሚል በማስተዋልና በጥበብ የተከሸነ ነዉ ተባረኩልን!!!
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ወድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ቲጅዬ እርጋታሽ ትህትናሽ ውስጥን ይነካል ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን ይባርክ!!!
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 8 ай бұрын
አሜን ጌታ የሰጠን ድንቅ ዘማሪ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ ይጨመርልህ ❤❤❤
@marthamule9997
@marthamule9997 2 жыл бұрын
እግዛብሔረ ዘመንህን ይባረክ ውንድም አገኘው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረከ አግነው ይደግ በጣም ነው የምውድህ አባቴ
@manitarekegn2474
@manitarekegn2474 2 жыл бұрын
May God bless you agegnew🙏 much grace tigye❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 жыл бұрын
ዘማሪ አገኘው እንኩአንም እግዚአብሔር እረዳህ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለሃለን
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ለአንተ ፍቅር የሰጣት ።እግዚአብሔር ን አመስግን
@Abt943
@Abt943 2 жыл бұрын
God bless you brother Agegnew. Since I was young I listen to your songs.I have been blessed by your songs pastor Agegnew. We -Christians love you more.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ደስ የሚል ጊዜ🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ!
@yosephbezu953
@yosephbezu953 Жыл бұрын
አገኝ ፓስተር ተባረክ ትምርት ቤት ስማር ሙዚቃ ክፍለግዜ ፈተና ስፈተን ባንተ መዝሙር ነው ተባረክ ከልጅነቴ ነው የምዘምረው ተባረክልኝ
@gelilamillion193
@gelilamillion193 2 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ነው። ተባረክ ወንድሜ።
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ትውስታ 4- በደንብ አድርጎ በቦክስ መከረኝ.../pastor sofoniyas mollalign
26:24
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН