ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።

  Рет қаралды 1,996

Zelalem Mengistu

Zelalem Mengistu

11 ай бұрын

ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።
An Interview with Dr. Desta Langena.

Пікірлер: 13
@user-eb6mn8tw6k
@user-eb6mn8tw6k 8 күн бұрын
Dr desta E/R zemenhn yibark
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 6 ай бұрын
Doctor ተባረክ እኔንም የወንጌል ሸክም አስተምረኸኛል ለሺዎች ጌታን መሰክሬአለሁ ካንተ ሀይለኛ የጸሎት ህይወትን ተምሬአለው
@gezahegngessesse5112
@gezahegngessesse5112 11 ай бұрын
አሜን ወንጌል ይሰበካል!!🔥🔥🔥 ለእግዚአብሔር የስራ ጊዜ ነው፡፡ ምስክርነቱ፥ ለብዙዎች እንዲደርስ ስላረጋችሁ፣ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏
@eyasugensa
@eyasugensa 2 ай бұрын
ጋሽ ዘላለም በምትሰጠው ሀሳብ በከፊል የማልስማማበት ቢኖርም አቀራረብህን አደንቃለሁ ።ዶክተር ደስታ ሁልጊዜ የፀሎት ጉልበቴ ሲደክም ያንተን የፀሎት ንቅናቄ የሚለውን መፅሐፍ ሳነብ ወይም ጥቂት ቢሆኑም KZfaq ላይ ያሉትን ትምህርቶች ስሰማ እንደገና ወደ ፀሎት ለመሔድ ሀይል አገኛለሁ ።ተባረክ።
@thegospelofjesusfortheworl6536
@thegospelofjesusfortheworl6536 5 ай бұрын
ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ሕይወትህን ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ። በጣም ደስ ብሎኛል ተጠቅሜለው። ዶ/ር ገና ገና እንጠቀምብሃለን ተቀድቶ ተሰምቶ የማያልቅ ጸጋ በውስጥህ አለ። የሚጸልይ ሰው ሲያወራ ልብን ይገዛል።
@sebayohannes
@sebayohannes 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርታዊ ቃላ ምልልስ ነው ተባረኩ ❤❤
@user-ok7ht6ph1d
@user-ok7ht6ph1d 10 ай бұрын
ድንቅ ሰው የሆን ዶ/ር ደሰታ የወንጌል አርበኛ ❤
@yisakorasefa1188
@yisakorasefa1188 10 ай бұрын
ጋሼ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ !! እኔም በዘመኔ እግዚአብሔርን አገልግሎ ማለፍ ምኞቴና መሻቴ ነው ።
@dosl5850
@dosl5850 11 ай бұрын
Wow, Dr. Desta. Im realy glad to see you here. You was my physics teacher in Durame High School. And I have been served the word of God a lot of times from your heart and mind that of the spiritually powerfull preaching as well. I know you are really devoted, humbled, strong worker of the Gosple, and many more. I have a lot of memories and even you're one of my life mentoree, esp in 1990-94 E.C. God is always in the right and never the end (entire) time quintessential. Words can't expresses Him. I love you brother in Jesus, Dr. Desta. From your brother Desta(ሞክሼ) ❤❤❤❤
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 11 ай бұрын
When we 🙏 God works ,when we don't 🙏 we work . ❤
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 25 күн бұрын
Please Dr.Desta silk.lakilign
@charawaktola
@charawaktola 11 ай бұрын
Geta ybarkot! Berso agelglot enbarekalen tebareku
@charawaktola
@charawaktola 11 ай бұрын
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Dr Desta Langena - EECMN  October 09 - 2022
56:43
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 2,3 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН