ቄራዎች ዛሬ በሳቅ ይገሉናል - ሄኖክም በጣም አስቂኝ ገጠመኝ አለው - ወይኒ ሾው | ክፍል 2 Weyni Show ep 2

  Рет қаралды 149,391

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

ቄራዎች ዛሬ በሳቅ ይገሉናል - ሄኖክም በጣም አስቂኝ ገጠመኝ አለው - ወይኒ ሾው | ክፍል 2
ማስታወሻ ይህ ፕሮግራም ከኮሮና በፊት የተቀረፀ ነው
#ወይኒሾው #weynishow #ቄራ #ethiopianfunnyjokes
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 229
@habibhabib-px9wx
@habibhabib-px9wx 4 жыл бұрын
እረ በናትሽ ምችት ነው ያልሽኝ
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
ወይኔ የሸገር ልጆች ናፍቀውኝ ነበር ያውም በእንደዚህ በሳቅ በደስታ 😘😘😘😘
@tilahunyeselamlig9716
@tilahunyeselamlig9716 4 жыл бұрын
አሪፍ ሾው ነው ወይኗ የሽሮ ሜዳዋ ጭዌ ግን 💯 👌
@ermiaskuku743
@ermiaskuku743 3 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ስቀን አናውቅም ነበር እድሜ ለወይኒ እንደዚሁም ለሽገር ልጆች
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 4 жыл бұрын
አንድ አንፖል አንጠልጥለክ ፋፍሬካ እንዳለው ስዉ መብራት ጠፋ ትላለክ 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅🤣🤣ወይ የቄራ ልጆች ደስ የሚል ቆይታ ነበር 👍
@henoktekle4478
@henoktekle4478 4 жыл бұрын
ከመውደድ በላይ ነው ፕሮግራምሽ የወደድኩልሽ። የባለፈው የ ኳስ ሜዳ ልጆች part 2 ኢንፈልግ ኣለን ኣልጥግብናቸውም። & tnx ቄራዎቹ
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ከኮሮና በፊት ነው በይን ቄራ ያራዶች መፍለቂያ አምላኬ ይሄንን ነገር መልስልን ስታምሩ ውድድድ እናመሰግናለን አርቶች
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
በአሊተና ግዜ ነወረ አየገርምም
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮ ግራም ነው በየ በነካ እጂሽ ።የልደትየ ልጆችንም አቅርቢልን በተርፈ ይመቻችሁ
@ateklettekle9727
@ateklettekle9727 4 жыл бұрын
ካገሬ ከወጣሁ እንዲህ ከልቤ ስቄ አላውቅም ነበር ምርጥ ፕሮግራም ውድድድ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች ኑሩልን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከመጣብን ኮሮና በሽታ ይጠብቃችሁ ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@jegenawdagnew6816
@jegenawdagnew6816 4 жыл бұрын
ክፍል 1 በጣም አሪፍ ነው የቄራ ልጆች ክፍል 2 ብዙም አይደለም።
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ማኛዋ በርቺ በጣም ችሎታ ያላቸው ልጆች እያሣወቅሻቸው ነው በርቱ
@SARAABE
@SARAABE 3 жыл бұрын
እንኳን የአዲስ አበባ ልጅ ሆንኩ ❤️💜💙
@user-tn7fq4kf9y
@user-tn7fq4kf9y 4 жыл бұрын
ወይንዬ እንደው በልደትዬ እሄን ፕሮግራም እዳታቋረጭው ይመቻቹ ፈጣሪ ሆይ አገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን
@Biboabera
@Biboabera 4 жыл бұрын
The Best Entertaining Program And Creative because I have never seen this kind of program
@samrisam5860
@samrisam5860 4 жыл бұрын
ጨርቆስ የኔ ቆንጆ
@gedy3683
@gedy3683 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ! ጎበዝ በርቺልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው !!!!
@Abo-js2bz
@Abo-js2bz 4 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ትላላችሁ ቄራዎች!! 👍👍👌👌
@samsondesta7897
@samsondesta7897 4 жыл бұрын
Enie eko betam germonal bcz enezi hula ye ethiopia comedian yet tefu biye leka beye seferu meshigo new yetefut thank you for you bring ass this show we will got more talented comedian good job keeep it up
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@tofikua167
@tofikua167 4 жыл бұрын
wow ቄርዬ ሰፈሬ ፍቅር የሆነ ሰፈር የሰፈሬን ልጆች ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል
@Ethiopiques_1
@Ethiopiques_1 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው። በየሰፈሩ ያሉ ጨዋታ አዋቂዎችን አቅርቢልን
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
የአዲስአበባ ልጆች እኮ ፍቅር ነን ዘረኝነት የለብንም እንደዚህ ነው ያደግነው ። ምንግዜም ከገጠር የመጣ ነው ዘረኛ የሚሆነው ።
@tewodrostesfaye9810
@tewodrostesfaye9810 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 I’m fucking dead right here...... I am really miss Ethiopia😌😌. God bless Ethiopia
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 жыл бұрын
የሸገር ልጆች አቦ ይመቻችው ፍቅር እኮ ናችው ❤❤❤❤❤
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 4 жыл бұрын
ቃለመጠይቁ አታጣድፊው በተረፈ ቆንጆ ዝግጅት ነው።
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት ደስ ሲሉ ። በርች
@getachewgerma5788
@getachewgerma5788 4 жыл бұрын
Weyniye programish lik endanchi betam yamral
@jonawelfrenca595
@jonawelfrenca595 4 жыл бұрын
የነዚ ጨወታቸው ያምራል ሁተኛ ብታቀሩባቹው ድሰ ባለን ነበረ በጣም ነው የሚያጫወቱት ባአያቸዎ አልሰለቹኝም ያምራሉ ዳግም ቢቀሪቡ ብያዝናኑን ድሰ ይለናል
@markonhede745
@markonhede745 4 жыл бұрын
ባሻ ና አይጥ 😂😂😂😂😂
@destaendale6777
@destaendale6777 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቀጥይበት ያራዳ ልጅ
@iwill5844
@iwill5844 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ኳስ ሜዳዎች ግን ልዩ ናቸው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ቄርዬን ክክክክ ተመችቶኛል
@user-qw3zd8gu5v
@user-qw3zd8gu5v 4 жыл бұрын
ወይኔ የሰፈሬ ልጆች ታምራላቹ አይለያቹ
@hananhusain6589
@hananhusain6589 3 жыл бұрын
ይመችሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ወይኗ + ሄኖክ የገጠር ስራዎች ስትሰሩ 100% ይዋጣላችዋል ለዛችሁ ደስ ይላል 😘
@kineyared621
@kineyared621 4 жыл бұрын
bravo yekera lijoch. bravo heni.
@user-lo5wg9nn6g
@user-lo5wg9nn6g 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ግን የድምፅ ጥራት የለውም
@user-vl1vc9yz1l
@user-vl1vc9yz1l 4 жыл бұрын
ውይ በናትሽ በዚህ ስአት ለኛ በሰው አገር ላለን ያስፈልገናል እስኪ እንሳቅ
@asfawmezgebe3437
@asfawmezgebe3437 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሾ ነው በርቺ እስቲ ስለ ጣሊይን ስፍር ጉብኝ እድርጊ እባክሽን እስፍው sugar land Texas USA
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እስኪ የሳሪስን ልጆች አቅርቢልን
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
That’s okay about the jok but is that before the corona or after b/c they are seating to close
@merahegnalemayew3303
@merahegnalemayew3303 4 жыл бұрын
#soooooooo funny really
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 4 жыл бұрын
ቄራ ሰፈሬ ❤❤❤
@tikuranbessa1963
@tikuranbessa1963 4 жыл бұрын
Brilliant
@feremitku221
@feremitku221 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ደስ ሲሉ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 4 жыл бұрын
Thankyou Weynye I can't stop laughing 🤣🤣🤣
@howtobeforeandafter6222
@howtobeforeandafter6222 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayetua
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
that's so funny
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 жыл бұрын
ቄራዎች 😂😂አራጁ ነኝ🤣🤣🤣
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
ያራዳ ልጆች ይመቻችሁ😘😘😘😘
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 жыл бұрын
sooooooooooooo funny. wow
@wegahtagebru2185
@wegahtagebru2185 4 жыл бұрын
Weynye yena mara bezawu ketiyibet Betam new yemwedeshi
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ኪኪ እስኪ አንድ ግዚ ጫ በሉ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
ወየኔ ሄኖክ ገደልክኝ ይመቻችሁ አቦ
@likeucutg7189
@likeucutg7189 3 жыл бұрын
mesay siga bet nuwa
@anduhabeshaw4513
@anduhabeshaw4513 4 жыл бұрын
ወይኒ ከዩኒቨርስቲ ጓደኞቼ ከተለያየሁ ወዲ እንደዚ ስቄ አላውቅም አመሰግናለሁ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
እስኪ አንድ ግዜ ጫ በሉ!😂😂😂
@line9225
@line9225 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ እረ የባሻው የአይጧ ታሪክ ነው ያሳቀኝ
@janetjanet5642
@janetjanet5642 3 жыл бұрын
Wow
@mebratedesalegn297
@mebratedesalegn297 4 жыл бұрын
ere yemn commedy, COMMEDY LEMNIE, des yilal chewatachew, ketybet arif siranew,
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ወይኔ❤
@ashimuhammad674
@ashimuhammad674 4 жыл бұрын
ቄራእኔምየማረሳውቀንአለኝ፡በሬሲሮጥየሚገባበትጠፋኝታክስ፡ስጠብቅነብሴወጣነበር😄😄
@birukgissila6934
@birukgissila6934 4 жыл бұрын
Weyni, you do not need to see the camera, ever. try to get some experience from other foreign show. I like your program.
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
weyne mirt lij 👍
@shdailynews3529
@shdailynews3529 4 жыл бұрын
amazing news esti eyute channelun
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 4 жыл бұрын
ወይ ስወድሽ በተለይ መለከት ላይ ያለችው ካራክተርሽ
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 4 жыл бұрын
America yeha fena yalnme batmeee desa yelal😁😍😍
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 4 жыл бұрын
እውነት ይህ በዚህ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጊዜ ነው?! ከሆነ በጣም ያሳዝናል።
@hnation9967
@hnation9967 4 жыл бұрын
ገራማ ነው ምችት ይበልሽ
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 3 жыл бұрын
ዋው ሽሮ ሜዳዎች ግን አልተቻሉም
@relaxurself3373
@relaxurself3373 3 жыл бұрын
Betam nw metmchegn wenye
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ኪኪ ቄርዬን ፈታ በሉ
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Loved it so much and love you ye agera lejoch🥰 but you guys be smart. Ye sew medeberya atehunu. Erdena be metete demetachehu (voice) change eskemehone dres atetetu. Arada erasu yetebekale. Gen desetachehu Destayea new
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 4 жыл бұрын
Yemhahu batmeee desa telalhu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mulugita1456
@mulugita1456 4 жыл бұрын
wawww
@fuadkedir7693
@fuadkedir7693 4 жыл бұрын
ወይኒ አይኑካዬ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
ተመቹኝ ቄራዎች እዉነትም ፍቅር ናቹ
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰው በንግግር ይደንሳል
@ZeiedTube
@ZeiedTube 4 жыл бұрын
የባሻ ታሪክ እእእ
@anduhabeshaw4513
@anduhabeshaw4513 4 жыл бұрын
ባሻንም አይጧንም ያኑርልን።
@arsenallove7658
@arsenallove7658 4 жыл бұрын
♥️🕊️🍻
@allentester
@allentester 4 жыл бұрын
ባሻ....እንባዬ ጠብ ነው ያለው። የራስ የሆነ ነገር(Originality) ጠፍቶ ቲቪው ሁሉ ከምዕራባውያን በተቀዳ ትእይንት በተሞላበት በዚህ ጊዜ ይህን የመሰለ የራሳችንን ሕብረተሰባዊ ትስስር ጨዋታና ወግ የሚያሳይ ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሰኛለን። ብዙ እንጠብቃለን።
@user-dm7jf4cy1k
@user-dm7jf4cy1k 4 жыл бұрын
ክክክክ በናትሽ ሄኒን በድጋሜ ጋብዥልንንን
@yeneneshyhaliu7899
@yeneneshyhaliu7899 4 жыл бұрын
ጀማዉ ናፍቆኘአል አቦ ቄራ ናፍቆኘአል
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 жыл бұрын
ጭዋታዋንም አሳምራችሁ እንደያዛችዋት ስራዋንም ስሩ እሽ ፅሩ ነው ጨዋታ
@millagetachew853
@millagetachew853 4 жыл бұрын
ስራ ይስሩ አይስሩ በምን አወቅሽ/ህ እናንተን ብሎ መካሪ
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 жыл бұрын
ቆንጆ ሳቅሽ ያምራል በርችልን ግን ሄኖክ ወንድምሽ ነው? ትመሳሰላላችሁ።
@jesusa7512
@jesusa7512 4 жыл бұрын
wowwww😭😭😭😭
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 4 жыл бұрын
Wow ere ymechachu kerawochu abo stmechu
@ayashita6779
@ayashita6779 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍💚💛❤️
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
የባሻ ነገር አንፈራፈረኝ ክክክክ
@yezihalem5520
@yezihalem5520 3 жыл бұрын
በጣም hahaha....
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 4 жыл бұрын
Ke Corona befit weyis behuwala?
@AaAa-ri4lc
@AaAa-ri4lc 4 жыл бұрын
ኮረና የለም እንዴ እናንተ ጋር
@en8615
@en8615 4 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣😅😅😅kkkkkkkkkk....😂😂😂
@Yotor_YesGoYes
@Yotor_YesGoYes 4 жыл бұрын
በሰፈር ቀልዶች እየሳቅን ነው። በርቱ! ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም፣ ሰብስክራብ በማድረግ ከፍ ከፍ አድርጉን! ስለትብብራችሁ አመሰግለሁ! @UCXHeF499aCMQ6QfCd0hb1rw
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
please show me baklubat sfr aradwch long time 30 years
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 4 жыл бұрын
Weyniye siwedish kalagebash lagibash ena Germen lamitash
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኮሮናን አጥፍቶ ይህን ሰቃችንን ይመልስልን
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 30 МЛН
የሸገር አራዶች ሲገናኙ !
9:34
Fetata react
Рет қаралды 24 М.
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 778 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 128 М.