No video

ቀሪቦ(ቡቅሬ)በ24 ሰአት የሚደርስ ቀላል በተለይ ከኢትዮ ውጭ ላላችሁ

  Рет қаралды 10,822

Ensallah tube

Ensallah tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 67
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 2 ай бұрын
Gobez nesh 👍👍👍👍👍👍❤️
@user-cl2id3pf4e
@user-cl2id3pf4e 3 жыл бұрын
ሽኩረን ግን ክላሲካሉን ብታጠፊው ይረብሻል
@Tube-rw1db
@Tube-rw1db 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@honeytube914
@honeytube914 4 жыл бұрын
በረች እህትዬ እናመሰግናለን
@user-wr9dq8cj8r
@user-wr9dq8cj8r 4 жыл бұрын
ኡህቲ አገላለጥሽ በጣም ይመቻል ጎበዝ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
አሰለሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤ማሻአላህነው የሰራሽው❤ይስለምኢዴኪ❤ዋውዋውዋውነው ሴትነትሽ ❤ጎበዝነሽ ሰርቸ እሞክራለሁማሬ❤በርች ❤እኔም ጀማሪነኝ ሰብክራይብ ❤አርጌኝማሬ
@ansha1244
@ansha1244 Жыл бұрын
እደት አርጌ ልስራ እያልኩ ሲምረኝ ከልብ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አሪፍነው ውዴ በርቺ እስኪ እሙክራለሁ
@semirasemira4397
@semirasemira4397 4 жыл бұрын
Mashallah gobez
@user-cy1qy7su1g
@user-cy1qy7su1g 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ትስለሚ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ የምወዱሸ በርቺ
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@user-rv3uw4cs8q
@user-rv3uw4cs8q 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@kalokalo8713
@kalokalo8713 3 жыл бұрын
Waw
@user-lc2wn3vc2p
@user-lc2wn3vc2p Ай бұрын
እርሾው ያሰክራል እኮ እናም አስካሪ መጠጥ ያደርገዋል
@enattube5015
@enattube5015 4 жыл бұрын
Wowww btam dse yelal brechilegne wude
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እህት በጣም እናመሰግናለን ግን አተላውን የት ነው የምታደርጊው ይሸታል ስላሉ ነው ከሸተተ ደግሞ ያሲዛል አስካሪ መጠጥ ስለሚመስላቸው
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t Жыл бұрын
እኔ ደፍቸ አቃለሁ ወላሂ ሳልጠጣው አይኔ እየተቁለጨለጨ😅😅😂 አረቧች አስካሪ ነው የሚመሥላቸው
@gojamtube9286
@gojamtube9286 4 жыл бұрын
Mashalah bertu hulun amalche demireshalhu anchem demirg
@jemitube-8962
@jemitube-8962 Жыл бұрын
እርሾ ግደታ ነው እደ ውዴ
@user-vy5oj6nq3j
@user-vy5oj6nq3j 3 жыл бұрын
እንችማ እድርጌ ጠምቄ ሳልቀምሳት አልቀርም አላህ ይጨምርልሽ ኢንሹዬ
@brkti_tube
@brkti_tube 4 жыл бұрын
ቪድዮ በመመልከት ሁሉንም በሟሟላት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@saratube5684
@saratube5684 3 жыл бұрын
ሰርየዉ እርሾዉን አብዝቸበት ትንሽ ሆምጠጥ አለ ግን አምሮቴን አዊጥቶልኛል እኔ በትንሽ እቃ ሰርቸ ካሜራዉ በዛ አለ ጎበዝ ነሽ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ቴምር ከፈላ አራም ነው ሲባል እሰማለው ውሸት ነው ማለት ነው የምታውቁ መልሱልኝ???
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
በጣም መፍላት የለበትም ከሁለት ቀን በላይ አትጠጭ
@user-hs1te7uz3u
@user-hs1te7uz3u 2 жыл бұрын
ቀሪቦ በጣም የምወደው ማሬ ግን 1ኪሎ ባላረገውስ ቴምሩን?
@mariamm9531
@mariamm9531 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ በገብስ ስንሰራ ካሜራ እንጠቀማለንደ
@user-fv9es6ll8n
@user-fv9es6ll8n Жыл бұрын
ማሻአላህበርቺባንችመሰረትሰርቼበጣምአሪፍነውበርቺእህትይመቻልበጣም
@user-er8ey5yc3v
@user-er8ey5yc3v Жыл бұрын
ተላጃነው ወይ ውጪ ላይ እሚቀመጠው ማርየ መልሽልኝ አሁንልሰራነው
@user-cb3ug7ox4z
@user-cb3ug7ox4z 4 жыл бұрын
በለው
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ht7rl6zq5v
@user-ht7rl6zq5v 2 жыл бұрын
ለምን ሱካረ ታረጊያለሺ ማሬ ማለቴ ተምረአይደል የተጠቀምሺዉ ሲቀጥል ሰትሰአነዉ የምናቆየዉ ወይም ሰትቀን እና እማንኛዉም ቦታ ቢሆንአይበላሺ🌹🌺🌺
@ensallahtube702
@ensallahtube702 2 ай бұрын
አንድቀን
@user-ku8fm8ef9g
@user-ku8fm8ef9g 3 жыл бұрын
ይሄንማ አሁኑ መሞከር አለብኝ ማን በቀሪቦ አምሮት ይሞታል
@haikuwoloyewatube1245
@haikuwoloyewatube1245 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ቴምሩ የረጠቡ አይነት ብቻ ነው መሆን ያለበት ወይስ ማንኛውም ቴምር ይሆናል?
@ensallahtube702
@ensallahtube702 2 жыл бұрын
ማንኛውም ይቻላል ደርቅ ከሆነ ትንሽ ዘፍዝፊው
@asterastka5227
@asterastka5227 4 жыл бұрын
እንዴት እንዳመረኝ ይሄነገር ትክክለኛውን ቡቅሬ ይመስላል ኢንሹ እናመሰግናል
@user-fv9es6ll8n
@user-fv9es6ll8n Жыл бұрын
በርቺእኔንምአበረታቺኝቤተስብእንሁን
@kalaraya3717
@kalaraya3717 4 жыл бұрын
ጎበዝ ያከረብሽው ዎድጀዋለው እንየም እሞክረዋለው በርችይ
@user-ht7rl6zq5v
@user-ht7rl6zq5v 2 жыл бұрын
መሻአላ ኤኔም ጎደኛየ ሰረታ አጠጣችኚ በጣም ያምረልየኔዉድ🌹🌺🌺
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube 4 жыл бұрын
berchi wuda
@umdode7879
@umdode7879 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ግን እህቴ ቴምር ጣፍጭ ስለሆነ ስኳር አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ሲፈላ ይጡፋል
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
ለስንት ቀን አቆየሽው
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ሀያአራት ሰአት
@rahmaahemad2975
@rahmaahemad2975 3 жыл бұрын
ዛሬ ሰራሁት ግን ለርጉዝ ችግር አያመጣም ብጠጣ
@user-mv4lf9tk8e
@user-mv4lf9tk8e 3 жыл бұрын
ለስንት ቀን ነው ሸፍነሽ ያቆየሽው??
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ለሀያአራት ሰአት ከዛ በፊትም ሊፈላ ይችላል
@rahmaahemad2975
@rahmaahemad2975 3 жыл бұрын
አር አይጠጣም ሞክሬው ነበር ካሜራው ይፍላል ዝብሎ
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 жыл бұрын
እርሾ ስላለው አያሰክርም ?
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
አያስክርም ብዙአታቆይው
@sisus9068
@sisus9068 4 жыл бұрын
Bale muya nesh wude berchi
@jemaltube3767
@jemaltube3767 4 жыл бұрын
አንቺሞ ቤተሰብ አርጊኝ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ነን
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 жыл бұрын
ግን አያሰክርም እንዴ
@mom6gr
@mom6gr 2 ай бұрын
ሙዚቃዉ ጆሮ ያደነቁሪል ቢቀርስ🤨
@user-zq9jj8ke5c
@user-zq9jj8ke5c 3 жыл бұрын
ውዋ እንህድህም አርጎ መስራት ከተቻለማ እሞህክረዋለው ሌላ ስራዋችሽንም እንጠብቃለን👌
@Hala-vs4zb
@Hala-vs4zb 3 жыл бұрын
ስት ።ስአአት።አቆየሺው
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ከአስራሁለት እስከሃያ አራት ሰአት
@user-zh1hv7bs1u
@user-zh1hv7bs1u 3 жыл бұрын
ከእውነት ሴት ነሽ ስራአትሽ አነጋገርሽ በሚገባ መልኩ ባለሙያ
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 жыл бұрын
Qojo.no.tabaraki.limokiro.inemi.baxami.nafiqe.alo.kalaru.dasi.yilali
@user-wr9dq8cj8r
@user-wr9dq8cj8r 4 жыл бұрын
ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ለሰው እንድገባው አድርገሽ ነው የገለጥሽው እህቲ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
Amasagnalho weda
@user-lj1hj5vt6i
@user-lj1hj5vt6i 4 жыл бұрын
እረ እረ ቀሪቦ ሴት እኮነሽ ላግባሽ ብልሽ ወንድምነቱ ይበልጣል አልሽ ከመቶው ሁለት መቶ ሰጥቼሻለሁ ዚኢ
@zahraabdshkur3766
@zahraabdshkur3766 3 жыл бұрын
ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ እስኪፈላ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 жыл бұрын
ለአንድቀንም ከዛበላይም
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለንስ ቂጣ ግግረን ነዉ እምጨምረዉ
ከተምር የተዘጋጀ ምርጥ የተምር ቀሪቦ
11:58
ሉሉ የአላህ ባሪያ
Рет қаралды 1,7 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
ምርጥ ኬኔቶ /አሰራር ወይም ቀሪቦ  ባድቀን ብቻ የሚደርስ
10:26
የኢትዮጵያ ጠላ አጠማመቅ (Prepartion of Ethiopian Tella)
19:28
ኅብስት ቱዩብ-Hibst Tube
Рет қаралды 9 М.
አሪፍ እና በጣም የሚጣፍጥ የአብሽ ቡቅሬ አጠማመቅ
13:55
M MARAKI ማራኪ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН