ቀሲስ ሄኖክ ሽልማት ያበረከቱላት ጠቋርን በሁለት ወር በ18 ሺህ ስግደት ያሸነፈችው ሴት!ክፍል 79።

  Рет қаралды 34,492

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Жыл бұрын

Пікірлер: 173
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Жыл бұрын
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ kesishenoktefera
@AnwarMobile-so1qj
@AnwarMobile-so1qj Жыл бұрын
Adarsha falage nabar
@Akiyafanule
@Akiyafanule Жыл бұрын
​@@AnwarMobile-so1qj ebakatu selekachun
@werkybayh8602
@werkybayh8602 Жыл бұрын
@kesishenoktefera
@alemitu-hg6yd
@alemitu-hg6yd Жыл бұрын
ይህቦታየትእደሆነጠቁሙኝእባካችሁ?
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Ar.slk.kutr
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
የኔ እህት ጉባዬ ላይ ሲያስቸግር ሲረብሽ አይ ነበር እንካን እመቤቴ ቀረበችሽ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ጀግና ነሽ በርቺልን ቅዱስ ገብሄል ይጠብቅሽ እናቴ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
ውይ መታደል ነው እውነት እህቴ እግዚአብሔር ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Жыл бұрын
ቃል አጠረኝ ምን ብዬ እደምፅፍ እንባ ተናነቅኝ ማርያምን😭
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ቀሲሳችን መምህራችን ይፍቱኝ 😢😢 እናንተን የሰጠን የቅዱሳን የሰማህታት አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእህታችን የደረሰ አምላካች ለኛም ይድረስልን አሜን እመብርአን አትለያችሁ ❤❤
@sabagirma3759
@sabagirma3759 Жыл бұрын
መዽሀኒያለም እድሜህን ያዝምልህ ተባረክ፣ 3:12
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እህታችን ያንች የደርሰ የድንግል ማሪያም ልጅ እኛንምከስራታችን ይፍታን አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቅድስት ስላሴ
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 Жыл бұрын
አሜን ይምስገን ጠቋር የተረገመ መንፈስ ነው ። እመቤታችን ድራሹን ታጥፋው!
@vufuf9066
@vufuf9066 Жыл бұрын
አባታችን በየት ላግኛችሁ በአረባገር ተሰቃይሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ መርቆርዮስ ነኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር እመብርሀን አትለየን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ ጹሚ ስገጅ የተለያዩ ትምርቶችን ተከታተይ በርትተሽ ስገጅ እህቴ ስግደትና ጾም ጸሎትን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬን ትምርትም አድምጭ😢😢❤❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Жыл бұрын
ቴሌግራም ግሩፕ አለ ግቢ ቀሲስ ሄኖክ ተስፋዬ blesh
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@seifealigaz3048 አዎ ከታች ሊንክ አለ ተጭነሽ ግቢ ውድ እህት አለሜ😢❤
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆርዮስ አማላጅነት አይለይሽ እህቴ
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Жыл бұрын
Telegram
@user-iz4fx7nm9x
@user-iz4fx7nm9x Жыл бұрын
አንቺን ነፃ ያወጣሽ አምላክ እኔንም ነፃ ያውጣኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
ክብር ለንጉሱ ምስጋና ለድንግል ልጅ ተምገን እሱን ያመነ የጠላት የከይሲ ዳብሎስ መጫወቻ አይዎንም አቤቱ አምላኬ የድሉ ጌታ ንፁልብን በውሳጥችን ፍጠርልን ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏።የንሰሀ አባት ፈልጌ ነበር አባቴ ያለውት አረብ ሀገር ነኝ ከቻሉ ይመልሱልኝ አባ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አባታችን ከክፉ ነገር ይቐጠብቅልን ፀጋና በረከቱን ያድልልን ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏ለእሀታችን የደረሰ አምላክ እኛንም ይመልከተን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ አስርዬ ስልክ እንዳታይ ብላ ከልክላኛለች
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ዋው ቃል የለኝም
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብኝ የኔስ መቼይሆን ተራየ🤲🤲🤲😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻🤲🤲💚💛❤🙏
@shewit-eb1lt
@shewit-eb1lt Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይመስገን.አቤት.መታደል.በ2.ወር.ውስጥ.መሸኘታ.ያንችን ጥንካሬ.ይስጠን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አባታችን:ሺአመትኑሩልን:በውነትእባዬንመቆጣጠር:አቃተኝ:እህታችን:ታድለሽ:ሁለት ድል:ተፈውስሽ:ተሸልመሽ:ፈጣሪይመሥገን:እኔምከሥደት:መልሥለዚህድል:ያብቃኝ:ወለተኪዳንነኝ:በፀሎትአሥቡኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
አባታችን የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Жыл бұрын
Des ylal telat teketikot sibarer ኤርትራዊ ነኝ egzabiher memhirachin barik
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
ቅዱሳንን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።❤❤
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረኝ
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባቴ🙏🙏🙏
@aebek1413
@aebek1413 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።እድሜውን ይጨምርልህ።
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ለእህታችን የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Жыл бұрын
እድሚይስጥልን የት ነው እሚገኙት
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Жыл бұрын
❤❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገውን እድሜውን ይስጣችሁ አባታችን❤❤❤
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባ በረከቶ ለእኔ እና ለቤተሰቦቼ ይደረብን❤😢
@zmzm4577
@zmzm4577 Жыл бұрын
አባታችን በጾለት አስበኝ ወለተ እየሡሥ
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አባታችን በእዉነቱ እድሜ ናጤናዉን ይስጥልን 🙏🙏🙏
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
እግዜብሄር ፀጋውን ያብዛልን አባታችን❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን ምምህር ፀጋውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን
@jooman7885
@jooman7885 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል
@Keya-gc2mb1hk2h
@Keya-gc2mb1hk2h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Жыл бұрын
egzabiher beynor min enihon neber kibir le egzabiher yhun
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Жыл бұрын
Abba berekatot yederesan edemena xena yesxelen tsegawun yabzalot medanialem kiristos xela kelala yehunot ❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@gdydd1173
@gdydd1173 7 ай бұрын
እንኳን ደስ ኣለሽ እማየ ላንቺ የደረሱ ቅድስት ስላሴ ለኔ ለሃጥያተኛዋ ይድረሱሉኝ እንዳ ኣንቺ ንፅህ ልብ ይስጠኝ ፈጣሪ
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@HaymanotTekle-ef3nh
@HaymanotTekle-ef3nh 3 ай бұрын
Amen Amen aba egzabhr edma ysto
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አባቴ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
እውነት ነው አባ ባለን ስሃት ብንስግድ ማንእንደኛ መዳኒቱ በጃችን ነው ግን አብዛኛችን መሰገድ ይታክትናል እሱ ደሞ ይጫውትብናል አምላክ የሚንበረክክልብ ይሰጥን
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 7 ай бұрын
እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆዬዉት አባታችን ለስዋ ይደርስ ሉኛም ለስደትኞች እመብርሃን ትደርስልን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@eliastafese3790
@eliastafese3790 11 ай бұрын
ተመስገን
@abraabra1487
@abraabra1487 Жыл бұрын
Egzaber kalhiwet yasemlin 🙏🙏😢
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰Abatachin yiftugn yibarekugn🥰
@abraabra1487
@abraabra1487 Жыл бұрын
Be egzaber be mariyam ba mikael 🙏🙏🙏😭😭😭 Abatee metet alebet tebaberugn yete new ene meketatel kejemerkut 3Amet honognl gin ane yalehu ke Ethiopia wichinew 😢😢
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤
@abraabra1487
@abraabra1487 Жыл бұрын
Enem betam news yimiweditt egzaber misikirenew 😢😢😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ያቺን ፀጋ ለኛም ያድለን መንፈሳዊት ጀግና ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@user-hp2xp2kd7x
@user-hp2xp2kd7x Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 እውነተኛ አባቶቻችን እየበዙልን ነው!!!
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
የኔአባት ፀጋውን ያብዛልወት
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት በርቺ በሀይማኖትሽ ፀሎት ስግደት እዳተይ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Жыл бұрын
እሰይ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ የኔ ቆንጆዎች ጸጋውን ብዝት ያድርግላችሁ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 ай бұрын
በስምኣብ ምን ኣይነት መንፈስ ነው ይገርማል ኣሁንም መትጋት አለብሽ እህቴ ኣባታችን እንደናንተ ያብዛልን እድሜ ይስጥልን
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 Жыл бұрын
Ebakachehu abatachen yeti new menagegnachew
@user-jr5mz7yz1j
@user-jr5mz7yz1j Жыл бұрын
enem behiwote bzu teseaychalehu anchin yefeta enenm yiftagni
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ፃለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ሰው ጋር ማውራት አልቻልኩም ሰው ጋር አልገናኝም ስለድግል ማርያም ብላችሁሁ ፃለት አስቡኝ
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Жыл бұрын
AmeenAmeen.lanch.ya.Darsaa.Linyami.yidrasii.Inkuwan.Dasii.Hlesh.hite
@gedeong.6391
@gedeong.6391 11 ай бұрын
Egiziabher Yesemanew Lemetegber Betegaber Yawelen, Amen.
@rodasyilma8321
@rodasyilma8321 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጽያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ መስቀል መነቀስ እንኳን የመናፍስት መዋረሻ ከሆነ ዘነጥን ብለሽ ወይስ ስልጣኔ ብለሽ የተነቀስሽ ሁላ ኧረ ንቁ ንቁ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ሰራሽ የኔ ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misterabebe8964
@misterabebe8964 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን! Video ግን መልክ(የሰው ፊት ገፅ) ግን ባታሳዩ ጥሩ ነው፡፡
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ወራዳ መንፈስ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን የሚያተራምስ እሱ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፋህ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን ቀሲስ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Nurulin qba❤❤❤ berketwe ydirsen❤❤❤
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j Жыл бұрын
Abeatichan Erezima edim Tena yesatelan enam Betsalotecha Asebagna
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Abatachene edemena tena yestelene kene betesebewo amene bereketewo selotewo ayeleyene abatachene amen amen amen
@selamselam8877
@selamselam8877 2 ай бұрын
Ehat lanchi yaderas qadusan xadeqan samyita Lanngam yidaresulan Amen
@branisaboca87
@branisaboca87 Жыл бұрын
Ameen Ameen
@Arsema18Mobile21
@Arsema18Mobile21 4 ай бұрын
Yetnewu
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr Жыл бұрын
Enkwane beSelam matu Abatachene", Ebakachewene silkachewene yimeteweku kalachewe aderaa
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h Жыл бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎ
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Жыл бұрын
💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
@EsubalewTilahun-sq6ro
@EsubalewTilahun-sq6ro 5 ай бұрын
አባ እግዚሐብሔር እድሜውትን ያርዝመው ግን የት ነው ያሉት በእግዚአብሄር ንገሩኝ
@NigussienibereteNigussienibere
@NigussienibereteNigussienibere Жыл бұрын
አባታችን የበለጠ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥውት የት ደብር ነው የምናነኝወት
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 ай бұрын
EGZABHER denke nw seraweme gerume nw
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Egzebehere ymesgn bewunet Selhulum neger serew derqa denqa new abatechin tsegew yebzelota ehetchen lanchi yederse lole Egzebehere yekere yemesgn 🤲🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Abbatachin egzabher ermena xena yesxachu ahunim tsegahun yabzalot
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመሰገን
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 ай бұрын
EGZABHER labatachen tegawen yabezalen
@hamdansalem7967
@hamdansalem7967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachin Nurulin❤❤❤❤❤
@selititie2167
@selititie2167 Жыл бұрын
Abate enkuan dehina metu
@besufkadsenay8391
@besufkadsenay8391 Жыл бұрын
❤❤❤
@GenetGenettesfay
@GenetGenettesfay 6 ай бұрын
እግዚ ኣብሄር እረኛየ ነህ 🙏🙏🙏እግዚአብሄር ለኛም ለደካሞች ድረሰልን ኣምላኬ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@abebo8460
@abebo8460 Жыл бұрын
Ba mariyaam Abatachin adarasha yet now ba Egzabher nigarugne
@tttt4228
@tttt4228 Жыл бұрын
በማርያም አባታችን አጋናኙ በጣም ተሰቃየዉ በስደት መንፈሱ አሰቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biritu9939
@biritu9939 Жыл бұрын
AmeniAmeni Ameni❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk4rp9ux9k
@user-dk4rp9ux9k Жыл бұрын
Abatachi yet endemiyagelegilu yemitawiku nigerugn ebakachu bereketachew yiderinim
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Amenn Amenn Ameen Amenn 🤲🥰🤲🤲🤲
@user-xs7tt5dn5r
@user-xs7tt5dn5r 3 ай бұрын
መምህር በሃለ አምሳ ይሰገዳል ወይስ ከይሰገድም ብዙ ሰዎችን ስጠይቅ አይሰገድም ይሉኛልና እና እባክህ መምህርመልስህን
@udhjsb4015
@udhjsb4015 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 126 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 20)
34:39
ለዛ
Рет қаралды 171 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 126 МЛН