ቃል ስጪኝ ሙሉ ፊልም Kal Sichign full Ethiopian movie 2021

  Рет қаралды 1,064,184

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Join Sodere KZfaq membership የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ ይሁኑ
/ @soderetv
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 1 000
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 жыл бұрын
ትንሹ እዮብዬ ምርጥ እኮነህ አንተ ያለህበት በጭራሽ ሊያመልጠኚ አይገባም እዮብን የምትሉ እጃችሁን አውጡ እህት ወንድሞቼ
@user-bp8im2od4i
@user-bp8im2od4i 3 жыл бұрын
እኔዉ ነኝ
@user-vy4un6pe1z
@user-vy4un6pe1z 3 жыл бұрын
እኔም
@user-dt8og2du4q
@user-dt8og2du4q 3 жыл бұрын
እኔም እዮቤ እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበ
@mekdi5359
@mekdi5359 3 жыл бұрын
እኔም
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ እዮብን እየያችሁ ያየደገባችሁ ምርጥ ጎበዝ ልጅ
@atheratcha2489
@atheratcha2489 3 жыл бұрын
ኧረ አለሁ በጣም ግርም የሚለኝ በእዉነት የበፊቱ ፊልሙንና ያሁኑን ሣይ በጣም ነው ሚገርመኝ አስተዳደጉ በጣም ፈጠነ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዉ
@kaykaydjjsnsnsz2653
@kaykaydjjsnsnsz2653 3 жыл бұрын
እኔ እዩብ ሲድክ የመጣሁ ይሁ አለሁ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 3 жыл бұрын
አረጄ እኮ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
አዩቤ እኔ ከሥደት ሣልመለሥ አንተ ለማፍቀር ደረሥክ. እድግበልልኝ የኔወድም
@merisaud6140
@merisaud6140 3 жыл бұрын
(የኣረብ ኣገር ሴት) እድሜ ለኣረብ ሃገር ሴት ባትኖር ማን ልይላቹ ነበር ክብርና ፍቅር ለፍታ ጥራ እደሻማ ቀልጣ ቤተሰቦችዋ ከድህንነት ኣውጥታ ወድም እህቷ ኣስተምራ ኣረ ስንቱ የኣረብ ሃገር ሴት ክብር ይገባሻል እህቴ ( የኔ ከርታታ)
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ብስብስ ድሮስ የመለስ ፍሬ ሆነሽ ይህን ባትይ ነው ሚገርመው ደደብ
@merisaud6140
@merisaud6140 3 жыл бұрын
@@user-nw8lc2br8j ምን ማለት ነው መስተዋልን ይስጠን
@yegetershitatube8816
@yegetershitatube8816 3 жыл бұрын
@@user-nw8lc2br8j አቤት የሰው ጭንቅላት የምያሰድብ ነገር ወጣት ኤጭ አሁንስ ለነገሩ ያንተን ጠባብ ጭንቅላት ይዘህ መልካም መጥፎ እንዴት መለየት ትችላለህ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
@@merisaud6140 አደለ ምን ማስተዋል ታቁና ነው አውሬዎች ባናትሽ ተተከይ አከካም ዘላለማዊ የኢትዮጵያ ጠላቷቿ ናቹ
@dphonetastic1333
@dphonetastic1333 3 жыл бұрын
@@user-nw8lc2br8j አንቺ ጠንቋይ ሃይማኖት አልባ ዲቃላ🖕
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
የእዮባ አድናቂ የት ናቹ❤😘
@fhft1865
@fhft1865 3 жыл бұрын
አለን
@redu_red4522
@redu_red4522 3 жыл бұрын
yt nbrne
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
@@redu_red4522 🙄😁😁😁❤
@alikareem1753
@alikareem1753 3 жыл бұрын
አለን
@musienegasi1387
@musienegasi1387 3 жыл бұрын
❤😘
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
ለምን እደው ባላአቅም ኮሜንት እያነበብኩ ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ግን አሁን ኮሜንት ብዙም የለ ፊልሙ አሪፍ ነው ፍቅር ምን አለ እደ ፊልም ቢሆን 👌👌👌🌹🌹🌹
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
እኔም
@hibahibalove2005
@hibahibalove2005 3 жыл бұрын
እኔም 😍
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
U are right
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
❤❤❤
@haby97
@haby97 3 жыл бұрын
እዮባ ቁም ነገር አዘል መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ተዋናይ መሆኑን ያየሁበት ፊልም ነው:: ጠንክርልኝ አባቴ 🙏🏾🤝
@fakiyajemal3226
@fakiyajemal3226 3 жыл бұрын
በጣም ትምርት ያለው ፊልም ሶስት ነገር ተማልኩበት 1 ፈጣሪ እህል ዋሀሀህ ካለው ምንም ብትዘገይ ያንተው ነው 2 ለጏደኛ ምንያህል ቦታ እንደሚያስፈልግ 3 በሌላውደስታ መደሰት
@Belenz2421
@Belenz2421 3 жыл бұрын
😂😂😂ኧረ አታስቀኝ
@fakiyajemal3226
@fakiyajemal3226 3 жыл бұрын
Bbeth H ለምን
@weggjjcgjucc7526
@weggjjcgjucc7526 3 жыл бұрын
በቃ አለቀ እኮ ገብቶኛል የምን ሰዓት መፍጀት ነው ክክክ
@user-mx5gd7kc4o
@user-mx5gd7kc4o 3 жыл бұрын
@@weggjjcgjucc7526 ኧረ በሳቅ ክክክክክ
@fakiyajemal3226
@fakiyajemal3226 3 жыл бұрын
We ggjjc Gjucc ክክክክ
@user-mc2gg1sd1e
@user-mc2gg1sd1e 3 жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጵያ ትለምልም የሚል በላይክ አሳዩኝ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትፈርሳለች እንጂ ትለምልም የሚለዉ ኣይሰራም
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 3 жыл бұрын
@@rakitey5729 Tegaru kem daynasor kenetifakum enaa atum rugumat zeri mergem resahat alet funfunat alet husurat alet albo meninett fooooo 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮kuster belu Tegaru kosalat megalat qondafat egeri
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 3 жыл бұрын
Ayni tube i from eritrea but Yeah right 💯✅
@rakitey5729
@rakitey5729 3 жыл бұрын
@@danielkahsay5038 ኣታ ድቓላ ድርባይ ሰራቒ ድስቲ 😂🤫
@alemzlekwe5071
@alemzlekwe5071 3 жыл бұрын
@@rakitey5729 ወጪ ከዚህ ዲቃላ ኢትዮጵያ ትለመልማለች ገና
@user-mx5gd7kc4o
@user-mx5gd7kc4o 3 жыл бұрын
በኮምንታሮች እገዛ የፊልሙ ሀሳብ ገባን አሁን የቀረኝ ፊልሙን ማዬት ብቻ ነው ኮመንተሮች እድሜያቹህ ይርዘም
@hayatkw5976
@hayatkw5976 3 жыл бұрын
kkkkkkkk yene kinjo eyim liki edachi
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እኛ የፃፍነውን ሳይሆን እምንኖረው አላህ የፃፈልልን ነው የምንኖረው
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በፍቅር ልቡ የተጎዳ😥💔
@emanab2317
@emanab2317 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ይከፍላል😥
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
ምንው እንደኔ በፍቅር ልብ የተጎዳ💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥 እኔ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Ayzosh yney kongo
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ ረበና ይክሳችኋል
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 3 жыл бұрын
ፊልም ተሰርቷ ያለ መጠጥ ያለ መካፕ ውይይይ ተውናይዎቹ በደብ ተጫውተውታል በጣም ያምራል
@tube-xc9vo
@tube-xc9vo 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበበ የሚያይ😍😍😍😍😍😍
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እኔ ውይ ማንበብ ብቻነውጅ ኮሜት መሥጠት አልወድም
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
ስለፊልሙ በኋላ እናወራለን ከብዙ አርቲስቶች አገት ላይ ምሀተም የላቸውም እኔም ለምዶብኝ ባካልም ይሁን በሶሻል ሚዲያ ቀድሜ የማየው አገት ነው እና ከእዮብ አገት ላይ ያገት ምሀተም እና መስቀል አይለየውም በጣምነው የማከብርህ የማደቅህ በእውነት በጣም
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 3 жыл бұрын
Mahteb kfelgshi church hije enatu
@et-cu5lc
@et-cu5lc 3 жыл бұрын
ተይ እንጂ😺
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 3 жыл бұрын
@@kokikoki-rq1xd በክርስቶስ ያመነ ሁሉ መስቀል ሊሸከም ግድ ነው ቤተ መቅደስ ብቻ ነው መስቀል የሚደረገው ያለሽ ማነው ጠፍቶሽ ሳይሆን ለነቆራ እደፃፍሽ ግልፅ ነው😏
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 3 жыл бұрын
@@tigestbeletew8544 yehako mezmur weym kedasea adelm film new selzi atrbshun
@getrekt9137
@getrekt9137 3 жыл бұрын
በጣም እውነትሺን ነው
@adanegirma4843
@adanegirma4843 3 жыл бұрын
የሚገልፅበትን ቃላት ባጣ የጊዜው ምርጥ ፍልም ነው ለማለት ተገደድኩኝ። ምርጥ ተዋንያን እና ምርጥ ደራሲ። ብዙ ፍልም አይቻለሁ ግን ኮሜንት የፃፍኩት ሁለተኛው ፍልም ይህ ነው። ለመልዕክቱ ደራሲውን ከልብ አመሰግናለሁ። ጎዳኝነት ለዘለዓለም ትኑር።
@martabogale461
@martabogale461 3 жыл бұрын
ያበደ ፊልም እዮቤ የኛ ማጣፈጫ አንተ ያለህበት ሙቪ ሁላችሁም ተዋናይወቹ አሪፍ ተውናችኋል ምርጥ ነው
@martabogale461
@martabogale461 3 жыл бұрын
@Hiwot Yonas ትወጅዋለሺ ብየ ተስፋ አደርገለሁ እኔ ወድጀዋለሁ
@hahkidbizunhe6636
@hahkidbizunhe6636 3 жыл бұрын
Dko
@hahkidbizunhe6636
@hahkidbizunhe6636 3 жыл бұрын
Dko
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እመልሣለሁ
@SamsungA-mu8eg
@SamsungA-mu8eg 3 жыл бұрын
@@martabogale461 ማስመሰትቺላቺ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
አይ እዮብ የፍቅር ሕይወት ብዙ ጊዜ ተጠይቀሃል ምንም ምላሽ አልሰጠህም አሁን በዚ ፊልም የፍቅር ሕይወት አየህው በጣም ደስ ይላል አድናቂህ ነኝ በሁሉም ቦታ 👍👍👍💕💕
@user-kt6fb6zq5r
@user-kt6fb6zq5r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😍😍😍 ብዙ ጊዜ ፊልም ላይ ፀብ ተኮል ፍቅረኛን መለያየት መከዳዳት ማጨስ ብቻ ብዙ ነገር ተነግሮ አያልቅም ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኝ አይቻለሁ ከምንም በላይ ምርጥ ፊልም
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ይችልጂ ጎበዝ ተዋናይነች
@ermitube9480
@ermitube9480 3 жыл бұрын
በትክክል በጣም ጎበዝ ናት ግን እንደሌላው አሽቃባጭ ስለሌላት ጎልታ አልወጣችም ብዙ ፊልሟን አይቼላታለው
@enbutuniftalem7560
@enbutuniftalem7560 3 жыл бұрын
Bergit dinamic actress nat
@meklityilma8822
@meklityilma8822 3 жыл бұрын
የራሷ ፊልም አላት እንዴ እስቲ ርዕሱን ንገሩኝ ልየው
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና አየሆት በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@AliAli-it6fb
@AliAli-it6fb 3 жыл бұрын
አዎ በጣም እየተዋጣላት ነዉ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ማነው ልክ እንደ እኔ የኢዮብ ድምጽ የምወደው ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ጀግና ወንድማችን በጣም ነው ትወናህን ምወድልህ
@user-dt8og2du4q
@user-dt8og2du4q 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እዮብ ምርጥ ሰው ኮነህ
@memedana8995
@memedana8995 3 жыл бұрын
ከተኮል የፀዳ ሰላም ና ፍቅር መተሳሰብ የተሞላ ፊልም
@kidisthaile3763
@kidisthaile3763 3 жыл бұрын
ፍቅር ግን እንደፍልም ቢሆን ምን አለ😭😭😭😭😭😭😭
@seidaman9602
@seidaman9602 2 жыл бұрын
Wom yegudegnet tege endi new mesewatent sinorew wow wow ejege betam asetemari new
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@seidaman9602 ❤❤❤
@hjhygggt7373
@hjhygggt7373 3 жыл бұрын
ብራድ ፊልም እደኔ ተመችቶት ያየ ካለ በላይክ ያሳየኝ
@AllinOne-tu6xm
@AllinOne-tu6xm 3 жыл бұрын
እዮብም የፍቅር ፍልም ለመስራት ደረሰ ተመስገን ነው
@amenyedib2401
@amenyedib2401 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk aydel
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI 3 жыл бұрын
እባክህን ካርታህን ቀይሮው መስረቅ ገበን እና ሓጥያት ነው:: respect my map🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@alemzlekwe5071
@alemzlekwe5071 3 жыл бұрын
እዮባ በጣም ተለውጠሀል እንዳትም የእምዮ ኢትዮጵያ ትለምልምልን ትደግልን አሚን
@user-hg6cj4dl3f
@user-hg6cj4dl3f 3 жыл бұрын
እዮባ እኮ የፍቅር ፌልም ከሚሰራ ይልቅ ኮሜዲ ቢሰራ ያምርበታል 😍 ምርጥ ፌልም ነው።
@hanan858
@hanan858 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም አሪፍ ነው ጓደኝነት ማለት ከራስ በላይ እራስን መስጠት ማለት ነው ኡፍፍፍፍፍ እኔ ግን አልታደልኩም ለጓደኝነት በሰው ሀገር እግዚአብሔር። ጓደኛዬም ሁሉ ነገሬ ስነግረው እሚሰማኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተሰቦቸ ደህና ከሆኑ።ከእግዚአብሔር በታች እነሱ ይበቁኛል እግዚአብሔር ለሁላችንም ቤተሰቦች ሰላምና ጤና ሰጥቶ እንድንገናኝ ያድርገን የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏🙏 ከእዚህ እስኪ ተማሩ በተለይ አረብ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች ጓደኝነት ማለት እንደዚህ ነው ያፈቀሩትንም መስጠት ብዙ ሴቶች ግን የሰው ኑሮ የምታፍቱ አላችሁ እሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😥😥😥😥😥
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እኔብቸኛነኝ ነይልኝ
@issuuodjjeh6880
@issuuodjjeh6880 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@hagostsegay4543
@hagostsegay4543 3 жыл бұрын
Gobz
@bezawitegigu2761
@bezawitegigu2761 3 жыл бұрын
@@user-eq4dm6qs3p hahaha
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
እዮባ የኛ ማጣፈጫ አንተ ያለህበት ሁሉ አሪፍ ነዉ።
@abcabi5381
@abcabi5381 3 жыл бұрын
ሰለ ፊሉ ብቻአ አስተያየት እምትሰጡ እጃችሁ ይባረክ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Amen
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 3 жыл бұрын
😂😂😂
@tigistabeje8449
@tigistabeje8449 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ የናንተን ኮመንት አንብቤ ነዉ ሁሌም ፊልም የማየዉ፡፡
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
ራኪን ሆና የምትተውነው ፊልሟ ሁሉ ምርጥ ነው በጣም ይመቻል ሌሎቻችሁም አሬፍ ነው በርቱ
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 3 жыл бұрын
I'm From eritrea, but i wish ethiopian People's Selam 👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾✅ Selam Selam Selam Selam Selam Le ethiopian People's!!!!! Ethiopian's eritrean's 👉🏾wedefit 👈🏾👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 3 жыл бұрын
ቀልዋጭ😤
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
@@nebihabsha9243 I’m die 😂
@khaludi_razaz7045
@khaludi_razaz7045 3 жыл бұрын
10q bro
@hayubintbaba6590
@hayubintbaba6590 3 жыл бұрын
ኣጋዜን ሃማሴን ህግደፍ ኣራዊት። 😊
@titatube6149
@titatube6149 3 жыл бұрын
Thank you brother🙏🇪🇹 ❤ 🇪🇷 😊
@kebrealmeysamsung9772
@kebrealmeysamsung9772 3 жыл бұрын
እዮቤ ስወድህ ያልታሰበው ልጅ ከሚለው ትውናህ ጀምሬ ሁሉን አተ ያለህባቸውን ፊልሞችበሙሉ ልክ እደግርሳት በጉጉት ነው እምከታተለው ብርታልን
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 3 жыл бұрын
I Love you ethiopian Movie 👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾
@steayyemikiyaellij3147
@steayyemikiyaellij3147 3 жыл бұрын
❤❤😘😘👈
@user-dy9qw1db7b
@user-dy9qw1db7b 3 жыл бұрын
እዮብዬ የኡነት እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
@kemzenshyasin2358
@kemzenshyasin2358 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ comment iyanebebe film yemaye plz 🙏ine belugn belike... እዩብ ስላለበት ብቻ ነው ይሄን ፊልም የማየው😘😘😘😘
@mahi1616
@mahi1616 3 жыл бұрын
እኔ
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
Me too
@conevome6801
@conevome6801 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን መልካም ጓደኛ ለዘልአለም ይኑር እየውየ በጣም አደገ ሁልየ ሉዩ ነው
@hamu143
@hamu143 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ማማዬ
@totitshow795
@totitshow795 3 жыл бұрын
ጓደኛ ማለት እየሞተ የሚያኖር በፈጣሪ በታች ለጓደኛው እስትንፋስ ማለት ነው ደስ ይላል
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
ረዲ& እዮባ 😍😘😘 ምርጥ ፊልም ነው ሁላችውም በደንብ ሰርታችውታል ።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ወልደን እንሳምብሽ ዘርተን እንቃምብሽ ክፉሽን ያርቅልን
@user-vj9ip3up7y
@user-vj9ip3up7y 3 жыл бұрын
ጫት ባልሆነ ለመዝራት ያሰብሽው kkkkkkkkk ወልደን በሚለው አሜን እስማማለው
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 жыл бұрын
Amen
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@abrhamassefa8820
@abrhamassefa8820 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። እዮብ ትንሹ ምርጥ ነው ገና ብዙህጠብቃለን ካንተ በርታ
@user-lj1ne6im3v
@user-lj1ne6im3v 3 жыл бұрын
እዩቤ ስለፍቅር ለማይገባቸው አስተምራቸው በጣም ነው የወደድኩልኽ አቦ ሰላምህን ብዝት ይበልልኝ
@user-iy7js3gb7x
@user-iy7js3gb7x 3 жыл бұрын
ኧረ ማርያምን የሃረር ልጅ ጨበሬዉ ተዋቶልሃል!👌 እዮቤ አፍቃሪ ሆኖ የመስሪያ ጊዜዉ ደረሰ😊
@foziyamehdi168
@foziyamehdi168 3 жыл бұрын
1 gna nw liju tibeb teritawalech
@getrekt9137
@getrekt9137 3 жыл бұрын
እዬቤ የኔ ጀግና መሥቀልህ ያምራል እመቤቴ ትጠብቅህ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
እዮብ የፍቅር ሰው የልጅ አዋቂ ልባም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት የእዮብ አድናቂ የት ናቹ 👍👍👍💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ከዚ ወረርሽኝ በሽታ ይጠብቀን አሚን 👍👍👍
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
አተ ትንሽ ልጅ ውልም በኔ ልብ ትልቅ ነክ እዮቤ እደግ እዳትቀየር እዮቤ አስተሳሰብ እግዝአብሔር ይጠብቅልክ 💚💚💛💛❤️❤️😘😘😘😘
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
የምንጊዜም ምርጦች ሁላችሁንም ውድድ እዪባዪ 💓 ምርጥ ፊልም ነው
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
እዮባ እኮ አንደኛ ነክ በቃ ሁላችሁም ትችላላችሁ ዋውውው
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
አርፍጄ ነዉ ያየዉት በጣም ደስ የምል ፍልም ነወ ትምህርት አለል ስለሆኔ በርቱ
@alexmadamo5414
@alexmadamo5414 3 жыл бұрын
ስራዉን በጣም ወድጄዋለሁ ደስ የምል ስራ ነው በርቱ🤞🙏
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 3 жыл бұрын
ውይ ፍቅር በፊልም ባይሆን በጣም ደስ ይል ነበር።
@user-db5uh9ux5s
@user-db5uh9ux5s 3 жыл бұрын
በትክክክል
@bezawitegigu2761
@bezawitegigu2761 3 жыл бұрын
Eko
@hanahalel5473
@hanahalel5473 3 жыл бұрын
በገሀዱም አለ እኔ ተጠቃሚ ነኝ መስጠት መቀበል 🥰🥰😘ትግስት ካለ ሁሉ ይሳካል ማማዬ እንዲህ ብለሽ አታስቢ እሺ የእኔ እናት💞💞😍
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እመልሣለሁ
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 жыл бұрын
ጓደኝነት ማለት ይሄ ነው ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ፊልም እዮባ ስወድክ እኮ
@nabekterefe3667
@nabekterefe3667 3 жыл бұрын
ere laash bizuu film aayichaallew...... ehee gin baxaam aastamaareny ,dassim aaleny, tabaarakuu ,GUDDAA GALATOOMAA.
@abditilmo
@abditilmo 3 жыл бұрын
አንደኛ በጣም ምርጥ ጎበዞች በዚሁ ቀጥሉ ከፍ እያረጋችሁት::👏👏👏👏👏👏
@user-pd9xg9yx4u
@user-pd9xg9yx4u 3 жыл бұрын
ይምራል በጣም
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እዬብዬ የኔ መልካም እመቤቴ ትጠብቅ ሁላችሁም ያምራል
@sobrsobr3999
@sobrsobr3999 3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት የሚያፈቅሩትን ሰው ደስታ ማየት እጂ የራስ ብቻ ማድረግ አይደለም ለሚወዱት ምርጫ መስጠት
@user-fn9pu4re7b
@user-fn9pu4re7b 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ የለለ ይመስጣል እቦይመቻችሁ።
@user-en2re2kq5x
@user-en2re2kq5x 3 жыл бұрын
እረድና የተሞላበት ፊልም አንጃግራንጃ የሌለበት ፈጣሪይ ለሁላችንም መተሣሠብና መፈቃቀር ይስጠን
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ እዮባ ምርጥ ልጅ
@user-uw1nt1rl8j
@user-uw1nt1rl8j 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ፊልም
@asamenanteneh5677
@asamenanteneh5677 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen, Thanks for this movie producer
@tesfalemtekle2894
@tesfalemtekle2894 3 жыл бұрын
Won wonderful! Well done! I appreciate all the actors.
@Yusufking12
@Yusufking12 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንተሰ የምታነቡ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰
@user-qc2kp2zz6n
@user-qc2kp2zz6n 3 жыл бұрын
Amen
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 3 жыл бұрын
አሜንንን (3)
@user-wy6to1ff7b
@user-wy6to1ff7b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
አሜን
@lailalaila732
@lailalaila732 3 жыл бұрын
አሜን
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት አለው እናመሰግን አለን እዮብ ትችላለህ የኛ እቁ
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትወና እዮቢ ቀጥልበት ይመቻችሁ
@nejatseid2820
@nejatseid2820 3 жыл бұрын
የእዮባ ትወና የስደነቀው እጅ የውጠ🙋‍♂️
@samera271
@samera271 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆጆነዉ እዩቤ አስተዋይሰዉ ዉድድድ😍😏😏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ጓደኛነት እንዲህ ነው
@noornoor3552
@noornoor3552 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዮባ ቀጥሉበት
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
ጏደኛ ከአምላክ ስጦታ ነው 💕 ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ💪🏽
@marituasfaw921
@marituasfaw921 3 жыл бұрын
ወይ እዮቤ በጣም ገራሚ ልጅ እኮነህ የትንሸ ታላቅ ነህ ቀጥልበት
@obaidobaid850
@obaidobaid850 3 жыл бұрын
በጣምደስየሚልትወና አስተማሪይነዉ
@user-td7xh5tf7n
@user-td7xh5tf7n 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ተመስጦያየው ደስ እሚል ፊልም ነው ተማርኩበት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ምናለ ያፈቀሩትን ሰው የራሰ እንደማረገ የሚያሠደሰት ነገረ የለም👍 እኔ ግን እወነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@الحمدلله على كلي حال እሸ
@abdilbarnasro7324
@abdilbarnasro7324 3 жыл бұрын
የኡነት ተማስጬ ከማየቴ የተነሰ በማሃል መስተዋቂየው የነድደኝነበር ደስየሚልነው እስቲ እንደኔ ደስየለው
@emdethafisha7358
@emdethafisha7358 3 жыл бұрын
ዋው.በእውነት.ምርጥ.የፊልም.ነው.እዮቤ.ስውድህ..በርታ.እሽ
@berhanealemayu5880
@berhanealemayu5880 3 жыл бұрын
Wow!is Amazing ❤❤
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 3 жыл бұрын
ለሴት ልጅ ከሚገባት በላይ እና ከምንችለው በላይ ማረግ ያለብን ነገርን ሳንሰስት መስጠት አለብን ግን ደሞ በጣም መልካም በሆንክላት መጠን ለፍቅር ያሰብናትን ሴት ፍቅራችንን መግለፅ አለብን ግዜው ሳይረፍድ ,ካለዚያማ እንደ ወንድም,እንደ አባት ነው የማይክ ነው የምትለው እና ፊልሙ ለክፉ አይሰጥም💚💛❤
@etuamilku797
@etuamilku797 3 жыл бұрын
ፍቅር ❤️ ሰላም 🕊 አዲነት 👨‍👩‍👧‍👦 ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gp2ns7oo8m
@user-gp2ns7oo8m 3 жыл бұрын
በትክክል መዘገያትም መፊጠንም ዎገ ያሲከፊለል🌷
@alulaalula9344
@alulaalula9344 2 жыл бұрын
ሚገርም ስራ thanks 🙏
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ወይኔ እዮባ ፍቅር የሆክ ልጅ ፍቅር ማለት ከራስ በላይ ለሚወዱት ሠዉ ሲደሰት ማየት ነዉ እዉነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም እዉነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን
@Hayat-yb8tf
@Hayat-yb8tf 3 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ፊልምነው
@kedirtube9915
@kedirtube9915 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ይመቻችሁ ፈላው ድንቅ ነህ እኮ
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 3 жыл бұрын
እዮብ ዋዉ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 3 жыл бұрын
ዋውውው የምር ምርጥ ፊልም ወላሂ ተመችሎኛል ያላያችሁት እዩት
@mariyammohammad5004
@mariyammohammad5004 3 жыл бұрын
እኔ በለቅሶ ጨረስኩት ራሴን ሳስብ እኔም ስቃይ ዉስጥ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ማያገኙትን ከመዉደድ አላህ ይጠብቀን
@bilallawell372
@bilallawell372 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ አስታማሪ ፈልም ናው ደስ እየለኝ ናው
@user-hs9bf4yp7b
@user-hs9bf4yp7b 3 жыл бұрын
ለመጀመሬያ ግዜ ሳየውደጋግም ባርች አድናቂህ ነኝ ቀጥሉበት
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ወድጄዋለው ቆንጆ ፊልም ነው
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
ቀፅሉሉ እዮባ ብጣዕሚ ፅብቅ 😘
@hahkidbizunhe6636
@hahkidbizunhe6636 3 жыл бұрын
Th nkooatut
@hayata6678
@hayata6678 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@ios2417
@ios2417 3 жыл бұрын
ዋውምረጥመሳጭፊልም
@qwqw2298
@qwqw2298 3 жыл бұрын
ኣየ የኔ ኣዳም የት ትሆን እስኪ ፈጣሪ እስኪ ፈቅድ ልጠብቅህ
@asratdanielderilo4028
@asratdanielderilo4028 3 жыл бұрын
Indet nesh
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው 👌❤ የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አርጉኝ በእናታችሁ🙄❤
@honaylovemaru2731
@honaylovemaru2731 3 жыл бұрын
ወይ አችልጅ በጣም ነው ምወድሽ ቲክቶክ ላይ ባለው ስርአትሽ በቃ እወድሻለሁ እህቴ 💕💕
@tigesttigest7300
@tigesttigest7300 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-wb9gs8yx8y
@user-wb9gs8yx8y 3 жыл бұрын
ከፊልሙ የእዮብን ማህተብ ነው ያየሁት በርቱ አስተማሪ ነው እዮባ ከነማህተብህ ውብ ነህ ወድሜ ወድ ልጅ ከነመህተቡ ሳይ ደስስስ ይለኛን
@user-rw8lu5po4y
@user-rw8lu5po4y 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ሁላችንም እግዚአብሔር በኛላይ አደሮ ሊሰራ የፈለገውን ብናስተወል ጥሩ ነበር
@ssdd9965
@ssdd9965 3 жыл бұрын
Waww des yemil
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@ssdd9965 meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
💙💙💙
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 23 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 22 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 43 МЛН
ለፍቅር ሙሉ ፊልም LeFiker full Ethiopian movie 2021
1:28:32
Addis Films
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
1:47:47
ቀስቴ ሙሉ ፊልም Keste full Ethiopian movie 2022
1:41:52
ዝናዬ - new ethiopian full movie 2022 Zinaye | new ethiopian movie ዝናዬ 2022
1:35:00
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
GET DIRTY ON ONE’S CARDBOARD POTATO CHIPS!#asmr
0:28
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 14 МЛН
Неудачный День 😱🔥
0:54
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 4,3 МЛН
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 3,1 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,2 МЛН