ቆዳችን እንዳይጨማደድ ከማረጉም በላይ የተሸበሸበውን የመወጠር ሀይል አለው: It has the power to stretch our skin & for wrinkle

  Рет қаралды 74,360

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

9 ай бұрын

#elsabeautynt #ethiopianbeauty #collagen
#vitamincserum #donkeytube
#coffee
#milk
#gelatine
#honey
#ለተሸበሸበ ቆዳ

Пікірлер: 404
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
t.me/+eP02DpxiaTQ3YzZh የቴሌግራም ሊንክ ነው ተቀላቀሉ🎉
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 9 ай бұрын
Ethiopia gelato powder yet enagegnalen?
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
Wow thanks my beauty elsa❤🎉
@user-nl5tr2pq5i
@user-nl5tr2pq5i 9 ай бұрын
በአላህ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ብዙ አለዉ መፍትሂ እማ
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 9 ай бұрын
ጀላቲን ጳውደር ያልሽው ግልፅ አልሆነልኝም የክሬም ከረሚል ጳውደር መሰለኝ
@user-xw6vj5rg4k
@user-xw6vj5rg4k 9 ай бұрын
3:23
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g 9 ай бұрын
እውነት በጣም ትለያለሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 9 ай бұрын
❤❤❤ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ተባርኪ እግዚአብሔር ለዚህም በላይ ጥበብን ያድልሽ እህቴ❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ አይነት ዝዴ ተባረኪ አገላለጥሽ በጣም ግልፆ እና ደስ ይላል ተባረኪ
@Jeremy13-jemy
@Jeremy13-jemy 8 ай бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቪዶችሽን ሁሉንም ማለት ይቻላል በሁለት ቀን ውስጥ ልጨሪሰው ነው በጤም አመሰግንሻለሁ ቡርቺ❤
@titimulatu5426
@titimulatu5426 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 9 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ
@Setna1312
@Setna1312 9 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሱ❤️
@user-vy3vt6hd7t
@user-vy3vt6hd7t 9 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ ጎበዝ
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i 9 ай бұрын
ኤልሰዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፋቂዋ እርግብ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ኤልሲዬ
@belayche4050
@belayche4050 9 ай бұрын
Thank you Elsie ❤❤❤❤
@kongetwolde8997
@kongetwolde8997 9 ай бұрын
በናፍቆት ነበር የጠበኮሸ በቃ ለምታረጋው ነገር በሙሉ ምርጥ ኤልሰዬ እረ እንደው ይመችሸ ከጤና ጋር❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ተባረኪ
@user-rx6pv4ye6p
@user-rx6pv4ye6p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@elsabeautynt
@MesaDubale
@MesaDubale 8 ай бұрын
ኤልስዬምርጥ ነሽ ስታስረጂ ጎበዝ ምርጥ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 8 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ💚💛❤🙏
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 9 ай бұрын
Bless you more and more.
@selamabera9360
@selamabera9360 9 ай бұрын
ተባረኪ❤🙏
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 9 ай бұрын
Thanks Elsayee
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ኤልሲ❤❤
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@user-kd5ng8zu1f
@user-kd5ng8zu1f 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣምምርጤነው ሹኩረን❤❤❤
@user-mm4hi1mq1p
@user-mm4hi1mq1p 8 ай бұрын
በጣም. አርፍ. ነው. እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@felanatube
@felanatube 9 ай бұрын
የኔ ወዝ አዳሽ ኑሪልኝ ነፍ አመት 😍
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 9 ай бұрын
Thank you so much Elsiye
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 9 ай бұрын
ኤልሲ ልዩ ሆነሻል የምታይን ውህዶች ሁሉ ለቆዳዬ ተሰማምቶኛል እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን
@arghus-ve8rt
@arghus-ve8rt 8 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔትሁት በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆነው ሞክሬው አለሁ እጅሽይባረክ ግን በሳምንንት ስንት ጊዜ እንጠቀም❤❤❤
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 9 ай бұрын
ኤልሲ ሰላም እንኳን ደስ መጣሽ❤❤❤❤
@beserataron136
@beserataron136 8 ай бұрын
ኤልሲየ በጣም ቖንጆ ስራ ነው ተባረኺ ሁልግዜ ያንቺ ስራ እጠቐማለሁ፣ ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
ተባረኪ
@hanagetye5073
@hanagetye5073 9 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሲ የውነት ብታይ ፉቴ ገና በልጂነቴ ተሸብሽቧል ና እሞክረዋለሁ❤❤❤
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 9 ай бұрын
የኔ ወዳጅ ተባረኪ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያህዌ ጠብቅሽ ክነቤተሰብሽ በጌታ በያሽዋ መሳያ ስም
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 9 ай бұрын
እንኳን ብስላም መጣሽ
@hadasbeyene4855
@hadasbeyene4855 8 ай бұрын
Thank you Elsa
@genetsida8067
@genetsida8067 9 ай бұрын
Hi Elisi fitsh betam yamiral mirti mask nw
@fiksnolo2431
@fiksnolo2431 9 ай бұрын
Wow that looks amazing Elsiye! You always showing us incredible things and I appreciate you sharing your talent with us.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
You are so welcome!
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የኛ ውድ እህት ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 9 ай бұрын
Tks so much.
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 9 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ ላይክ ሳላረግ ዘው ብዩ ገብቼ አላውቅም
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 3 ай бұрын
ባጭሩ ብሠሪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
ላንቺ ለብቻሽ ሰራለሁ
@mirafkidaneg7275
@mirafkidaneg7275 9 ай бұрын
የሰራሽው ጥሩ ነው 1 ጥያቄ አለኝ ፊቴ ደረቅ ነው ሰንስክሪን ቫይታሚን ኢ እና ኮኮናት ሺያ በተር ካኮዌ ሌሎችም ኦይሎች ስቀባ ፊቴ ይጠቁራልና ምን ልቀባ ቫዚልን ብቻ ነው ምቀበው እባክሽ ብትረጂኝ
@SaraDida-cc2xy
@SaraDida-cc2xy 4 ай бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@tgistlove5653
@tgistlove5653 9 ай бұрын
ኤልስዬ ውዴ❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 ай бұрын
ምርጥ ሴት ስወድሽ
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ከፊትሽላይ ስታነሽዉ እነም አመመኝ ለኛ ብለሽ 😍😘😍
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o 9 ай бұрын
ተባረ ኪ የኔ 1🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 8 ай бұрын
Ere besak gedelishing thank you yene konjo i like so much always ur passion for us!!🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
It's my pleasure
@hilu4406
@hilu4406 9 ай бұрын
Elsiye, thank you so much! I saved this treatment. Your face looks so smooth.l With even complexion.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
Thank you dear
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 8 ай бұрын
ኤልስየ እንዴት እንዳማርሽ እኔም እጠቀማለሁ ተባረኪ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@wmym
@wmym 8 ай бұрын
ጎበዝ ኤልሳ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zuzu5034
@zuzu5034 9 ай бұрын
Thank you 🙏🏾
@ef6079
@ef6079 9 ай бұрын
ስወድሽ❤
@senduteklu2293
@senduteklu2293 2 ай бұрын
Yen konj Tanks ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
you welcome
@etaferahuwoldegiorgisnegas6553
@etaferahuwoldegiorgisnegas6553 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
የኔዉደደደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs7hr7dv9t
@user-gs7hr7dv9t 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ አንድ ነገር ሰርተሽ ከጨረሰሽ በኃላ አደራ አደራ ተጠቀሙት የምትይው ነገር በጣም ነው የምወድሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ተባረኪ
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 9 ай бұрын
ዋው እደት እደቀናሁ አሁን እሰራለሁ እናመሰግናለን ኤልሲዩ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Elsiye enqusn beselam metash yasayeshin betam qonjo tretment nw elsiye wetetun endiqelt madreg yechalal wey?weys sanaqeltew enteqemew beterefe melkam gize❤❤❤
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 9 ай бұрын
I love it! until you remove it from your skin I wasn’t sure but wow it is one of the best facial masks that you have shown us. thank you 🙏🏾
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
My dear sister you have the best channel too, Thank you
@berryberry2124
@berryberry2124 9 ай бұрын
የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ እረጋ ያልሽ ንግግርሽ ሁል ግዜ ያረጋጋኛል ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ💓💓💓💓💓
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ትሁት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 😘🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ተባረኪ
@user-lq6xe8gz9n
@user-lq6xe8gz9n 9 ай бұрын
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 9 ай бұрын
ኤልስዬ ለጠቁረ ቆዳ ማጥፌያ ስሪልኝ እስኪ ማለት የብብት ሆነ የታፋ
@user-yc3ud8ms7b
@user-yc3ud8ms7b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@menenamara8701
@menenamara8701 9 ай бұрын
Helesi konjo leu eko neshe ❤ berchi ulume metasayen tesemametognle amesgenaleu
@azebtaye8748
@azebtaye8748 9 ай бұрын
Thanks so much sis ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
You are so welcome
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 ай бұрын
Thank you so much for sharing ❤️ 💕 💗 ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
You are so welcome
@AbbiAbbi-fh1ws
@AbbiAbbi-fh1ws 8 ай бұрын
Tbarkelj. Mar❤❤❤
@fetleabate2733
@fetleabate2733 9 ай бұрын
የጀላቲ ፓዉደር ተበጥብጥ የሚጠጣው ነው ❤❤❤
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj 8 ай бұрын
የኔ ቅመም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@senimiss3382
@senimiss3382 9 ай бұрын
የኔ ናፍቆት ❤❤❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 9 ай бұрын
yene konjo Elsa❤❤❤🙏🙏🙏💕💕💕
@rahelmokonen7955
@rahelmokonen7955 8 ай бұрын
ደስ ስትይ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 9 ай бұрын
የኔ. ማር. ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን
@tirezaniguse3412
@tirezaniguse3412 9 ай бұрын
Thank u so much haftey! Lememoker betam gaguchielew!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
mokirew konjio new eshi
@tirezaniguse3412
@tirezaniguse3412 9 ай бұрын
Eshi Elsiye , thank u so much!
@SelamKebede-zi1nr
@SelamKebede-zi1nr 3 ай бұрын
Enamagnshalen
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 9 ай бұрын
Elsi tebareki betam ameseginalehu
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
Amen
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 ай бұрын
Era bakish Anchis endahum ay selechishim 👍💪🥰ba hunet adenqishalew egzabher yibarkish ehite 🙏🥰
@yordanostesfahiwet7079
@yordanostesfahiwet7079 9 ай бұрын
Selam elsaye betam gobez nesh ene yemlsh abezahut meselen madreq embi alen ena bewha tatebkut mn shgr ale yhon amesegnshalu
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
metenun ayteshal? eyew yiderikal
@muluwengelseifu4914
@muluwengelseifu4914 9 ай бұрын
Thank u so much God bless u
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
Same to you
@happyeri7015
@happyeri7015 8 ай бұрын
Selam shikor haftey❤❤❤
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
ሠላምሽ ይብዝልኝአህቴ የኔጀግና ሠላምብያለሀ❤❤❤❤❤በጣምሀረፍነዉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 9 ай бұрын
Elsi enkane dena metashe eshi etkmwalwe selmtabrtachnre enamsgnalne ❤❤❤
@user-sx4gn1br2u
@user-sx4gn1br2u 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ❤❤
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 9 ай бұрын
Thank you for information 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
Any time
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዥ ነሽ በዚሁ ቀጠይ ማሻ አላህ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን
@user-pf6vi8zo1x
@user-pf6vi8zo1x 2 ай бұрын
ኤልሲ የምትሰሪው ነገርሁሉ ጥሩነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 9 ай бұрын
ሰላም ነው ❤❤❤
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 8 ай бұрын
በጣም፣ጓበዝ
@Hdusvzlwo
@Hdusvzlwo 8 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
You're welcome 😊
@gelilasamuel9742
@gelilasamuel9742 8 ай бұрын
Tebareki. Jelatin powder kalagegnen bemin entekaw?
@solsolrora7076
@solsolrora7076 8 ай бұрын
Well done Elsi you did amazing job and thanks. How many times can we do it in a week?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
once every two weeks
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 8 ай бұрын
እሥኪ እህቴ ሶፍት ወይም ፐርም ለነካዉ ፀጉር መላካለሽ ተባበሪኝ
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Tbireki ehteiiy ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
amen
@yarasgalaw6514
@yarasgalaw6514 9 ай бұрын
ኤልሰዬየመችሽ❤❤❤❤❤
@tigi886
@tigi886 9 ай бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ ኤልስዬ ግን ተቀብተን ከደረቀ በኃላ ስንልጠዉ የፊታችንን ቆዳ እንዲወድቅ አያደርግም?
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 8 ай бұрын
ዉድዋ እህታችን በጣም እናመሰግንሻለን ዋዉዉዉ ኣሁኑኑ እሰራለዉ ትሪት በጠቅላይ ም ጥርት ያለ ስራ 🇪🇷❤🇪🇹🙏❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tegestadugna1991
@tegestadugna1991 9 ай бұрын
Yeni konjo zari betam amerobeshale
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ameseginalehu
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወልማርት ብቻ ነዉ የሚገኝዉ ጀላተኑ
@fikir-wl9xz
@fikir-wl9xz 9 ай бұрын
Aldim ale
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 9 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ:: ስታነሽው ፊትሽ እንዴት እንዳማረ በጣም ደስየሚል ነው ትሪትመንት ነው እሞክረዋልሁ:: ተባረኪ ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
በጣም ትገረሚያለሽ ሞክሪው
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 9 ай бұрын
Excellent good job
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
Many many thanks
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 9 ай бұрын
ማዳት ላለብንም ይሆናል ኤልስየ
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 28 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 2,9 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 38 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 6 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,1 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН