Рет қаралды 8,453
ፍቅር ያጣ ትውልድ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
"እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ።
ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።
ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።" ዮሐንስ 15:17
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion