ቃልኪዳን ታምሩ የምትተውንበት ምርጥ አዲስ ፊልም Amharic film 2018

  Рет қаралды 70,553

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 193
@mesayeorthodos7336
@mesayeorthodos7336 6 жыл бұрын
ዋዉውውውውው ልዩ ነው ጥቁሩ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ ሰላማችው ይብዛልኝ የአገሬ ልጆች ግን ከብቾቹን አውድማውን ሳይ በጥቅሉ ትውልዴ ገጠር ነው ውፍፍፍፍ
@eyormak
@eyormak 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል፡፡ የዚህ አይነት ፊልሞች በብዛት ቢሰሩ ጥሩ ነው፡፡
@seadaserij4195
@seadaserij4195 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ታይቶ የማይጠገብ
@user-vp9ek8mw3d
@user-vp9ek8mw3d Жыл бұрын
ቢተው አይጥ መሰለች 😂😂😂
@bluesticker3762
@bluesticker3762 2 жыл бұрын
ጎጃምና ወሎን ደበላለቁት እኮ እናት ጎጄ ልጅ ወሎዬ😂
@erueru8128
@erueru8128 5 жыл бұрын
አቤት ገጠር ውበቱ ከራቴ ነው መፈጠሪያዬ♥
@user-on7ei5bi4h
@user-on7ei5bi4h 6 жыл бұрын
እውነት ብበጣም ደስ ይላል100%ፍብትን ነው ያልኩበት እድህ ነው መደመር ፍቅር ያሽንፍን ጠቅላይ ሚስተራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ♥♥♥♥ለዘላለም ትኑር♥♥ (♥ገጠርልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው♥)
@messidona7078
@messidona7078 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ውድ ይሀገሪ ልጅች
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክከክ ያሥቃልም አረ በተክልዬ አረ በእመቤቴ የሚለዉ ልጅ ሁሌም ድራማዉ ያሥቀኛል የገጠር ፊልም አምሮኝ ነበር አመሠግናለሁ አሪፍ ነዉ
@ethopiasharjha5187
@ethopiasharjha5187 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው ተመችቶኛል ስለ አገራችን አስጎበኛችውን እናመሰግናለን
@bezuyeeshetu16
@bezuyeeshetu16 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ስአት ከች አላችሁ
@sdsf1577
@sdsf1577 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የተከታተልኩት ደግሞ እኮ የበለጠ የሳበኝ ከተወለድኩበት አካባቢ መቀረፁ ነዉ
@user-vy1nm1dy3u
@user-vy1nm1dy3u 6 жыл бұрын
የት ነዉ የተቀረፀዉ ዋዉ ነዉ ግን ፊልሙ
@samuelmengesha8956
@samuelmengesha8956 6 жыл бұрын
We want to watch more kind of Ethio traditional movies like this. Thanks for sharing!.
@s.a.w5986
@s.a.w5986 6 жыл бұрын
እንየው መቼም የገጠር ፊልም ደስስስ የለኛል የገጠር ልጅ ስለሆንኩኝ ነው መሰል
@kloodyys.b44
@kloodyys.b44 5 жыл бұрын
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ
@user-sh3oq7nc6s
@user-sh3oq7nc6s 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርቱ
@etopilna2741
@etopilna2741 6 жыл бұрын
ገጠር ገራገሩ እፎይ ደሥ ሢል የከተሞችን ሞልቃቃ ማየት ደብሮኝ ነበር ምርጥ ሥራ
@mekdeskassahun7517
@mekdeskassahun7517 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ።
@saeedasaeed7549
@saeedasaeed7549 6 жыл бұрын
ዋውአሪፍፊልምደስይላል
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 6 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 5 жыл бұрын
በጣምምምምም ደስስስስስ ይላል በእውነት
@user-jn7ic9nn7v
@user-jn7ic9nn7v 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ ሲል
@freeyihidego7294
@freeyihidego7294 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@salemuae1607
@salemuae1607 6 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ጥቁሩልጅ ስወድህ ደሞ በጣም ያምራል ከወለዱ አይቀር ጀግናነውእጅ
@addisalam9007
@addisalam9007 6 жыл бұрын
በጣም ደሰሚል ፌልምእ ነው
@Samra-mj3xn
@Samra-mj3xn 6 жыл бұрын
ደስ ይላል
@emanemm3753
@emanemm3753 5 жыл бұрын
ያምራል
@rahelraheleyasu265
@rahelraheleyasu265 5 жыл бұрын
ደስ ስሉ ገጠር ውስጤ ነው... ቃሌ እንወድሻለን😘😘ጥቁሩ ልጅ ስኣት ይቀነስልን😍😍አረ ተክልየ.አረ በእመቤቴ ስል ካፏ ማር ጠብ ይላል::ኣቦ ይመቻቹ....
@user-ry2cm1ez8d
@user-ry2cm1ez8d 6 жыл бұрын
ዋው እውነት ምርጥ ፊልም ነው እዩት እደኔ ትወዱታላቹ
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
እሽ
@user-zj1qk4bd5t
@user-zj1qk4bd5t 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@rtrt1943
@rtrt1943 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ገጠር ውስጤ ነው
@mekedsmehert4414
@mekedsmehert4414 6 жыл бұрын
የእውነት በጎንደር ዙሪያ በፈንጠር አካባቢ የተሰራ ፊልም ነው ደስስስ ይላል እስኪ እንዲህ ቀጥሉበት
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 жыл бұрын
Mekeds Mehert አዉ በትክክል
@ekramendris6451
@ekramendris6451 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@almazmogos9037
@almazmogos9037 6 жыл бұрын
ያምራል
@user-gf7ci4xd5v
@user-gf7ci4xd5v 5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ምርጥ ፊልም
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው የእውነት በጣም ደስ የምል ፍልም ነው አረ የገጠር ሴቶች እንዴት ይማርካሉ አለህ ኢትዮጵያዊ ያደረገኝ ምስጋና ይግባው
@emranboss9004
@emranboss9004 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ቃልየ ውድድድድድድ ጥግ ድረስ
@sameera2312
@sameera2312 6 жыл бұрын
ያምራል
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው የእውነት በጣም ደስ የምል ፍልም ነው አረ የገጠር ሴቶች እንዴት ይማርካሉ አለህ ኢትዮጵያዊ ያደረገኝ ምስጋና ይግባው
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል
@ekrammohamed2071
@ekrammohamed2071 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 6 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለንግን ትንሽ የገጠር ልጅ ሁና የምትስራው በደንብ አልቻለችበትም ቢሆንም ወድጀዎለው
@user-sh8zg4zu2y
@user-sh8zg4zu2y 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው
@zewudineshdggifa2509
@zewudineshdggifa2509 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በእውነት ደስስስስስስ ይላል ያስተምራልም ይቅርታን ክፍል 2ላኩልን
@selamselam4524
@selamselam4524 6 жыл бұрын
Wowwwwwww betam arife filme
@temrafetene8450
@temrafetene8450 6 жыл бұрын
ዋዉ እንደት አባቱ ያማረ ፊልም ነዉ አቦ ይመቻችሁ
@bbvcvxvxxx9059
@bbvcvxvxxx9059 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጋይስ ሳታዩት እዳታልፉ
@serkiiytewahdolej1487
@serkiiytewahdolej1487 6 жыл бұрын
Woww desss yilal Nice .....comentatroch atkededu arfachu atayum
@user-wg1hb3ms9v
@user-wg1hb3ms9v 6 жыл бұрын
ዋውበጣምደስይላል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ደሥ የሚለዉ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
እንደት አባቱ ደስስስስስስ ይላል
@mesiyaalamatalijemesiyaala2339
@mesiyaalamatalijemesiyaala2339 6 жыл бұрын
Wawww arefi nawe 👌👌👌
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ለኔም ፈልጉልኚ ከገጠር ውስጤናቸው
@hanasol8414
@hanasol8414 6 жыл бұрын
woooooow endzy film asetmary film getmogn ayawkem ;:
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን
@MsAlwarda
@MsAlwarda 5 жыл бұрын
ዋው ከከተማው የገጠሩ በጣም ደስ ይላ
@Sarasara-er8xr
@Sarasara-er8xr 6 жыл бұрын
ባርችየ ውስጤነህ ቀልዶችህ ፎንቃየ
@nueniyatseyosm9083
@nueniyatseyosm9083 6 жыл бұрын
Wowww tayatochen enidete asetaweshen 😍😍😍😍😍
@enalamukanna654
@enalamukanna654 5 жыл бұрын
ዋው
@user-wu7fp7jl4t
@user-wu7fp7jl4t 6 жыл бұрын
እር የማክስኝት ስወች ክክክክክ♥♥♥♥
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
Tegest Tegest አወ በጣም ይገርማል እኔም ማክሰኝቴ ነኝ
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 жыл бұрын
Tegest Tegest በጣም ይገርማል እኔም የዞዉ አካባቢ ነዉ የቤተሠቦቼ ገቢይቸዉ ነዉ
@user-jn7ic9nn7v
@user-jn7ic9nn7v 6 жыл бұрын
ሐገሬ ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ እማ መጠሁልሽ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። አብሶቀብቶቹን ሳይ። ያባቴትውስታ። አላብኝ። እጫ ካውስጥም። ብዙቀን ከፍቅሬ ጋርክክክ
@abumuhemedtube7579
@abumuhemedtube7579 6 жыл бұрын
እደት ደስይላል
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
አድስ ዘመን ያለችው ረጂም ድንጋይ ታየችኝ ልበል ሰላም በሉልኝ
@MaritahTamirat
@MaritahTamirat 6 жыл бұрын
wowowowoow 👍👍💐🌷🌷
@user-ni9nt8iq4c
@user-ni9nt8iq4c 6 жыл бұрын
ወይኔ ቃልየ ስወድሽ በጣም አሪፍ ነው
@mesklwogari35
@mesklwogari35 6 жыл бұрын
wowwwwww betam mirt film diss yilal
@user-ub7jo6eq4j
@user-ub7jo6eq4j 6 жыл бұрын
ሲያምር
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 жыл бұрын
ሶፊ ቆይ ስሜን ነጥቀሽኛል አገኝሻለሁ እሽ ሰምተሻል።
@khadijaendiris6773
@khadijaendiris6773 6 жыл бұрын
Betam desss yilal
@mazayeshiwas4899
@mazayeshiwas4899 5 жыл бұрын
weyi hagara gonder love u miss u😂😂😂
@user-tw4lj5ix4w
@user-tw4lj5ix4w 6 жыл бұрын
ቃልየን እንዴት እንደምወዳት የኔ አመለ ሸጋ ስርአት ያላት ልጅ
@tgalmer3812
@tgalmer3812 6 жыл бұрын
betam new meyameru
@fh5961
@fh5961 6 жыл бұрын
ክክክክ ደስ ይላል
@user-wh2wx7bb3q
@user-wh2wx7bb3q 6 жыл бұрын
ያምራን
@zemarimelaktyasmalnal5176
@zemarimelaktyasmalnal5176 6 жыл бұрын
Wawwwwwww
@jrowpd5151
@jrowpd5151 6 жыл бұрын
ልጀምረዉ ማታ እጨርሠዋለሁ
@emebetargaw5948
@emebetargaw5948 6 жыл бұрын
Wowwww
@mahamanyazewal6952
@mahamanyazewal6952 6 жыл бұрын
wow arif new
@jgghfg8694
@jgghfg8694 6 жыл бұрын
Resu mdew mil?
@mahamanyazewal6952
@mahamanyazewal6952 6 жыл бұрын
+Jgg Hfg Resu altesafebetm gn arif new
@keratadem5352
@keratadem5352 5 жыл бұрын
Woow desa sil
@aishaethopia5063
@aishaethopia5063 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww
@tewabworku504
@tewabworku504 6 жыл бұрын
ውይ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆነኩ እንዴታባቱ ያምራል
@salambarakat3341
@salambarakat3341 6 жыл бұрын
Mnm makabde ylealbte merete ewntnga filme waw
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ አየ እድሌ መቸ ነው ይሄ ተዳፍት እሚአልቀው ክክክክክክክክክ
@hiwotgirma5570
@hiwotgirma5570 5 жыл бұрын
Arif nw dasi sila
@hiwotgirma5570
@hiwotgirma5570 5 жыл бұрын
Josseye wust nake😍😍😍😍😍❤
@user-ry1jv8bb2g
@user-ry1jv8bb2g 6 жыл бұрын
ወይኔ ዘንል ነው ያልኩበት አብሶ ምጨርሻቸው ጥቁሩ ልጅ አሯሯጠ ክክክክክክወይኔ
@mohamdyosaf1000
@mohamdyosaf1000 6 жыл бұрын
Waw
@tiurnesh2228
@tiurnesh2228 5 жыл бұрын
በሳቅ ይጨርሳል አጨራረሱ !!የገጠር ነገር ውስጤ ነው
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 6 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደስሚል ፊልም
@wafaalha6971
@wafaalha6971 2 жыл бұрын
በረቱልኝ የአገሪ ልጅች ❤❤❤❤❤❤❤
@saadhsaeedh4799
@saadhsaeedh4799 5 жыл бұрын
ሰምር ዋዉ
@tiurnesh2228
@tiurnesh2228 5 жыл бұрын
በሳቅ ይጨርሳል አጨራረሱ !!የገጠር ነገር ውስጤ ነው
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 6 жыл бұрын
tsefa algn aerf edhon Kaley yni konjo selalchebet
@user-ni7mt8mi9e
@user-ni7mt8mi9e 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ታምራላቹ ጆሲ ሚሉት ልጅ ተመቸኝ ለ5 ኛ ጊዜ ሳየው እዩት ደስስስ ይላል ውዶቼ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 6 жыл бұрын
ም ውድ እህት ውቸ ይሄየመጀመሪያ ፊልምነው ውራትሳላስቆጥር ማየቴ ተመስግን ዛሬጥግረራ በግዜ ጭርሸ ፊልም ላይነው ውግ ድርሰኝ ቆየት ዴጌ ተፈርጅ አሪፍነው
@hanayed7856
@hanayed7856 6 жыл бұрын
Wow betam des yemil move they make me fun 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amsalmhreteamsal7429
@amsalmhreteamsal7429 6 жыл бұрын
Wow naw
@user-ng1ct1rr1g
@user-ng1ct1rr1g 5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው ያምራል ድራማው
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም ነው
@user-fk1km9wx4c
@user-fk1km9wx4c 6 жыл бұрын
እደዉ በመቤት እደዉ በተክልዬ አቋራጭ መገድ የለም እመቤት ተክልዬ የረጠብቃቹ ዉድ ኢትዮጲያዊያን በርቱልን
@tersittefera2498
@tersittefera2498 6 жыл бұрын
Wedjewalew !
ትዝም ምርጥ ፊልም Tzm Ethiopian film 2018
1:36:36
Addis Films
Рет қаралды 273 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 920 М.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 18 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Fermata ፌርማታ full Ethiopian film 2018
1:37:27
AmharicTV
Рет қаралды 93 М.
Ethiopian film 2018 - Fermata
1:37:27
Addis Films
Рет қаралды 454 М.
እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie  -  2018 ሙሉ ፊልም
1:30:03
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 661 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:7:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,5 МЛН
Bienvenido el verano #chicky #niños #shortsvideo #fail
0:13
¿Dónde está Chicky? - Dibujos Animados en español
Рет қаралды 6 МЛН
Neden hareket etmiyor #comedy
0:20
Begüm Behlice
Рет қаралды 8 МЛН