ቀይ ስህተት! እንደ እግር እሳት እየፈጀኝ እያለቀስኩ የምነግራችሁ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ | የእርቅ ማእድ።

  Рет қаралды 33,164

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 167
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 жыл бұрын
አደራዬን በላሁኝ! እያለቀስኩ የምነግራችሁ እንደ እግር እሳት የሚፈጀኝ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ።
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እህ በጣም የሳዝናል እውነት መካራይታ አሳድጋ ልቦና ይሰጠው
@ammuradtube418
@ammuradtube418 2 жыл бұрын
እረቅ ማእዶች እረ የት ነው እመትገኙት
@afomiya348
@afomiya348 2 жыл бұрын
ሳሚዬ እባካችሁ የወይዘሮ ቃቆን ስልክ ስጡኝ?
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ስንት የተረገሙ ልጆች በየቤቱ ሞልተዋል መሰላችሁ ወንድምየዉ ሌላ ሚገፋፋዉ ሰዉ ይኖራል ግን የቤተሰብ ሀቅ ከባድ ነዉ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
የኛ እናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች በልጆቿ 11ልጆችን ወልዳለች እድሜዋ 70 አመቷ ነው ጤናዋን በጣም ነው የምንከታተላት በጣም ነው የምንሳሳላት እርሷም ለኛ ትሞታለች ስንወልድ አርሳ ስንታመም ሀገር አቋርጣ መታ ከልጆቻችን ጋር ጋ ሮጣ ይቺ እናት ተበድላለች በልጆቿ ውርስ አሁን በህይወት እያለች አስተካክላ ቁጭ ብላለች እኛ ግን እርስ በእርሳች ፍቅር ስላለን ንብረት ስታከፋፍል ግን ተቆጣናት አይሆንም ነገ ሠው ለምን የከሌ ልጆች በንብረት ተጣሉ ትባላላቹ አለችን ወላጆች አስቡበት ለልጆቻቹ ዋጋ ከፍላቹ አሳድጋቹ መጨረሻ ላይ እራሳቹ ዋጋ ትከፍላላቹ ልክ እደዚህ ቤተሰብ
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴት ሳይ ጀግንነት ይሰማኛል አብሽሪ አላህ ካንቼ ጋር ይሁን። በዱኒያ ፍርዱን ያሳይሽ።ወላሂ አንጀቴ ነው ያረረው። አብሽሪ አብሽሪ ወደ አላህ አልቅሺ የአላህ ፍርድ ቅርብ ነው ።ለሱም ዱአ አርጊለት። መስሎት ነው እንጂ ወላሂ አላህ በዱኒያ በልጆችህ ይከፍልካል። አላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ይጠብቀን
@tsahydemsis6757
@tsahydemsis6757 3 ай бұрын
እውነት የምትውጃት ከሆነ መጀመሪያ የእናት ጤና አሰቀድሚ ህብረት ቀሪ ነዉ የኔ እህት ጌታ ይረዳሸ❤
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 2 ай бұрын
አይ አለመታደል ጉሁዱሁ ፈላ አይይይይይአለመታደል በእውነት በጣም እጅግ በጣም አዝናለሁ እድሜ ሰቶሽ የወንድምሽን መጨረሻ ታያለሽ ምክንያቱሁም እግዚያብሔር ይፈርዳል
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼ ምንም ስለሌላቸው 🙏🙏🙏
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Yeshalale enatin gelo ke metsetseti
@abeltafro7022
@abeltafro7022 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
@semiratube6317
@semiratube6317 2 жыл бұрын
ስታናድጅ ታዳ እንደዛ አይነት ወንድም እያለሽ እያወቅሽ እናትሽ እጅሽን ይዛሽ ስታለቅስ እንደት አይገባሽም ነው አችም ሞቷን ነበር የምጠብቂው አች ስታወሪ እኔ ጨጓራ መያዜ ነው ወላሂ እንኳንስ እንዲህ እየተሰቃየች ገና ሲከፋት በምን እንደከፋት አውቃለሁ እንቁዋን እናቴን አልሰጥም እንኳን ቢል ፖሊስ ይዘሽ ሂደሽ አንጠልጥለሽ ይዘሽ አትሄጅም ይቅር ይበላችሁ እሽ
@mekememe4784
@mekememe4784 2 жыл бұрын
አረ አይባልም በአላህ ነግበኔበሉ እደመጣላችሁ አትናገሩ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
@@mekememe4784 ሳህ፣ወላ፣ለተቀማጭ፣ሰማይ፣ቅረቡ፣ነው
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 жыл бұрын
እስኪ አንፍረድ ማማዬ እኔ አሳዝናኛለች
@mitatube8984
@mitatube8984 2 жыл бұрын
እኔም ያናደደኝ እሱ ነዉ አስብኩት እኮ እናቴ እጄን ይዛ አልቅሳ እኔ ከአጠገቧ ለሽንቴም አልነሳም ሆ ያንዳንዱ ልብደሞ..
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t 2 жыл бұрын
አቺ እደምትይው ቀላል ሳይሆን ቀርቶነው ብዬ አስባለሁ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 2 жыл бұрын
እዉነት። ለናትሽ። የምታስቤ። ከሁነ ካንች። ጋር። አድርጋት
@imanhassen8805
@imanhassen8805 2 жыл бұрын
Mechem atadergewm
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
እኔምየምለዉ እሡነዉ ሀብቱም ንብረቱም ጥንቅር ይበል የበላሽዉን አብልሻት የዱንያ ህይወትሽን ትተሽ የአሄራሽን እፈሽበት ጀነት እናት እግርስርናት እነሡን ፍርዱን ከአላህ ያገኙታል
@ayaldaniel9010
@ayaldaniel9010 2 жыл бұрын
እህቴ አዞሽ የሰውልጅ የዘራውን ያጭዳል አናም እህት አለም እሱ አናቱላይ ዛሬ ያደረገውን ነገ ልጆቹ በሱላይ ያደርጉበታል እድሜይስጥሽና ታይዋለሽ እናትሽን መዳህኒያለም ይድረስላቸው
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
ምናለ የዘራውን ቤሰጠው
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
ዉይ እንዴት ያሳዝናሉ ህክምናስ ሞክረዋል አነጀቴን በሉኝ ምስኪን እናት አረ የጭካኔ ጥግ
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 2 жыл бұрын
Ebakeshne esakemeyate
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
የሱን ትተሽ እኚን ምስኪን እናትሽን ወስደሽ አስታሚ .....
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
በናት ለይ ግፍ በጣም ይከብዳል እግዚብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ሁለት ቀን ሆነኝ ከሰማሁት ግን ለመፃፍ አልቻልሁም ምክንያቱም በጣም ታሪኩ ስላሳመመኝ አንዳንድ ወላጅ ወልዶ የወላድ መካን ይሆናል እንደዛ መከራ አይተው አሳድገው እናንተ ግን ለእናታችሁ መሆን አቃታችሁ ።አንዳንዴ በጨካኝ ሰው አይፈረድም "አይ እሱማ ክፉ ነው!" ብለን እናልፋለን እሺ እናንተስ ምን አደረጋችሁ ለእናታችሁ ? ሰው እንዴት ምን ሁና በምን ምክንያት እንዲህ ሆነች ብሎ እራሱን አይጠይቅም !? 50 አመት ይህ ሲከሰት ገና ወጣት ነበሩ ጤነኛ ሁነው ሂደው ምን ነካቸው ? ይህ ስትሮክም አይደል ከወሬሽ ፍዝዝ ብለው መቀመጥ፣ እሺ ፣አይ ፣የሚል ቃል ከወጣቸው ተገቢ ክትትል ቢደረግላቸው ይድኑ ነበር ። አሁንም ንብረቱንም ምኑንም ትተሽ እናትሽን ቅድሚያ አድኝ ደህና ሲሆኑ እመኝኝ ቁመው እራሳቸው ንብረታቸውን ያስመልሳሉ ።እኒህ እናት መድኃኒት ነው የተሰጣቸው እንዲፈዙ እንዲደነዝዙ ቶሎ ወደ ፀበል ወይም እንደ እምነትሽ አድርጊላቸው የሚድኑ እናት ይዛችሁ አይሰቃዬ እጅሽን ይዘው ካለቀሱ የበደል ምልክት ነው ።እንዱህ የታመሙ የሰውን እጅ ይዘው ካለቀሱ ተበድለዋል ማለት ነው ። እሁሁሁሁሁሁሁ ተቃጠልሁ መከራ አይተው አሳድገው እንዲህ መሆን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ይህን ያደረገ እናንተንም ልቦና ይስጣችሁ 👏👏 አሌክስ ፣ሣሚ ፣እእናመሰግናለን👏
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s 2 жыл бұрын
አይ ገንዘብን አብልጦ መውደድ ስንቱን ቤተሰብ አበጣበጠው
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 2 жыл бұрын
አይ ምስኪን ፈጣሪ ይርዳቸው
@hayuborana5747
@hayuborana5747 2 жыл бұрын
እዉነት ህግ ካለ ለዚች እናት ድረሱላት😭😭😭😭
@sofiasofia5511
@sofiasofia5511 2 жыл бұрын
አች ለምን አትወስጃትምና አድነሻት ሲሻላት ለክሱ ትደርሱበታላችሁ
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 11 ай бұрын
መተት ፈልፈላ ድግምት ..... ፀበል ብትወስጃት ሀይማኖቷም አይቃረንም መዳኗ ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ትድናለች ይልቅስ ለእናትሽ ድረሽላት ።
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
😢😢😢እምዬ ላይ በቀል? ኧረ ክፉ ነዉ የኔ ዘመን ትዉልድ። የእናት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@amentube2416
@amentube2416 2 жыл бұрын
ይሄን የቱርክ ሙቪ እያያችው እናትን የምታህል ፍጡር በመዳኒት ታደነዝዛላችው ወይ ፈጣሪ እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ወንድምሽ ግን ግፈኛ ነው የእናት ውለታ ይሄ ነው???? እናት ምን ብትከፋ እንኳን ደግ ሆና ይሄ ይገባታል???ያልታደለች እናት😭😭😭😭
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጨካኝ ነው ከልጁ ያግኘው በእናቱ ሚጨክን አንች ከአንች ጋር አድርጊ እንዳትለያት ግን እግሊዙ መደበልቂው ተይው አማረኛውን ብቻ ነው ደስ ሚል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
ውሸታም ነች እውነቱንቀርቦ ተናገረ
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ዎንድሜ እናቴ ታማ ካንሰር አልጋላይ ሆና ምን እደሚላ የነበር ሳትሞቺ ፈርሚልኝ ነበር የሚላት እና በጣም ታዝንበት ነበር በቀላሉ ነዉ የምላችሁ ግን አሁን እሱዋ በሂዎት አለፈች እሱ ግን በሽተኛ ሆነ እና ሰዉ የጁን አያጣም አይዞሽ
@uipo5929
@uipo5929 2 жыл бұрын
ቃቁየ መጨረሻ የተናገረችው በጣም ውስጤን ነክቶታል በጣም ትክክል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
እውነቱ ወጣ ልጂቱ በሽተኛ ነች
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
የሚመለከተው አካ የዚችን እናት ልቅሶና በደል መፍትሄ ይፈልጉላት እህቴ አታልቅሽ የእናትሽ እድሜ ያርዝምልሽ ጤናቸውንም. ይመልስልሽ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
እባክሽን እናትሽን ከቻልሽ ሳትለያቸዉ አስታሚያቸዉ ዋናዉ የሳቸዉ ጤንነት ነው አሳሳቢ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸዉ።
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 2 жыл бұрын
ያአላህ ከነዝህ መርዛም ልጆች አላህ ይጠብቀን የአላህን ባላ ይውረድበት
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረጅ ይፈርድብሻል እውነቱን መልስ ተሰጠበት
@MD-ym5jm
@MD-ym5jm 2 жыл бұрын
Ayizosh sister abishir bawerash tiru neber.ruqya asdergilachew lemama.what goes around comes around.he will get what he deserves sooner or later.May Allah give your mom shifa
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ኸረ ውይይይ እናት ላይ እንዲህ አይነት በደል ወይኔ በልጆቹ ይከፈለዋል ልጁ እናቱ ቶሎ እድትሞትና ለመውረስ ነው አላማው ግን የእናት ሀቅ ከባድ ነው
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
ባውኖ ስዓት አቅ ሳይወን አደበተ እሩቱ ነው የሚያሸንፈው አቅ ደግሞ ያሸንፋል
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
የአላህ መጀመሪያ ስለ እናትዋ እንዴት እንዳሰደገቻቸዉ ስትናገር የእኔ እናት መሰለችኝ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥሽ እናቴ
@yimajabdulmelik819
@yimajabdulmelik819 2 жыл бұрын
yamal ehte allah yerdash
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
ከባድ ነው አይ ገንዘብ የሰይጣን ሥራ እናት ከልጅ ያባላል።ልጁ ግን በጣም ጨካኝ ነው
@mekememe4784
@mekememe4784 2 жыл бұрын
ያረብ ለዚህ ወንድም አላህ ወደራሡ ይመልሠው ወላሂ የዌሉ ሚነላህ እንዴትነው የናቱንሀቅ አላህፊት የሚመልሰው አረ በአላህ እራሥወዳድም በልክ አርጉት ይህንን የምታዩ እናት ዱንያ በአፍጫዋ ትውጣ ok አሄራን ተዉት አረ በግል የእናት ውለታ ኡኡኡ የሚገርምነው
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ልጆቹ የወለደቻቸው እናታቸውላይ የዚህን ያህል መጨከናቸው ልብ ያቆስላል እናታቸው ክፉ ሆናባቸው ቢሆን እንኳን በዚህ ልክ እናታቸውን ማሰቃየታ አግባብ አይደለለም ። ዛሬ እናታቸው ላይ የዋሉባትን ግፍ ነገ ብድራቸውን በልጆቻቸው ያገኙታል ። ጊዜው በመራቁ እንደተረት የሚነገር ነገርግን እውነት የተፈፀመ ታሪክ በድሮ ጊዜ አንድ ባለጠጋ አባወራ ባለብዙ አሽከር ባለብዙ ሀብት ባለቤት የነበረ ከባለቤቱ እና እንደአይኑ ብሌን የሚሳሳለት ልጁ ጋር እየኖረ ሳለ አባትም ወደእርጅና ያ ብላቴናም ወደጎልማሳነት አባት የነበረውን ሀብቱን ንብረቱን ለለልጁ አስተላልፎ ይጦረኛል ብሎ ቢመኝም ልጅየው የከወነው አባቱን ከቤት አውጥቶ አባቱን ከከብቶች ጋጣ በማስቀመጥ እንዲመገብ ያደረገውም የተራረፈ የተበላሸ ምግብን ለከብቶች አተላ በሚደፋበት ገበቴ እያደረገ በአሽከሮቹ አማካኝነት ወደአባቱ ያደርስለት ነበር ይህንን ሲከውን በአንክሮ እሚከታተል የሱልጅ ነበር አንድ ቀን አሽከሩን ተከትሎ ለአያቱ የተላከውን በገበቴ ያለውን ምግብ ከፍቶ ሲያይ አባቱ ያየው እና ምንእያደረክ ነው ለምንስ ከፍተህ ታያለህ ሲል ይጠይቀዋል አይ አባቴ አንተ ለባትህ እምታደርገውን እኔም ትልቅ ስሆን ላንተ እምሰጥህን ነው ብሎ መለሰለት ።
@rehanatube2914
@rehanatube2914 2 жыл бұрын
እውነት እምነት አለው ወይ የስብለል አለህ በቁድስ ቁረኑ እኮ ከረሱ ሀቅ አስከትሎ የወለችን ሀቅ ነው የስቀመጠልን የውም እነት ጀነትን በእጊሮቹወ ስር የደረገለት እነት ወዩለኪ ልጂም ገንዘብም በዙርየህ የከበቡህ በለስልጠነትም በመይጠቅሙበት ቀን ሁሉም ነብሴ ነብሴ የምልበት ቀን
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱ መልስ ተሰጠበት
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 Жыл бұрын
Min aynet lij new yene aremene
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
ልስማናእኮምታለሁ ውዶችየ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
አፍዞት እኮ ነዉ በመተት እህቴ ገጠመኝ ስሚ እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ በይቱብ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ አባ ግርማ ይቱብ ተከታተዬ ልቦና ይስጠን ወይ ዘንድሮ ምን ዘመን ደረስን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
ይህ፣አዛ፣አይጠቀምበት፣ኢሻአላህ፣ኡሚ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sinaabadi3321
@sinaabadi3321 Жыл бұрын
Yetnkola aserar alebet Tsebel wusejat tdnalech .
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እውነት ያማል አላቅም የኔ ጭካን የስጣን ነው በርግጠኝነት ወድሜሽ ከጠቃይ እየ ታዘዘነው በመፈስ ነው የን የማረገው ለአብት ስሉ የማይገቡበት የለም 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ መልካም ሚስት ካልሰጠው በቀር ለገዛ እናቱ እንኳን እንዲህ ይከፋል የእናት ሀቅ እንደ ሙስሊም በጣም ከባድ ነው even መስሎት እንጂ እንኳን ለአሄራው ለዱንያው እንኳን ያለ እናት ምርቃት በጣም ከባድ ነው 😭😭
@danishslasa2969
@danishslasa2969 2 жыл бұрын
አላህ ይፍረድብህ የአላህን ስም እንዳትጠራ አላይ ለስራህው ግፍ ምህረት አይርግልህ ወደራስህ ተመለስ
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 жыл бұрын
ፀበል ውስጃት እባክሽ ሁሉንም ትተሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ማንን እንመን? የወንድምሽንም መልስ ሰማሁት‼️ እኔ ግን ወንድምሽን አምኘዋለሁ‼️ ከ6 ወንድምና እህት ከባለቤትሽ ካልተስማማሽ ችግሩ አንች ጋር ነው ፀልይ::
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
አረ አህቴ ምን ሆነሽ ነው ዱኒያ ጥንቅር ብሎ ይቅር እናቴ እጄን ይዛ እያለቀሰች እንዴት እዛው እተዋታለው? አንጀቴስ እንዴት ይችላል እንዴት እንቅልፍ ይወስደኛል እራሴ ጋ ወስጄ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እከፍላለሁ እንጂ እዛው አልተዋትም አረ ይቆጭሻል በዃላ ከፖሊስ ጋም ሄደሽ ቢሆንም እናትሽን ካንቺጋ አድርጋቸው ንብረቱ ጥቅር ይበል በእናት ቀልድ የለም😭😭😭😭😭
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
እውነቱን ሳናውቅ ለምን እንፈርዳለን እውነቱ ግን ቀርቦ ሰጠ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ያጀመአ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ኡፍ እኔ ቪድዮውን መጨረስ አልቻልኩም እናትን ኡሚን ለልጁ አላህ ሂድያ ይስጠው ሱበሀን አላህ ምን አይነት አውሬ ነው ኡሚዬ ኑሪልኝ አሏሆይ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ስጥልን ከጤና ጋ ለወላጆቻችን የደስታቸው ምንጭ እንጅ የሀዘናቸው ምክነያት አታድርገን ያረብ 🤲😥😥😥😥
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ ተናገረ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 2 ай бұрын
ሁሁሁሁፍፍፍፍ በስመአብ 😔😔😔
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 жыл бұрын
ይህን ልጅ ለህግ ማቅረብ ነው ይህ ለእናት አይገባም
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
የትዳር የጋብቻ መስራች ባራኪ እያለ ንጉስ ክርስቶስ የምን የትዳር አማካሪ ነው እንደዚህ ገበና እያዝረከረካችሁ ነው ሁሉ ነገራችሁ የተዝረከረከው አላምንበትም
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እ እምነትን ምን አመጣው
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
እህቴ የቤተሰብ ፅብ ካለ በውርሻ ምክንያት ምናልባት አዳል ሞቴ የሚባል እርኩስ መንፈስ ዛር የሚባል በቤተሰብ ውስጥ ያለ ይመስለኛል መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ውስጥ ጉግል አድርገሽ ገጠመኝኞች አለ እስቲ አዳምጭያቸው ስላም እንድታገኝ ለኔ ሰርቶልኛል እህታችን
@imanhassen8805
@imanhassen8805 2 жыл бұрын
Allah yanchin neger yasayegn wellahi anchi endezih yemawrat moral yeleshim enatinshi besint gize lemayet ena le menkebakeb filagot yeleleshi endih lemawrat bkat yeleshi Nuru Ke wendm belay abatshi neber endezih yadereseshi endezih be confidence enditaweri ena lebseshi gin ye genzeb filagotshi new endih yemiyadergshi yanchin islamawi timhrt min endastemare asedabi yene wendm anchi kemtiyw neger hulu yetseda new gin yanchi miskirnet ayasfeligewm Allah hulu neger yawkal hulem Nuru wendme endehone yemkorabet be kibr yemnagerew yanchin ehtinet gin teyw
@ericahyland695
@ericahyland695 Жыл бұрын
እሒ ሰው እናቱን እንዳይናገሩ ዲዳ አድርጎ ንብረት ወርሶ እንዳሰቃየ ሂሉ ወልዷልና ነገ ደሞ እሱ በልጆቹ እጥፍ ተደርጏ ይከፈለዋል ልጂም አያወጣም የምንሰራው ስራ በምድርም በሰማይም ከፈጣሪ ይከፈለናል ገንዘቡ እኮ ለናቱም አልሆነ ለየትኛው ጊዜ ብሎ ይሆን ለዚያውም ይህን ያህል መስእዋት ለሆነች እናት የጂህን አትጣው
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t 2 жыл бұрын
1 ጥያቄ ለምን አቺ ሀኪምቤት አትወስጃቸውም 2 ከወድምሽጋር ገዘብ ከሆነ ያጣላችሁ ገዘቡንተይለትና እናታችሁን አስታሙ እሱ እቢ ካለ አቺ አስታሚ ከቻልሽ ሀኪም አሳያቸው ገዘብ ከሆነ ግሩፕ ከፍተን እንሰብስብልሽ ለገዘብ ብለሽ እናትሽን አትጪ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል ልጅቱ በሽተኛ ነች እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጧል
@emateshome7409
@emateshome7409 2 жыл бұрын
Egizooo amilakee sentun tarik asemahegn sew legenzeb bilo welaj enatuun yasazinal
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
እናታችንን ፈጣሪ ወደ ጤናዋ ይመልስልን ልጅ ተብየው ግን እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
እሄ በትክክል እናትሽ ወይም ከአያት የመጣ የዛር መንፈስ አለ ወንድሞችሽ ወደው አይደለም የኔ እህት መምህር ተስፉዬ አበራን KZfaq ቸክ አድርጊ እህቴ እባክሽን
@polofrenzy7993
@polofrenzy7993 2 жыл бұрын
Yeha jebe egzybhare yaskayew enatone endezye yemyadergew 😭😭
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠህ እናት መተኪያ የሌላት እቁ ናት ገንዘብ ጠፊ ነው እባክህ ለሚያልፍ ጊዜ እናትህን ይቅርታ ጠይቅና ተንከባከባት
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
አናቶሚካል: ሳይኮሎጂካል እያልሽ ከመፈላሰፍ: የራስሽ ስራ ያለሽ: እንዲያውም የጤና ባለሙያ ነሽ: እና ለምንድን ነው እናትሽን እራስሽ ጋር የማትወስጃት? የበላሽውን በልታ የጠጣሽውን ጠጥታ: ምናለ ቀሪ ህይወቷን በሰላም እንድታሳልፍ ብታደርጊ:: ግፈኛው ወንድምሽም ከፈጣሪ የእጁን ይቀበላል::
@RedietAyana
@RedietAyana 8 ай бұрын
እውነት ነው ለምን አትወስዳትም
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 2 жыл бұрын
Iemiredan legashen bedelashenenn ataweru yemtiwe weyzro kaku tafenen enmute ende tadia
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
የእናት እርግማና አይደለም ማዘናም በጣም ከባድ ነው አሁን እዬ ሰው ከእነ ልጆቹ መጨረሻው አያምርም ልጅስ እናት ላይ አይጨክን
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
እውነቱን የሚያውቀው አንድ አላህ አለ የመጨረሻውን
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱ ቀርቦ ተናገረ
@abebanati574
@abebanati574 2 жыл бұрын
የገነት በር በእናት እግር ሥር ናት ለገንዘብ ተብሎ ይህን ሁሉ ግፍ ብድሩን ያገኘዋል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Sijamir abate enate bahiyiwot eyallu laminden nawe yamtrikabut?
@sablasabla7069
@sablasabla7069 2 жыл бұрын
ያሳዝናል
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
አይ ገንዘብ አይ ንብረት ለዛውም ለእናት
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
Berasuuu yametallen enat 1 natte metekeyaaa yellellatt 😭
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
ጀዛሽን አላህ ይስጥሽ ያንችንም አላህ ይስጥሽ እውንት አውን ለናትሽ የምታስቤ ከወነ አውን ላይ በምን ላይ ነው ያለች እንዴ አረጋ አሳድጋሽ እየ ነው ምላሾ አንድ አመት ያአል የት ነበርሽ ለማያውቅሽ
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Lk endwndmea mist langs stal keza hulu habt nibert wedetach werda satbgr legnetewan lelgochwa mesewat arga zarea fitarie yemsgn legewochwa adgew unversti gbta befirha egzyabear adgewlat lenam wendmachn katan bewal enat honean tenoralch 😢😢😢😢
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
የእጁን ያገኛል ልጆች አዉጥተዉ ይጥሎታል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጨካኝ ነዉ እናትሸ ሲያለቅሱ ትተሸ መሄድ የለብሸም አሁንም ድረሸላቸዉ
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g 2 жыл бұрын
ነገ በልጅችህ ይደርሳሉ አንተም ተረጀለህ እንዴት ነው እናቱ የላከበር እንዴት ለአንቺ ባል የሆነው? አንቺ እናት ያለሽ እሱ ክፉ ቢሆንም አንቺ የመጣሀው ብር ከት ነው ማለት አለብሽ እማዬ እናት ናት አሁን መኖራቸውን እንጃ የነገ አላህ ያውቃል እናቱ የከበር አላህ ይከብረወል በጣም ያሳዝነ እማዬ መሰሉኝ ወላሂ አለቀስኩ እኔ አረብ ሀገር 9አመት ሆነኝ ወላጆች ከሰዎች አደ ይነሱ ወንድም ግን አይኑ አማት አዲስ አበባ ለህክምና መጣች ስድብ ተወት ማጠፍ አቃጥሎ ጠበቃት ብዙ ፈተና አይን ቤታቸው ከብቶች ተቃጥሏል አንድ ሰው እስቲ ላግዛቹ አላም አልሀዳሊላህ የቀን አልፎ ነበረ አሁን ወንድም ተብየ ሰላም ነሳን ወላጆች በጣም ከፋቸው እኔ ሴት ነኝ እድሜ የሚባል ነገር አለ አላቅ ብቻ መጨረሻ ይሳምርልኛ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጠ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሂዲያ ይስጠዉ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
ክፉሰው የፈለገውን ነው የሚያደርግ ይህን ሁሉ ለማድረግ እንዲመቸው እንደሱ አይነት ክፉሰወች አሉና አስደግሞባት ነው የሚሆን ፀበል ውሰጃት እግዚአብሔር ወደቀድሞው ጤንነቱ ይመልሳት ለእናት ይህ አይገባትም ምንም ባነደርግላት ግን አንጉዳት
@susulove1332
@susulove1332 2 жыл бұрын
እናትሽን አላህ ሀፊያ ይስጣችው ወንድምሽ ግን አላህን ፍራ እመነኝ መችም ቢሆን ደስተኝ አትሁንም የእናት ሃቅ ከባደ ነው
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
አላህ የምትፈሪ ከወን በአንድ በኩል አትፍረጅ
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ ተናገረ ልጅቱ በሽተኛ ነች
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Betammm yasazinal liju Enatun yehone neger argowachewal yemayew drama ale be arebegna Ena abatachahun medanit atetitew shiba Ena Endayinager argehutal ahun be kana Eyetaye new fazilet drama Ena Ehe beteseb temesaselebign ke dramaw ga🤔
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
በልጆቹ ያገኘዋል የእናታችሁን ሀቅ የበላችሁ አላህ ይፍረድባችሁ
@princex4237
@princex4237 2 жыл бұрын
መቼም አይበላት የእናት ሀዘን ቀላል አይደለም
@aberashalemu600
@aberashalemu600 2 жыл бұрын
አባክሽን አናትሽን አጠገብሽ አርገያት ሳይገላት ደሞ ፀበል ውሰጃት ገንዘብ አይጠይቅ ሃይማኖት አይጠይቅ ፀበል ማዳኑን ማመን ብቻ ነው እግዛብሄር ይርዳሽ
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
አላህ ከወላጅ አቅ ይጠብቀን 😌
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emainebrhm83
@emainebrhm83 2 жыл бұрын
እስከ መጨረሸዉ ሰተደምጡ በዋንድምዬዉ አትፍረድ !ወንድምወንም ወደምድያአምጥተቹሁ ብጠይቁት?? እኔምማስለኝ በደይኡሱየነት ምመስለኝ ስትነጋር ምለሱወይየየዘል ዉሸቱወነዉ
@fitsumwubishet9590
@fitsumwubishet9590 2 жыл бұрын
እናትሽ እንዲታመሙ ያደረገው ወንድምሽ ነው ።
@alemteka3149
@alemteka3149 2 жыл бұрын
የእውነት ለእናትሽ ብታዝኚ ኖሮ ለምን ሆስፒታል አልወሰድሻቸውም ?ለምን እራስሽ ቤት ወስደሽ ለማኖር አልሞከርሽም ።እንግሊዘኛ እየደባለቅሽ ማውራትሸ እራሱ ለነገሩ ክብደት እንዳንሰጠው አደረገሽ ።
@imanhassen8805
@imanhassen8805 2 жыл бұрын
Enkuwan wesda mastamem yehone gize tekteshign letinshi gize astamilign silat enkuwan fikadegna alineberechim le 1 samnt new yemlachi gin le wursna le genzeb sihon eyalekesechi taweralechi
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
ሲጀመር ልጅቱ በሽተኛ ነች እምታወራውኮ ተቃራኒ ነው ቀርቦ መልስ ሰጥቷል
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 жыл бұрын
ቃጥላ ማርያም ይዘሻቸው ሂጂ አንቺም እናትሽ እጅሽን ይዛ ስታለቅስ ምነው ጨከንሽባት አሁን እንደምንም ብለሽ ይዘሽ ሂጂ ለእነሱም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ሀይማኖቷ ሙስሊም ናት እነሱ አይፈልጉም ያገኛችሁትን ሁሉ ፀበል ሂዱ አትበሉ እህቶች
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Yewedmywen melse eskesema altenagerkume neber. Aune ejge metame yemetegermi kefu sewe neshe sejemer 6tume wendeme ehetochshe hulume cheger yalachwe kanchi gara newe. Sejemere yenateshene adera meblatshen nrgershen eko Leza newe Ladera selalbekashe betachwe ne retachwe kemewesedu befite wedemeshe wekelenawene wesdo bayhone noro e.ulu nebertachwen yatunebete. Ahune anche edme lekeshen yanorshe yewedemshe degoma selekerebshe yehenene hulu atseyafi weshet menager mene asfelege? Atfeto bihone noroyenateshe wedemoche zeme aylume nebere. Ke 7ljochachwe Endete anchi becha endhe letekorekori chalshe betame sebeza kefu ena betame balege neshe. Legenzeb beleshe yehe Hulu. EGZABHER yeketashal. Just leave them alone. Move on leave your own life.
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ወዲ ልጆችኮ ጨካኝ ናቸዉ ።
@rahelketema1742
@rahelketema1742 2 жыл бұрын
ተበድሏል ቢባል እንኳን በዚህ ደረጃ እናቱን መበደል ማንገላታት ይገባል ብዬ አላስብም ይህን የምለው ባለሙያዋ በስጠችው አስተያየት ነዉ ነገ ይከፈለዋል የዘራውን የጭዳል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጠ እሷ ግን አሏህ የስራዎን ይስጣት
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ባክሽን እህቴ ሙስሊም ብትሆኑም ግን ገጠመኝ ስሚአባግርማቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ በተለይ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራብለሽ አይ በተት አደንዞት ነዉአይ ምን አይነት ክፍ ልጅ ነዉበስላሴ ስም አቤቶልቦና ስጠን
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ እንዳይሉሽ ተጠቀቂ ብትማር ጥሩ ግን እነሱ አይፈልጉም
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c 2 жыл бұрын
እህቴ ይህ የሸጧን ስራ ነው እሩቃ ቤት ውሰጃት
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ግን ስለ እስልምና ሕግ እና ደንብ ያዉቃል አትሻብን ያረብ ለዱንያ ተብሎ አሄራን ማጣት ጀነት ከ እናት እግር ስር ናት እየተባለ በ እናትዬ ላይ እሂን ያህል ጭካኔ እዉነት ልብ ወለድ እና ፊልም የመሰለ ታሪክ ልቦና ይስጠው ለልጁ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ምን ያዉቃል ቢያዉቅም እዱኒያናን ነዉ አኬራን ግን እንሻአላህ ጀሐነብ ይጠብቀዋል
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 2 жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw አረ ልቦና ይስጠው እና በሕይወት እያለች አፉታን ያግኝ እናት እኮ ሌላዉን እንተወው ልትወልድ ምታምጣት ምጥ እንኳን ምንም ብናደርግ ያን መክፈል አንችልም ያረብ ከቀልባቸው አንተ ጠብቀን እናትዬ እኮ እያስደስትናትም ምታሳሳ i do no እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ ብቻ አላህ ይጠብቀን
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
@@yesrimyaqob1614 ይህ ምንም ይቅርታ ቢል አላህ በልጆቹ ይቅጣ ለናቱ የፈፀም ይገባዉ 😭😭😭
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 2 жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw በርግጥ ድርጊታቸው ሌሎችም አሉ እሱ ብቻ አደለም ማለት አሁን ከባለታሪኳ በስተቀር ሌሎችም ልጆች ያው ናቸው ያናድዳል ነጃ በለንም ያሰኛል ምክንያቱም ነገ እኛም ምን አይነት ሰው እንደምንሆ ስለማናቅ ያረብ ነጃ በለን ነው ሚባለው እሱ እማ ጀዛው የት ይቀርለት ብለህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
@@yesrimyaqob1614 አወ አሚን
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 жыл бұрын
አይ ይህ ዉር የገዛ ያባቴ ልጂ ይሄዉ እህቴ አላቅሺም ብላይ እርፍ አይ ገዘብ ግን ይገርማል
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 2 жыл бұрын
የጅህን ታገኛለህ የናት ሀቅ ከባድ ነው ወንድ ልጅ ለናቱ አይሆን ወይ ለሚስቱ ወይ የናትስ ሀቅ አለሀ ይጠበቅ
@nurhussenhassen773
@nurhussenhassen773 2 жыл бұрын
የት ታዉቂዋለሽ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
ወላሒ፣ማማዬ፣ዛሬ፣ባያገኘው፣ነገ፣አላህ፣ፊት፣ያገኘዋል፣ወድ፣ልጂ፣በኛ፣ሀይማኖት፣በምድረ፣ካሉሰዋች፣ሁሉ፣የእናቱ፣ሀቅ፣ነው፣ያለበት፣ወላሒ፣ፈራሁለት፣፣ዋ፣ነፊሲ፣ዋ፣ነፍስክ፣ወድሜ፣ተመለስ፣ወደአላህ፣አልቅስስስስስስስስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ለመሆኑ አንች ምን እየሰራሽ ነው ሰለነሱ ተይውና እናትሽ ከአንች ለምን ተለየች አግብተሸ ቢሆን እነካን እናተሸ ካንች መለየት የለባትም መከፋታን ሰተይ ካንች መለየት አልነበረብሸም አምላከ ፈረጂ አሱ ሰለሆነ ፍርዱን እሱ ይሰጥ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 2 жыл бұрын
እኔ። በሷ። በጣም። ነዉ። የተናደድኩት። እናቷማ። አላፊነት። ሰታታለች። እሷ። ናት። ድዙዙ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Dagimo tinish fidale koxiralech mesalang English English yilatalle
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 2 жыл бұрын
ውሸቷን ነው እሱ ቀርቦ መልስ ሰጦበታል
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አንች ለእናት እምታስቢ ከሆነ ፀበል ውሰጃቸው አድኛቸው እባክሽ ወንድምሽ ለሀብት ብሎ የሰጣቸው መዳሀኒት አለ ገንዘቡ ይቆይ ፀበል ውሰጃቸው😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Ya enanta tsabale dagimo
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
ኧረዲያ ቃቁ የምትባለዉ ምንም አታቅ። እናት በደሏን ችግሯን ጥሩ ለምትላት ልጇ ያልነገረች ለማን ትንገር? የልጅ ጉድ ለማን ይወራል?
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር የዘራውን ያሳጭደዋል ሰው እንዴት ለገንዘብ በእናት ይሄን ያክል አረመኔነት እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ አሳዝነሽኛል እፍፍፍ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 52 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,5 МЛН
Shoxruxbek Ergashev - Alam ekan (Official Music)
4:37
Shoxruxbek Ergashev
Рет қаралды 3,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 54 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 744 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,5 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 1,1 МЛН