#ቆጆ

  Рет қаралды 249

Ekram  You  Tube

Ekram You Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 88
@showmegoldfamily
@showmegoldfamily Жыл бұрын
Like 35 my friend❤ cool! Yummy food 😊 have a great day
@KafaaWahasudin
@KafaaWahasudin Жыл бұрын
Assalamualaikum wr wb Alhamdulillah Subhanallah Masyaalloh Tabarokalloh Like 46 , Hello my friend , great video , nice sharing , super like 👍 Thank for sharing video 👍🎉💚 Stay safe and stay connected 💜🕊️💖🐦💐🎉💖🌹🥀❤️👍 I'm full support for you 🌹💖 Good bless you 🙏🎉💚👍❤️🌹🎉💙🌻🌹🥀💜🐦💐🕊️💖🙏🙏🙏
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋውውውውው ባለሙያ ኢክሩየ
@MahberGiyorgissMedia
@MahberGiyorgissMedia Жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ሥራነው እጅሽ ይቢረክ በርቺ አገራችን ሠላም ያርግልን
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሰራ ነዉ በርች ወደ እጀሽ ይበረክ
@tube-qr5wf
@tube-qr5wf Жыл бұрын
አሰመለሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን እንካን ደህና መጣሸ በጣም ደሰ የሚል አቀራራብ ቀጥይበት አገራችን ሰላም ያረግልን
@zdhalabatube6104
@zdhalabatube6104 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን በሰላም መጠሽ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@yebabowa
@yebabowa Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን እንኳንዴህናመጣሽ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ እናለየት ያለአሰራርነው ጎበዝ ባለሙያ
@ethiopiatube2204
@ethiopiatube2204 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዛት ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች ሰላም ለሀገራችን ዋው ደስ ይላል እውነት በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም በርች ጎበዝ ነሽ
@dibootube816
@dibootube816 Жыл бұрын
ስላም ስላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን ቀጥይበት😘😘👌👍👌👍
@nejatraya
@nejatraya Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ማሻላህ እጂ ይባረክ ቆንጆ የበሸመል አሰራር ነው ውዴ በርችልን የሀበሻ ሴት የሴትነት ችግር የለብንም
@lube525
@lube525 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብልአፊያ ባለሙያ አሪፍ አሰራር ነው በርች ዋው
@fatema7
@fatema7 Жыл бұрын
አሰለሞአለይኩም ወራህመቱላሂ በርካቱመሸአላህ በጣምአሪፋአሰራርነዉ
@hawatube7169
@hawatube7169 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ቀጥይበት አርፍ ነው
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ይምውድሽ አሪፍ አስራር ነው
@tube1801
@tube1801 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከት እኩንሰላም መጣሺ በጣም ያምራል ብልአፊያ ውድ ያግሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይቡዛ ሰላም ላገርችን
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l Жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩ ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላህ የጆ የሚያም አስራራር ነው በርችልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ውድ እናመሰግናለን
@MEDItube163
@MEDItube163 Жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ውዴ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ እህት አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ የኔእህት 💐 💐 💐
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ ሰብ ላይክ በርቺ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ሀገር ያርግልን
@seniy4518
@seniy4518 Жыл бұрын
አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኢክሩየ ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራርነዉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@ሀገሬ
@ሀገሬ Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው ማሻላህ ነው በእውነት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል በርችልን ገና ብዙ እጠብቃለን
@rezantube2355
@rezantube2355 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካትሁኢክሩዬ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አላህ ይጨምርልሽ🌹❤👍👍👍ግን ጠፍተሻል
@meditube9905
@meditube9905 Жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን እክሩየ የኔ ውድ በጣም ቆጆ ነዉ ቀጥይበት ትችያለሽ
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ Ekruye eht በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ ጠንክሪ😍
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ጠንክሪ ካሰብሽው ያድርስሽ ውዴ ❤❤❤
@hawawussen
@hawawussen Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ የኔባለሙያ እጅሺ ይባረክልኘ በጠም ምርጥ አሰራነዉውድዋ
@laylawelotube
@laylawelotube Жыл бұрын
ከሰላሙ አለይኩም ወራልመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መብሩክ ብያለሁ በስት ግዜሾ ለዚህ በቃሽ አልሀምዱዲላህ ማሻአላል
@hawiwolloyewatube
@hawiwolloyewatube Жыл бұрын
ወአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኢክሩየ እንኳንሠላመጣሽ ዋውውውው ምርጥ መኮረኒ እናመሠግናለን❤❤👍👍
@yematakebede6742
@yematakebede6742 Жыл бұрын
ስላም ስላም ያግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀግራችንን ስላም ያድርግልን ስላሙን ያውርድልን እህታችን ብርቺ የኔ ውድ ባል ሙያ ነሽ ብርቺ ብቅ በይ ክቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
የሚያጠግብ እጄራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ይላሉ እናቶቻችን ያችም ሞያ ገና ሲታይ ያስጎመጃል የኔ ሴት የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ ማማ ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ አሠራር ጋር❤
@user-rc2it8ye7f
@user-rc2it8ye7f Жыл бұрын
ሠላም ከዚህ ቤት እዴት ናችሁ ዋው ቢሸምል በፊት ምግብ አይመስለኝም ነበር በሸጣ አቅምሠውኝ እሁን ካየሁ ሳሀን🍽🍽 ይዤ ነው ይምሮጠው ጎበዝ በርች እህት
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ባለሙያ ኢክሩ እጅሽ ይባረክ ደስ ሲል ከለሩ ማሻ አላህ ጎበዝ ቀጥይበት ❤
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 Жыл бұрын
Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh wow Mashallah👍👍✅👌
@user-nl3qv9kv8v
@user-nl3qv9kv8v Жыл бұрын
አሰለማ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለነ ውድ እንኳን ሰላም መጣሸ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይትነበረ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ሠላምሽ ብዝት ይበል ኢክራም በርችልኞ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
አገኝሁሽ🙄☹️በግድ
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
ሠላም እህቴ እንኳን ደናመጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክው በርች ሰላም ለኢትዮጵያውያን ያደለን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ምንድነው ጨለማ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ😘😘😍😍😍👍👍👍
@user-eg3wm8uz8q
@user-eg3wm8uz8q Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ በርችልኝ
@AbrarKemalTube
@AbrarKemalTube Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ማሻአላህ በሠማነው ባወቅነው የምንጠቀምና የምንሠራበት ያርግልን ሽመል ማውቀዉ ባገራችን ዱላነው ሙያተኛ ነነሽ ግን
@maserettube6383
@maserettube6383 Жыл бұрын
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድይሀገሬ ልጆች ስላማችሁ
@lemlembeleteyoutube
@lemlembeleteyoutube 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሕቴ እዴት ነሽልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሑሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሑን ዋዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አድረገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እሕቴ❤❤❤❤❤❤
@ummfarahtube5487
@ummfarahtube5487 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ማሻአላህ ኢክሩየ በርች ❤❤❤❤❤😂
@HanyTubeEth
@HanyTubeEth Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛሽ ዋዋው አፍሪ ነው👍👍
@neimatube5439
@neimatube5439 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኢክሩየ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሞያ በሞያ ላይ አብዝቶ አበርክቶ ይስጥሽ የነበረን ቆይታ ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
@misteryoutube
@misteryoutube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኤክራም ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ነዉ
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Жыл бұрын
ማሻአላህ ሞያ የሚምር ሞያ ነዉ ያለሽ እህቴ
@habiba899
@habiba899 Жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህቶቸ የአላህ ሠላም እዝነት አይለያችሁ ለሀገራችን ሠላምን ፍቅርን ይስጥልን ያለነው የምንዋደድ የምንፋቀር የምንተዛዘን ያርገን በኸይር ነገር ያፈቃቅደን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀሣባችን አላህ ያሣካልን 🥰🥰
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ረመዳን በሰላም እንደጀመርነዉ በሰላም የምንጨርሰዉ አለህ ያደረገን በዱአ በኢባዳ እንበርታ
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ማሻአላህ ትንሺ አሳረርሺው ከላይ😂😂
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ዋዉ👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🇪🇹🌹🌹
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Жыл бұрын
ወዓለይኪሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ማሻ አሏህ ባለሙያ ነሽ ኢክሩዬ በርቺልኝ ሲበስል እንድትጠሪኝ እሺ
@zed482
@zed482 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢክሩዬ የኔ ባለሙያ ቆንጆ አሰራር ነው በርችልኝ ውዴ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤👍
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@Meremamuhamed
@Meremamuhamed Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉
@user-ry6mi7ow8t
@user-ry6mi7ow8t Жыл бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለንንን ኢክሩየ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ በርችልኝ እምየ ኢትዮጵያ ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን ያረብ❤❤❤❤
@munatube-qt3lz
@munatube-qt3lz Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንካን ብሰላም መጣሺ ወድ አሀታችን ዋወወወ ሃርፍ ኣሳራራ ነወ ጎበዝ በርች❤❤❤
@zeyada12
@zeyada12 Жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሂክማ እዴትነሸ ሰላምነዋ ቅድም ተጠሪቼ ወጣሁ 🎉🎉🎉🎉
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube Жыл бұрын
ማሻ አላህ😘👍
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i Жыл бұрын
የኔባለሞያ ማሻአላሕ መጣልን ረመዷን አብሸር አለሕይገዘን
@user-sr1pk1om2p
@user-sr1pk1om2p 11 ай бұрын
ዋውውው ያምራል እህቴ በርች❤❤❤❤
@Polijohnny
@Polijohnny Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ በሰላም ነዉ ጠፍተሻል እኛም ቤት ነይ
@user-fh9yj1mp4i
@user-fh9yj1mp4i Жыл бұрын
ስላም ላንች ይሁን ኢክሩየ እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው በጣም ደስ ያለ አስራር ነው ደስ ይላል ብሽሚር ሀርፍ ነው እጂሺ ይባርክ የኔ ባለሞያ ስላም ፍቅር አንዲነት ያብዛልን ፍጣሪ ለሀገራችን አሜን
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
ቤተሠብ አርጊኝ
@mersa12
@mersa12 Жыл бұрын
አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ ወድናየተከበርአችሁ እህትወድሞቸ አላህ ወበያለንበት ይጠብቀን አገርአችነንም ሰላም ያርግልን❤❤❤
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ውዴ
@kertatawakokeb
@kertatawakokeb Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@alemiyoutube2929
@alemiyoutube2929 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍መኮርኒ በሸመር ደስ የሚል አሰራር እናመሰግናለን
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
የኔዉድ ነገ እመልሳለሁ😘
@hiwilove19
@hiwilove19 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉ስላም❤❤❤❤ጤናስጥልኝ❤❤❤ዉድ❤❤ያሀገሬ❤❤ልጆች❤❤❤ስላማቹ❤❤❤ይብዛልኝ❤❤ስላም❤❤❤ፍቅር❤❤❤ላሀገራችን❤❤❤❤ይሁን❤❤❤❤የንየቆንጆ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumaaam2448
@fatumaaam2448 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ትንሺ የተቃጠለ ይመስላል ክክክክክ
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
በርቺ የኔ ባለምያ ምሳ ካቺ ነኝ
@tamimatube4453
@tamimatube4453 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመላሂወበረካትአህለንውውው❤😍
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
ሰላም,ሰላም,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሖለን👍👍✅✅✅✅
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሚገደሉት ሙስሊሞች አላህ ሀገራችሁሁ ሰላም ያርግልን
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 Жыл бұрын
አሱሳማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢክሩዬ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ይስጠን 🌹🌹🌹
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@kokiyoutube2762
@kokiyoutube2762 Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀሚአን ኢክሩየ ቀጥይቀት ለቤትሽ አድስ ነኝ
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Жыл бұрын
መጣሁልሽ ውዴዋ
@emumubarekk
@emumubarekk Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ የኔ ባለሞዬ እጅሽን አይቆርጥምሽ
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ላይክ ናይ ቤተሰብ
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube Жыл бұрын
ሰላም ዋው ይክሩዬ በጣም ምርጥ ነው ግን ለምን ከላይ ትንሽ አረረ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
😂😜
@leilakutaber11
@leilakutaber11 Жыл бұрын
ወንድሜን ባይ የእናት ምትክ አዛኝቷ፡ ምንም ብሆን ለኔ ማሰብ ነው እምነቷ፡ በቃ እኔ ነኝ የእህት አለም ቀሪ ሀብቷ፡ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ሰው ባታገኝ ሚስጥሮቿን የምትነግረው፡ ለኔ ሲባል ስትሰጋ ነው የምትኖረው፡ እንቅልፍ የላት ስትጨነቅ ነው ምታድረው፡ ከቤት ስርቅ የምመለስ አይመስላትም፡ በባዶ ሀገር''ኑር''ትላለች ግድ የላትም፡ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ይገርመኛል የሷ ልፋት ለኔ ስትል፡ በመጨነቅ ሰውነቷን ስትጎነትል፡ አለች ዛሬም እንደ ህፃን በክትትል፡ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ዛሬ ግን ውዷ እህቴ፤ ተስኗታል ህመም ተሰማት መሰል፡ ድንቅ ውበቷ፤ ረገፈ ጠቋቆረች እንደ ከሰል፡ ምን ሆንሽብኝ ፤ የናቴ ልጅ ብዬ እንኳን ብጠይቃት፡ ሰላም ነኝ ሆነ መልሷ፤ እያፅናናች ለኔ አስባ እንባ ሲያንቃት፡
@emanyoutube5570
@emanyoutube5570 Жыл бұрын
አሰላማ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ ሰላምሽ ይብዚ ውድ የሀገሬ ልጅ እንኮን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ በርች ደስ የሚል ቆይታ ነበር
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 15 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
መኮሮኒ በሸሜል አሰረር#Maqibula መቅቡለ Tube #👍👌
11:02
Maqibula መቅቡለ Tube
Рет қаралды 2,1 М.
አፈቅርሀለሁ አለችው ሙቢ ደስ አለው❤❤
21:15
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 45 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН