No video

📢 አፍቃሪው ስጦታ ላከችለት

  Рет қаралды 61,001

Efrem_Tube

Efrem_Tube

Күн бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬

Пікірлер: 398
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 10 ай бұрын
ዊና የራስህ ነው ወይ
@maryelove7751
@maryelove7751 10 ай бұрын
እንዴ ዊና መልካም ሰዉ ቻናል ከፈትክ እንዴ😍 አንተንማ ሰብስክራይብ ካላደረኩ ማን ላደርግ
@Nabeese
@Nabeese 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
ይገባሀል ዊሀዬ የኔ መልካም
@Suye444
@Suye444 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@marketube391
@marketube391 10 ай бұрын
የሰራህው ግፍ ግን እንዳስለቀስከኝ😌😌
@quite701
@quite701 10 ай бұрын
ይግባሃል ማርክ😂 ቻለው
@user-us4zr3fq6o
@user-us4zr3fq6o 10 ай бұрын
Merk😂😂😂😂
@BhelHee
@BhelHee 10 ай бұрын
ዊና መቶላቹዋ ያስሀል
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ማርኮ ኢየሱስ ይባርክህ የኔ ትሁነት ወንድም❤❤❤
@iui44i22
@iui44i22 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@media508
@media508 10 ай бұрын
ይገባካል አንተ ምርጥ ልጅ ነክ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
ዋው... ከምንም በላይ... ከምንም በላይ... መልካም ስጦታ.. ዊና ይገባሀል.. የስጦታዎች ስጦታ... ለሄ መልካምነት.. ምቹ ትራስ ነው 👏👏👏🙌🏻🔥🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ ለስጭዋ እመቤቴ... አብዝታ ትስጣት ❤️
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 7 ай бұрын
በእዉነት በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰዉ ነሽ ማርቲየ የክርስቶስ ፍቅር የገባሽ ነሽ ከስጦታወች በላይ ነዉ ማርያምን መድኃኔዓለም ያክብርሽ የሚገልጸዉ ራሱ ስዕላ ድህኖዉ ክርስቶስ እኛን በመዉደዱ እና በማፍቀሩ መስቀል ተሸክሞ መገላታቱን ነዉ ። አንችም ምናልባት ዊናን እንደዚህ አፍቅረሽዉ ወደሽዉ እየተገላታሽ እንደሆነ ነዉ ። ዊናየ ተገባህና ከተረዳህ ማለት ነዉ እኔ እንደዛ ነዉ የተረዳሁ ይሄን ስዕላ ድህኖ ሳይ የምር በተረፈ የልብሽን መሻት መድኃኔዓለም ይፈጽምልሽ የኔ እናት ፍቅር የገባሽ ነሽ ።❤🥰ፍቅር ማለት ደግሞ ራሱ ክርስቶስ ነዉ ።❤️
@media508
@media508 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስጦታ ለ ወጣት ልጆች የሚሆን ስጦታ❤🙏
@mqidyitub
@mqidyitub 10 ай бұрын
በስመአብ ትልቅ ስጦታ ነው ማርያምን እንባ ተናነቀኝ😢 ይገባሀል ወንድም አለም🎉🎉
@user-cx5dg4yj6i
@user-cx5dg4yj6i 10 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምር ስጦታ ነው ልባም ነሽ የእውነት ከዚህ በላይ ስጦታ የለም የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ምሻት ይሙላልሽ እህቴዋ 😍😍😍❤
@Betiye
@Betiye 10 ай бұрын
አሜን
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 26 күн бұрын
ኤፍ እኮ ደስ እሚለኝ በምክንያት ነው በቃ እያሳቀ ነው ደስታንም ሀዘንንም የሚጋራው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉
@user-lr9kl2us2g
@user-lr9kl2us2g 10 ай бұрын
የኤፋን ስልክ የሚያቅ ንገሩኝ ለእንዲ አይነትም ወንድም ሽልማት ይገባዋል እኔም እልክለታለው❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 10 ай бұрын
ከለምለም ወይም ከነፂ ተቀበይ
@zinet4736
@zinet4736 10 ай бұрын
ተባበሯት
@SamiraAhmado
@SamiraAhmado 3 ай бұрын
ለእኔም
@user-mo7ye5br5y
@user-mo7ye5br5y 3 ай бұрын
እኔም
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq 10 ай бұрын
ዊና እኛም በጣም ነው የምንወድህ የኔ አንዴኛ❤
@almaze214
@almaze214 10 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ የምር ከእምነትህ ከሰዉ አክባሪነትህ በቃ ሁሉን አድሎሀል❤አንተም ተጠቅመህበታል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢በጣም ደስስስ ይላል በኣለም ላይ አምንም በላይ ስጦታ እግዝአብሔር ኣምላኬ ሆይ ያንተ ስላረከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 10 ай бұрын
ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ ዋውውውው ዊናዬ ይህን ትሁት ልብህን አጥብቀህ እንድትይዝ ነው የመልካም ልብ ባለቤቱን መድሀኒታችንን የሰጠችህ ልባም ሴት ናት
@fastfast4996
@fastfast4996 10 ай бұрын
በእውነት መልካም ሠው ነው እውነት❤❤❤❤ አላህ ይጨምርልኽ
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 10 ай бұрын
እኛ ጉራጌዎች ፈገግታችን ብቻ በቂ ነዉስ😅😅😅😅❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
እውነት ነው የፍቅር ሰው ነን ኢየሱስ በያለንበት ይባርከን ሀገሬ በብዙ ትባረክ❤❤❤❤
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 10 ай бұрын
እኛም አማራውች❤❤ሆ
@BhelHee
@BhelHee 10 ай бұрын
ጉራጌ አይደለውም ያልቪው ነገር 1000 እስማማለው
@betibeti5306
@betibeti5306 10 ай бұрын
ጉራጌ አደለም ቀስ
@BhelHee
@BhelHee 10 ай бұрын
@@betibeti5306 kkkkkታድያ ጉራጌ ካልሆነ ምንድነው ያውንጉስ ይሁን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 10 ай бұрын
ከስጦታወች ሁሉ የሚበለጥ ስጦት ዊና እንኳን ደስ አለህ
@user-ne8wm4jm7g
@user-ne8wm4jm7g 10 ай бұрын
ለምንድን ነው በሱ አካውንት የማትለቁት በራስህ አካውንት እንጠብቃለን ዊናየ የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 10 ай бұрын
ዋው ከሁሉም በላይከፍ ያለ ስጦታ ነው ዊና ይገባሀል የምር ምርጥ ወንድም ጓከኛ ነህ❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 10 ай бұрын
ዉናዬ ይገባሀን የዘመናችን ሀቀኛ ምርጥሰዉ❤❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
ዛሬ ገና አተን የሚመጥን ሠጦታ ተሠጠህ ትለይ አለህ አተ ❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 10 ай бұрын
ይገበል ለመልካም ሰው የኔ አስታዋይ ነክ ዊንዬ❤❤🎉🎉
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 10 ай бұрын
ዋው ለምርጥ ሰው ምርጥ ስጦታ ነው ዊና ይገባካል ፍቅራቹ ደስ ነው የሚለው ኤፍሬም ደሞ አጎቴን ነው የምትመስለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት የኢየሱስ ፍቅር የገባት ሰው ናት ትባረክ❤❤ ዊና አንተ መልካም ትሁት ቅን መልካም ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 10 ай бұрын
እየሱስ ወይም ኢሳ አሊህ እሰላም መልክተኛነው ነብይ ነው ጌታ አይዴለም የአላህ ባሪያ ነው እዴዳው ፉጡር ነው በጨፉን ገምትገዙ አብቡ ማበብ ይጠቅማል
@adanechsiyum694
@adanechsiyum694 10 ай бұрын
አረ ባክሽ እየሱስ የኣላ ባሪያ ነዉ ያልሽዉ አላ ሲጀመር ምንድነዉ?
@djheih3100
@djheih3100 10 ай бұрын
​@@LubabaSaeed-ph6ndምን አገባሽ የእርጎ ዝምብ አንች አደለሽም እንዴ አላይ የምታመልክ ማሃመድ ሙሸታም ባመጣልሽ መፃፍ አረፈሽ ተቀመጭ ስጀመር አንድ ሰዉ የፈለገዉ ብያመልክ ምን አገባሽ ደነዝ 😂😂😂
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 10 ай бұрын
አንተኮ ምርጥ ልጅነህ ስወድህ❤❤❤❤❤❤
@adanishdhanhani7160
@adanishdhanhani7160 10 ай бұрын
ይገባሀል መልካም ልጅ ነህ
@danatomso6651
@danatomso6651 10 ай бұрын
ኤፌዬ ለዚህ ልጅ ዩቱብ ይከፈትላት የእግዚአብሔር ፍቅር ያሌ ልጅ ነው❤❤
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 10 ай бұрын
ተከፈተለት እኮ
@user-pu7xy4nq6v
@user-pu7xy4nq6v 4 ай бұрын
Ale tekefituwali
@sebletmene8539
@sebletmene8539 10 ай бұрын
ይሆናል ብዬ ያልጠበኮት ምርጥ ስጦታ ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
ዊና ታድለህ ዋው ከስጦታ በላይ ስጦታ ቸሩ መድሃኒያለም አባታችን ይጠብቅሽ እህታችን🙏💖💖💖
@kakajqj1215
@kakajqj1215 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስጦታ ነው
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 10 ай бұрын
ዋውውውው ዊናዬ ይገባሀል አንተ መልካም ሠው ነክ
@Betsi1292
@Betsi1292 10 ай бұрын
ዊናዬ የገባካል የኔ ምርጥዬ ሰው❤❤❤
@birucke
@birucke 10 ай бұрын
ከስጦታዎቹ ሁሉ ትልቅ ስጦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 ай бұрын
ላውናይ ይጋባዋል ጌታን የልጅ አውቅ ነው ❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
የሚገርም ስጦታ❤❤❤❤
@user-gj1ey6su6e
@user-gj1ey6su6e 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሱጦታ ነው ስእል አድኖ ሱጦታ ትልቅ ሱጦታ ነው❤❤❤
@user-xj1pe5xr4r
@user-xj1pe5xr4r 10 ай бұрын
ልጅ ምዎደድ ንው ጌታን ፍቅራኛ ታድል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wy8cf9xs1z
@user-wy8cf9xs1z 10 ай бұрын
Desss silko liju yemir yigebehal degimo mirit wendim ❤❤❤😢❤❤❤hulachum arifnachu fetar ayileyachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 10 ай бұрын
ይገባሀል ምርጥ ልጅ ነህ
@user-ms3hc8bk5v
@user-ms3hc8bk5v Ай бұрын
በሰመአብ እዴት ደስ ይላል በፈጣሪ ስም🙏🙏🙏😘😘
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 10 ай бұрын
ዊናዬዬዬ እንኳን ደስ አለክ ዊና ደስ ያሚል ልጅ ነው
@WgzssWrfdds
@WgzssWrfdds Ай бұрын
ትለያለች የምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 10 ай бұрын
ሰላም እደናችሁ ስታምሩ❤❤ እኳደስያህ ወድሜ ለመገናኘት ያብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አለክ ዊናዬ
@nfreek5276
@nfreek5276 10 ай бұрын
Wawww 😭 የኔ. ልብ ጎይታ. ቃላት. የለም 🙏🙏🙏
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
❤🎉ዊና ስሙ ራሱ ደስስ ይላል ደሞ የዋህ ነው❤🎉
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 10 ай бұрын
ዊና የኢትዮጵያ ቅል ልብ ካላቸው ሰዎች ውሰጥ ነዉ ይገባዋል
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 10 ай бұрын
ዊና ይገባሀል ወድማችን ❤❤
@emu6470
@emu6470 10 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ከምር ግን ምን ዋጋ አለው🤣😜
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
ልዩ ስጦታ ❤❤ዊናዬ የኔ መልካም ይገባሃል
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c Ай бұрын
ዊን የኔ ምልካም ውድም ኤፍ የኔ ሰው❤❤❤❤❤
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 4 ай бұрын
ዊና ይገባሀል❤❤❤
@hayath8505
@hayath8505 10 ай бұрын
ዋው ትልቅ ስጦታ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 7 ай бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ስጦታ ❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Ай бұрын
ልዩ ስጦታ💐💒❤
@teba1226
@teba1226 10 ай бұрын
እኔግን ባስቁብኝ ስእሉአልገባኝም
@user-vg6ho9os2e
@user-vg6ho9os2e 10 ай бұрын
የመድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተሸክሞ የሚያሳይ ስእል ኣድኖ ነዉ
@user-ho7qw7jj2i
@user-ho7qw7jj2i 10 ай бұрын
Wow yegebakal bro feter yetebiki❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 10 ай бұрын
ምርጥ ስጦታ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-we5qs1yb3c
@user-we5qs1yb3c 6 ай бұрын
ኤፍ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 10 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ይገበዋል ዊነ
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 4 ай бұрын
ይገባዋን ዊናየ በረታልን የኔጀግኖች እወዳችሇለሁ❤❤❤❤❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 10 ай бұрын
አግኛትና አውራት በናትኸ ዊናዬ ቆንጆ ቤተሰቦች ናቹ ❤
@user-mt8zf3wy8d
@user-mt8zf3wy8d 6 ай бұрын
ዋዉ ትልቅ ሥጦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 10 ай бұрын
ተባረኩ ይገባሀል መልካም ልጅ ነክ
@user-cj9nj5lt1f
@user-cj9nj5lt1f Ай бұрын
ዊናዬ የኔ መልክም❤❤❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 10 ай бұрын
ማኛወቸ እኮ ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤
@user-wr7fb1ey9w
@user-wr7fb1ey9w 5 ай бұрын
ዊና ምሪጥ ሰው ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 10 ай бұрын
ዋው ፈጣሪ ይመሥገን ያምራል ደሥላል ውና ጎበዝ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 10 ай бұрын
ምንድነው ስጦታው አልገባኝም
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድህ ማለት በወንድምነት
@titititi6005
@titititi6005 10 ай бұрын
በለላም በሆነ ችግር የለም😂😂😂😂
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 ай бұрын
ወንድም:በራስአካውት:አትመጣም:ጎበዝ ነህ:ባዴእምትፈምስ:የታወቀነው
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 10 ай бұрын
አንደኛ❤❤❤
@user-kk5pg6bx2c
@user-kk5pg6bx2c 10 ай бұрын
ይገባሀል አንተ ምርጥ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤
@Amina-r8t
@Amina-r8t 29 күн бұрын
woww👍
@danatomso6651
@danatomso6651 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወወወ ተባረክ አመሰግናለሁ
@user-lx6vd2iz2h
@user-lx6vd2iz2h 7 ай бұрын
ይገባዋን🥰አተም ምርጥልይነህ ኤፍዬ❤❤❤
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 10 ай бұрын
Woww telk setota new be awent ane seal adnow sikeft alekskungi 😢 betam asteway nech hana ahtachen kerstos yelbeshen meshat yefxemlesh 🙏 ❤❤ anem andachi ayteskayehu new ayezosh ahte❤
@user-se3zx8fc6lulu
@user-se3zx8fc6lulu 10 ай бұрын
ዋዉዉ ይገባካል አንተ ምርጥ ልጅ ነክ🎉🎉
@umomar4384
@umomar4384 10 ай бұрын
ይገባሀል የሰው ልክ👌🥰
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y 10 ай бұрын
ወልካም ምንድነው ነገሩ እስክ ክፍት በእናታችው❤😂😂😂
@user-me4ux5jk2g
@user-me4ux5jk2g 10 ай бұрын
ዋውደስይላን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Rute-m2q
@Rute-m2q 15 күн бұрын
Wina betam srat yalew lij new
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 6 ай бұрын
ይገበወል የሚሪ ምሪጥ ልኝ ነዉ ወንዲሜ ቢሆን ቢዬ ተመኛዉ በጠሚ ጎበዚ ዉንዲሚ ነዉ ለሄሉ
@saraj4873
@saraj4873 10 ай бұрын
ዊናዬ ይገባሀል የኔ ልዩ❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 10 ай бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ስጦታ❤❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ልባ እንደተስበር ይቅር
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 4 ай бұрын
ምንድነው ነገሩ እንጨት ነው😂😂😂😂😂
@workitye539
@workitye539 10 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ፈጣረ ይስጥሽ እታችን❤❤❤❤❤
@user-lz6vg3js5g
@user-lz6vg3js5g 10 ай бұрын
ውይ በጌታ ደስስስ ሲል🙏🤲🤲😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤
@user-xd6zx4ro3f
@user-xd6zx4ro3f 5 ай бұрын
በእውነት መልካም ሰው
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
እራሱ ኤፍሬም ስጦታ ይገባዋል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ደግሞ ደምሩኝ
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 ай бұрын
ተመስጌን አምላኬ 💚💚👏👏👏
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
❤ዋዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-ri8tk3mj2s
@user-ri8tk3mj2s 3 ай бұрын
Yene fagataye winaye nurilini❤❤❤❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 10 ай бұрын
Wawww betam yamirali egizabihar lesechiwechi yisti wina yitebikih yedigil liji❤❤❤
@user-kq8mw1iz5n
@user-kq8mw1iz5n 10 ай бұрын
ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
ሠላማችሁ ብዝት።ይበል ወንድም
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 7 ай бұрын
ውይናዬ ትልያለህኮ ወንድሜዋ❤❤❤❤❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 10 ай бұрын
ኤፍሬም ቲወራ የኔ መሽኮርመም ምንይሉታል
@user-bw3uj3px2f
@user-bw3uj3px2f 5 ай бұрын
የኔልዪዊናየይገባሀንየኔመልካም❤❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘❤❤
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 84 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 286 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
📢 ወንድማችን ሊመረቅ ነዉ
15:55
Efrem_Tube
Рет қаралды 66 М.
💦የዊና እና የብሩክ ስጦታ
24:06
Wina ዊና
Рет қаралды 87 М.
ብሩክ ተጠለፈ🥰
8:03
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 160 М.
📢 የኔ እናት ደነገጠች #ስጦታ
13:33
Efrem_Tube
Рет қаралды 61 М.
💫ናኒ ሆቴል ላይ ብር ሳትይዝ ሄዳ ተያዘች 😱
28:11
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 371 М.
ወይ እኔ ወይ እሷን ምረጥ😱
16:28
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 108 М.
💦 ቃል በገባነው መሰረት ለሀሰን ስጦታ
10:30
🛑ለጥያቄሆቻችሁ መልስ ሰጠን
16:43
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 62 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН