አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማም DENIAL

  Рет қаралды 4,404

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማም DENIAL

Пікірлер: 50
@mulatbogale2398
@mulatbogale2398 2 жыл бұрын
በእውነት የምታሰተላልፋቸው ትምህርት አዘል መልክቶች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው ስለ ሁሉም አመሰኛለሁ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
እኔ ያንተን ፕሮግራም ስከታተል የቅርብ ግዜ ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነገር ስለምታቀርብልን ሳልከስር አትርፌ ስለምመለስ ደስ ብሎኛል
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ በጣም ነው የወደድኩህ በምንተንግረን ነገር በርታ በርታ በጣም ነው የረካውት ባቀረብክልን ትልልቅ አስተማሪ ጉዳዮች እራሴን ብዙ ግዜ ስጠይቅ የነበረውን ነገር መልስ ካንተ አግቻለውኝ እውነትን መጋፈጥን እንድቀጥል አድርገኛል ሞራል እና ድጋፍ ሁነህኛል ከልቤ ከልቤ አመሰግናለውኝ
@embet87
@embet87 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ወንድም በእዉነት አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ !!!
@biniyamsolomon1490
@biniyamsolomon1490 3 жыл бұрын
YImechik broyeee 1 sew ke Ethiopian tegegne ......betam timechegnalek broo
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተጉ ። ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን እግዚአብሔር ይስጥል 2 ጊዜ ሰማሁት እናም የኔ ችግር ነው እራሴን በጣም እዋሻለሁ አመሰግናለሁ ምክሮችህ ወደ ውስጥ ሰርስረው ይገባሉ እራሴን እዳይ አድረገህኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ !
@merongetachew8998
@merongetachew8998 3 жыл бұрын
Aaqqq
@merongetachew8998
@merongetachew8998 3 жыл бұрын
Qqqqq
@lemonfilmproductio677
@lemonfilmproductio677 3 жыл бұрын
Betam tiru sera new miteseraw
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 እውነታውን ለመናገር ያንተን ቪዲዋች ትውልድን የመቀየር ሀይል አላቸው ብዬ አምናለሁ, እርግጥ ነው እስተማሪና ስብህናን ገንቢ የሆኑ ቪዲዬች በእኛ ማህበረስብ ውስጥ እምብዛም አልተለመደም ሆኖም ግን ሁልጊዜም ለመለወጥ ለአህምሮ ምግብን የሚሻ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንዲሁም ኤርትራዊ ከዚህ ግሩምና ታላቅ ድግስ ቢሳተፍ እኔ እና ሌሎች የአንተ ቻናልን በጉጉት የምንጠብቅ እንዲሁም አስተያየታችን የምንሰጥ ተመልካቾች የተመገብንቸውን የእህምሮ ምግብ እንዲመገቡ እንዲውም ስብህናቸውን እንዲቀይሩበት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ዘመንህ ይባረክ !!!ሌላው ሳልጠቅስ የማላልፈው ነገር ቢኖር በእኔ የዩቱብ እይታ ዘመን ይህ ሀሳብም ሆነ አቀራረብ ለኔ እንግዳና ልዩ ነው you are unique,bless your heart ጀግናው ተገኝ!!!!!
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
አንተ ብርቱና ጠንካራ እቅድህን አሳክተህ እኛን አንቅተህና አበረታተህ ስላስተማርከን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ
@mulatbogale2398
@mulatbogale2398 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ የምናውቀውን ያለንን አውጥተን መጠቀማችን ነው እንድናይ ያደረክን እናመሰኛለን
@user-jf2ii2cc7d
@user-jf2ii2cc7d 3 жыл бұрын
Live የምትገባበትን ስአት community ላይ ብታሳውቀን አሪፍ ነው ጀግናው በጣም ነው የምናመሰግነው!!!!
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@ethiomusik1699
@ethiomusik1699 3 жыл бұрын
Thank you very much I really likes your book review... video background(remove) white yemitadergbetin softwar bitekumegn ... Amesegnalehu!
@hillewunaethiopia7880
@hillewunaethiopia7880 3 жыл бұрын
When you cross z ocean back home plc let me know..I will thank you my own way ባለውለታዬ ነህ..ህልውና🙏🙏🙏
@mediifeker9538
@mediifeker9538 3 жыл бұрын
Thank you God blessed you
@Worldfun22
@Worldfun22 3 жыл бұрын
Lucky to comment 1st...thank you
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 жыл бұрын
Thank you bro.
@alemneshgutema249
@alemneshgutema249 2 жыл бұрын
u are share best idea
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለዉ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል በህይወቴ የሚገጥመኝ ነው የተናገርከው ግን እውነትን ከሚፈልጉ እና እራሴን ለእውነት ነገር የምጋፈጥ ነኝ ግን መጨረሻ ላይ ደስታው ወደር የለውም
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Jossiab457
@Jossiab457 3 жыл бұрын
- አርነት ወይም ነፃ የወጡ ሰዎች እውነትን ለመጋፈጥ አይፈሩም እንዳውም እውነትን ጏደኛቸው ያደርጏታል:: - ነፃ ያልወጡ ሰዎች ደግሞ እውነትን ይፈሯታል:- እንዳውም ጭራሹኑ ይሸሿቷል ታጋልጠኛለች እያሉ::- እኔ ግን እውነትን አውቄ : ጏደኛዪ አድርጌ መኖርን ምርጫዬ አድርጌያለሁ:- ስለመልካም ትምህርቶችህ አመሰግናለሁ! በርታ!!
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 3 жыл бұрын
Wondime ,Fetari yibarkih tiru ,memihire neh.bertalin
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
አንተ ምጡቅ ሠው ነክ እሥከዛሬ ሥላላአየውክ ቆጨይ ከአንተ ብዙ እንማራለን በርታአ
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ !እግዚአብሔር ይባርክህ !
@cokim4480
@cokim4480 3 жыл бұрын
Thank you very much I really likes your book review can you please review the power of your subconscious mind .
@Danpvlog
@Danpvlog 3 жыл бұрын
Thank you Jaginaw !
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 2 жыл бұрын
I really appreciate 🙏 I just discovered your KZfaq channel. KZfaq recommend me and I like it all your videos
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 Ewnten Teenagero yemshebt mader Yelale Yagery sew
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 3 жыл бұрын
👍
@mengeshademissie7170
@mengeshademissie7170 2 жыл бұрын
thankyou so much
@hamelimallewerquwerqu4585
@hamelimallewerquwerqu4585 3 жыл бұрын
Thank you so much
@blenayele8922
@blenayele8922 3 жыл бұрын
👍👍👍👏👏👏
@israelsef9144
@israelsef9144 3 жыл бұрын
WEL COME NG
@dawudmuhdin1088
@dawudmuhdin1088 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹tnx hero
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ይሄ ደሞ የሚገርም ነው
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 3 жыл бұрын
Tnx bro
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 жыл бұрын
መልካም የሆነው ነገር ሁሉ ከእኔው ለእኔው ሆነ # አመሠግናለሁ #
@blataour2156
@blataour2156 3 жыл бұрын
thank u🙏👈
@lemonfilmproductio677
@lemonfilmproductio677 3 жыл бұрын
Wendima minale hulum youtuber sele politica kemiyawera yaneten timeheret bisema
@Beautiful_Nature_444
@Beautiful_Nature_444 3 жыл бұрын
Amazing content 🌿
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው
@etprintingandadvertisingpl8499
@etprintingandadvertisingpl8499 2 жыл бұрын
JEgnanw
@yiheyisgetachew1474
@yiheyisgetachew1474 2 жыл бұрын
11lpppppppppppppppp
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
አወንታዊ ውደሳ ለአእምሮ እደሳ
1:21:23
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 502
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ለሕይወቴ ድልን እናገራለሁ
1:25:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 635
እራህን/ሽን እወቅ/ቂ
1:34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 465
አእምሮዬን  የጠብቅ ግዴታ አለብኝ
1:15:51
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 544
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Когда встаёшь первым после посадки самолёта
0:34
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,9 МЛН
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:27