ቅጣት ክፍል 108 | Kitat episode 108

  Рет қаралды 77,958

Kana Television

Kana Television

4 күн бұрын

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 207
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 2 күн бұрын
መቤታችን ነገ የአመት ክብረ ባእሏ ነዉ እንኳን አደረሰን
@user-yt3jf6xz6j
@user-yt3jf6xz6j 4 күн бұрын
የፋጥማጉል ሂወት ታሪክ ልክ እንደ እኔ ሂወት ታሪክ ነዉ ግን ደሞ የስዋ ይቀጣሉ የኔ ሂወት ያባላሹ ግን በደስታ እየነሩ ነዉ እኔ ግን እነሱ እያየዉ ከሚኖር ስደትን መረጥኩ ምን አለበት በሃገራችንም ፍትህ ቢኖር ደሞ እርግጠኛ ነኝ ቡዙ እንደኔ የደረሳቸዉ ሴቶች ይኖራሉ ከመናገረ ዝምታን የመረጡ💔💔💔
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 3 күн бұрын
በጣም ብዙ አሉ እድቱ እኔ ነኝ ሀገረችን ችልተኝነት አለ ፍራሀት የሚባል ነገር አለ ብዙ የማልዘረዝረዉ ችግር አለ ፍትሀዊይ የሚባል የለም የኛ ሀገር ወዶች ቀልዴዉ ይኖራል💔💔💔
@user-tl3jl1ep8x
@user-tl3jl1ep8x 3 күн бұрын
ችግሩ እኮ እሱነው እኛ አገሩስት ለሴት ክብር የለም ፍትህ እሚባል ነገር የለም ማሬ ቢሆንምግን አንች መጠንከር አለብሺ ስላለፈው ሳይሆን ሰለወደፊት እስቢ😢😢😢😊
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 2 күн бұрын
ውዴ አብሽሪ ነጌ ሌላ ቀን ነው ደሞ ያለፈውን እያስታወሽ ራስሽን አትጉጂ እርሺው ኡፍፍፍ
@maroon2247
@maroon2247 2 күн бұрын
❤❤
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 2 күн бұрын
ተበቀያቸዉ
@mequadesha
@mequadesha 5 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤🌷
@fozeyaabdla
@fozeyaabdla 2 күн бұрын
አሚን
@abushmikiru3659
@abushmikiru3659 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 2 күн бұрын
በያለንበት ድንግል ማርያም ትጠብቀን
@HbuHvj
@HbuHvj 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-lw6oe6bo9u
@user-lw6oe6bo9u 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 2 күн бұрын
አሜን❤❤
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 2 күн бұрын
የምር አሳዝነውኝ ነበር የከሪም አባት አዝነው ሊሄዱነው ብዬ ግን ከሪም ተመቸኝ መጥቼ ልሸኝ ሲል አባዬ እንዴት ደስ እዳለኝ 👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
@user-dj3wr7hf8e
@user-dj3wr7hf8e 2 күн бұрын
እኔራሱ እባየንመቆጣጠርነውያቃተኝ😢😢😢
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 2 күн бұрын
@@user-dj3wr7hf8e የምር በጣም ነበር ያሳዘኑኝ እባዬን ወረደ
@user-ds9xl2ez9f
@user-ds9xl2ez9f 2 күн бұрын
እኔም አድ ቀን አባቴን አባቴ ብየ በተነፈስኩኝ በወጣልኝ
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 2 күн бұрын
@@user-ds9xl2ez9f አብሽሪ እኔም እዳንቺ ነኝ ውድ
@user-rd8xp1yi8w
@user-rd8xp1yi8w 3 күн бұрын
የከሪም ኣባት የኔ ኣስተዋይ ኣድናቅህ ነኝ❤
@almazmulat6656
@almazmulat6656 2 күн бұрын
እንኳን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዊ ክበረ ባዓል አደረሳቹህ 🥰🥰🙏🙏🤲🤲
@FGD_436
@FGD_436 3 күн бұрын
ፈጣሪየ እደከሪም አነት አፍቃሪ ስጠኝ😢🙏 ማነዉ እደኔ ልቡ በዉሸት ፍቅር የተሰበረ 🥺🥺😭
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j 2 күн бұрын
እኔአልሁ እህቴ 🥺🥺💔💔💔
@FGD_436
@FGD_436 2 күн бұрын
@@user-wu6rp3nc9j 🥺🥺❤
@OmmuMostura
@OmmuMostura 2 күн бұрын
ያልተሰበረ ብለሽ ብጠይቂ አይሻልም ውደ
@FGD_436
@FGD_436 2 күн бұрын
@@OmmuMostura 🥺🥺🥺🥺 ከባድ ነዉ
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k 2 күн бұрын
አምብትችን ድንግል ማርያም ትጠብቅችው🙏
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 2 күн бұрын
እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፋ ነገር ትጠብቀችሁ🎚🥀💙♥️🙏
@nepalsomana4542
@nepalsomana4542 2 күн бұрын
AMENNNN
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 2 күн бұрын
አይይ ሙቃዲስ የድራማው ድምቀት ናት እኮ😅😅😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 2 күн бұрын
የከሪም አባቴ ደናቂ አባቴ ነው♥️♥️🥰😍
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 күн бұрын
ኤርዳን ስለ ፈርያ በጣም ተጨንቆ ነበር ያድጋል ደርሳ አሳርፈችው😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 2 күн бұрын
ፍጡማ ጉል አሸንፍ ማየት አማረኝ 😧👍👍👍
@user-bz3sb2jb2k
@user-bz3sb2jb2k 2 күн бұрын
ከሪም የሚያናድደው ማነው ሲያናግሩት እንጢጥ እንጢጥ ማለት ይወዳል
@marrymarry1903
@marrymarry1903 2 күн бұрын
ወይኔ ሀጂራ ሥታሣዝን ትግሥቶ የዋህ ቆጆ አሣዘነቺኝ😊😊😊
@allahkarim5390
@allahkarim5390 2 күн бұрын
ወላሂግን ከሪምአዳድጊዜ ያናድደኛል ሲናገሩት እጢጥ እጢጥ ማለት ያበዛል 😂
@MedinaDamte
@MedinaDamte 2 күн бұрын
እኔንም ጨጎራዬን ልጦ ጨረሰውኮ
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-ru3lg5bm6k
@user-ru3lg5bm6k 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ከማዳም የተረፈይ ትንሽ ጨጓራ ነበረች ከሪም ልጦ ጨረሳት😂😂😂​@@MedinaDamte
@MedinaDamte
@MedinaDamte 2 күн бұрын
@@user-ru3lg5bm6k እኛ እኮ የዋህ ነን እሱ ብሩን እያበሰለ ነው የኔ መቃጠል ግን
@allahkarim5390
@allahkarim5390 2 күн бұрын
@@MedinaDamte እሱስልክነሽ ውደ ግን ትእግስትየለውም በቦክስ 1ጊዜቢሉት ፀጥይልነበር
@user-sj5vz1wr7v
@user-sj5vz1wr7v 2 күн бұрын
ምነደሆነ ሙስጠፋ ግን ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 күн бұрын
ሥሙኝ እማ ያኔ እና ያፈጡማ ጉል ያ ሰርግ ቀሚሰችን መቼ ነው ምንለብሳው 😢😢😢😌😌👌እኔሥ ያመዳም ቤት አለቅ አለኝ እንጂ ናጭ ጅልባቦችን እና ኒቃብ አዘጋጆች እያጠብኩ ነው 🙏🙏🙏ያራቢ 🤲🤲🤲
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d 2 күн бұрын
አላህ ምርጥ ትዳር ይወፍቅሽ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Күн бұрын
@@user-vh7el5mm7d አሚንንን ❤❤❤
@user-rq8yp7kc3k
@user-rq8yp7kc3k 5 күн бұрын
አስረደቂቃ ቀረን ፉጡማጉል እናከሬምናፍቀውኛል❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 2 күн бұрын
የዚይ ድራማ የሂወት ወታው ወረድ ባትግብህ ያሉው ስጉዱህ ትንካሪ አንድሚያስፍልግ ትሚሪብት ኣልሁ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 2 күн бұрын
ሀጂራየ የኔሚሥኪን እዳሠዘነችኝ ግንኮወዳአደለም ሤተኛ አዳሪ የሆነችው ህይወት አዳደ እድህነት
@user-zb9co5dk1k
@user-zb9co5dk1k 2 күн бұрын
የኔ የፍቅረኛየ እናት ልጇ በጣም ነው ሚያፍቅረኝ የነበረ በጣም ትቀና ነበር ዋጋ አስከፈለችኝ 🥹🥹አሱ የኔ ምስኪን 🥹🥹💔💔
@eskedarbely
@eskedarbely 2 күн бұрын
እባካችሁእጣፈንታልቀቁት
@zenabzanab8467
@zenabzanab8467 2 күн бұрын
ከሪም ሀቢቢ ❤❤
@user-bq2hm4qh8w
@user-bq2hm4qh8w Күн бұрын
ሙቋዲስ ኣፈር ቢይ እድሜ ልክሽን ኣትቀየሪም ኡፍፍፍ
@aminasoso868
@aminasoso868 2 күн бұрын
እፍ የከሪም አባት❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 күн бұрын
እየጠብቅን ነው ዱብ አርጉት😅 ሙቃዲሴ ናፍቃኛለች ይች የወሬ ጥማት😊😅😅
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 2 күн бұрын
ሌማን በጣም ታሳዝናለች ልጆን ቦሎን በዚየተረገመ ምሽት አጣች😢😢😢😢😢
@AaDd-nc4fu
@AaDd-nc4fu 2 күн бұрын
የከሪም አባትና ጓደኛው ሲሮጡ 😂😂😂😂
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 күн бұрын
ጋሽ አሻግሬው በተለይ😂😂😂
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 2 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌🏻👌🏻
@user-ls8sw4xo7e
@user-ls8sw4xo7e 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 күн бұрын
አይ አሱ እድሏ ሲያሳዝን ከክፉ ሰው አዋላት
@yifattech1725
@yifattech1725 2 күн бұрын
እንዴ የህ ችሎት ግን መቸ ነው ምያልቀው ዛሬ እንደሆን ተስፋ አደርጋለሁ 😒🥺
@TezetaOLaso
@TezetaOLaso 5 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 күн бұрын
አይ ሙስጠፋ ጨዋ ባል ለመሆን እያሞከራ ነው 😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይርደህ 🙏🙏🙏
@user-vz8cl8ko7o
@user-vz8cl8ko7o 2 күн бұрын
ክክክ እረ የርዶን በሳቅ
@fatmaali7750
@fatmaali7750 2 күн бұрын
ዱባይ እኔ እቀበላቸሁ አለሁ ደነዝ😂😂😂
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 күн бұрын
ፍጡማየ እኔም ከጎንሽነኝ 😂😂😂
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
አሽቃባጭ😅😅😅
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 2 күн бұрын
@@fhggfhjj7721 😂😂😂😂
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 2 күн бұрын
የኔ ውድ ደኒዝ❤❤❤❤❤❤
@user-fs2cy7ws4z
@user-fs2cy7ws4z 2 күн бұрын
ቆይ ይኸ ችሎት ማለቂያዉ መቸ ነዉ😂😂😂😂😂
@user-uj4jp7hl9v
@user-uj4jp7hl9v 2 күн бұрын
እኔብቻነኝግንየቃናሱስየያዘኝበእውነትግንደሞመዳምቤትሆኜሁሉምነገርያስረሳኛልግንፈጣሪሆይወደመንፈሳዊነገርደሞጥራኝ❤❤❤
@NeimamohemmedNur
@NeimamohemmedNur 2 күн бұрын
ኤርዶንን መጥላት አልችልም መርማሪ ስርፈ ሁኖ ስላየሁትነው መሠል
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 2 күн бұрын
😢😢😢😢አሱስታሳዝን😢😢😢😢
@user-bq7ev6mf7b
@user-bq7ev6mf7b 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@apllestor5684
@apllestor5684 2 күн бұрын
Mebreq lemin aletelkekem
@hayasana9468
@hayasana9468 2 күн бұрын
Erdone😂😂😂😂😂Abede ihe jel
@Dhallaatuu.DarraaAbadhoo-lx6qd
@Dhallaatuu.DarraaAbadhoo-lx6qd 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fatuma guul abshie
@maryperri3848
@maryperri3848 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-xu8ur5ch3q
@user-xu8ur5ch3q 2 күн бұрын
ፍጡማ ጉል አብሽሪ😢😢😢😢
@fhtyrgdh8630
@fhtyrgdh8630 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 2 күн бұрын
የፋጡማጉል አረማመድ ግን ምንድነዉ😅
@hamdaalkurbi6693
@hamdaalkurbi6693 3 күн бұрын
😢😢😢😢
@MdPlay-m9s
@MdPlay-m9s 2 күн бұрын
@user-jp7xf8vw5v
@user-jp7xf8vw5v 2 күн бұрын
❤❤❤
@yitetubeyitetube
@yitetubeyitetube 2 күн бұрын
109❤
@massiwondsn
@massiwondsn 5 күн бұрын
7😢
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf5hv6et5r
@user-gf5hv6et5r 2 күн бұрын
ወይ ሙቃደስ 😂😂😂
@AnshaYassin
@AnshaYassin 2 күн бұрын
Fatmagel❤❤❤❤❤❤
@MasaratiMasarati-ck9yx
@MasaratiMasarati-ck9yx 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@MelkamuWorku-w4
@MelkamuWorku-w4 2 күн бұрын
እንዴት ናችሁ
@fiqirifiqri
@fiqirifiqri 2 күн бұрын
❤❤❤😢😢
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e 2 күн бұрын
Hallo
@You-ul7sr
@You-ul7sr 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 2 күн бұрын
well come
@massiwondsn
@massiwondsn 5 күн бұрын
6
@RahmaRahma-go9us
@RahmaRahma-go9us 2 күн бұрын
ሙቀዶስ❤❤❤😂
@user-jq6uz9tv6s
@user-jq6uz9tv6s 2 күн бұрын
😛✊
@You-ul7sr
@You-ul7sr 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌😘👌👍👍
@DhgVvxf
@DhgVvxf Күн бұрын
የፈጡማ ጉሉ ስቃይ መቸ ነው የሚያበቃላት😢😢😢
@user-ml5nc7hw8f
@user-ml5nc7hw8f 2 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 2 күн бұрын
Yerdon 😂😂😂😂😂❤❤❤😢😢😮
@user-ml5nc7hw8f
@user-ml5nc7hw8f 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@MeseretMeretu
@MeseretMeretu Күн бұрын
መመሠኘ
@TgAKai
@TgAKai 2 күн бұрын
እረ መብረቅ ዛሬ የለም እዴ
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 2 күн бұрын
እኔም ስፈልገው ነበር
@osmmoha1953
@osmmoha1953 10 сағат бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@user-uo6le9zt2f
@user-uo6le9zt2f 2 күн бұрын
ኢርዶንን ያዙልኝ😢😅😅
@noonoo3732
@noonoo3732 Күн бұрын
😂😂😂erdon😮😢
@user-ls8sw4xo7e
@user-ls8sw4xo7e 2 күн бұрын
አባትኩራት
@AaDd-nc4fu
@AaDd-nc4fu 2 күн бұрын
አይገልፀውም
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 2 күн бұрын
ትክክክል
@HayatGanishu
@HayatGanishu 2 күн бұрын
🥺🥺🥺🥺
@Tg-zx5kb
@Tg-zx5kb 2 күн бұрын
ሙስጠፍ አስመሣይ
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮
@rahimabaker-hr3zx
@rahimabaker-hr3zx 2 күн бұрын
𝐈𝐫𝐝𝐨𝐧𝐢𝐢😂😂😂😂😂
@user-lm8mq5nc1e
@user-lm8mq5nc1e 2 күн бұрын
Karma.abt🎉
@SmilingCamel-xi8nc
@SmilingCamel-xi8nc 2 күн бұрын
(😂😂😂)
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 2 күн бұрын
መብረቅ አለቀ እንዴ?
@uadh7751
@uadh7751 2 күн бұрын
ዘሬ መብራቅ ዬት አላ ለምድነው ያለቃቀቹት 😥😥🥰🥰❤️😊😊😅
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 2 күн бұрын
መብረቅ የሚል ፊልም ግን ኣይመቸኝም ትንሽ ጀመርኩት ኣቃራጥኩት ልቀጥለውዴ
@uadh7751
@uadh7751 2 күн бұрын
@@user-fe7xs3jc7f ቃጢይው ውዴ ግን በሁን ሰኣት በጣም ነው ሚያስጣላው😥
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 2 күн бұрын
@@uadh7751 እሺ እቀጥላለው የሚፈጠረው ኣያለው
@galtigray5257
@galtigray5257 2 күн бұрын
ሰብ coment gn ተይተለቀቀ ደኩም ትፅሐፍ ሆ
@lahtghgfhhh7230
@lahtghgfhhh7230 2 күн бұрын
ትግርኛ ኣይነንብብን ዛሓፍተይ 😂😂
@Shawy-us4hv
@Shawy-us4hv 2 күн бұрын
😂​@@lahtghgfhhh7230
@muniraa1118
@muniraa1118 2 күн бұрын
ሚትሸለ
@muniraa1118
@muniraa1118 2 күн бұрын
❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍😍😍
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 2 күн бұрын
ለምነው ግን የታየ ፊልም እሚለቁት
@WeWe-tg5qo
@WeWe-tg5qo 2 күн бұрын
በቴሌግራም.ክፍል.135.ደርሷን
@feetfwet3971
@feetfwet3971 2 күн бұрын
ምን ይላል ቴሌግራም❤
@dani7teka7
@dani7teka7 2 күн бұрын
እንዴት ላግኘዉ ይችላል ዉዴዴ
@WeWe-tg5qo
@WeWe-tg5qo 2 күн бұрын
@@dani7teka7 ቴሌግራም ላይ ገብተሽ ቅጣት ብለሽ ፃፊ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 күн бұрын
​እስከመጨረሻው አለ ቴሌግራም ላይ
@WeWe-tg5qo
@WeWe-tg5qo 2 күн бұрын
@@ethiopia7697 እስከመጨረሻዉ.አይደለም.ክፍል.135.ነዉ.የደረሰዉ
@user-ph6ss1os5q
@user-ph6ss1os5q 2 күн бұрын
እናንተ ቂንጥራሞች አላችሁ እምስ መላስ እወዳለሁ እምፈልጉ ካላችሁ ደውሉልኝ አደራ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 күн бұрын
ቆሻሻሻ ድጋይ እራስ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 2 күн бұрын
ቆሻሻዙባለ ሤት ያሣደገው ባለጊ
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v 5 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ እመልሳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@srdinbe3315
@srdinbe3315 2 күн бұрын
እሺ ነይ ውዴ
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@fghifghjisamri7331
@fghifghjisamri7331 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@fatmaali7750
@fatmaali7750 2 күн бұрын
ዱባይ እኔ እቀበላቸሁ አለሁ ደነዝ😂😂😂
@user-fe9ku9xm8r
@user-fe9ku9xm8r 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-el4qt4nc1f
@user-el4qt4nc1f 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sabontushawaa
@Sabontushawaa 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-zv4vo9gt5j
@user-zv4vo9gt5j 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
ቅጣት ክፍል 109 | Kitat episode 109
46:18
Kana Television
Рет қаралды 76 М.
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 396 М.
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
ለዛ
Рет қаралды 131 М.
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 72 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,3 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 35 МЛН