ቆይታ ከ ሼክ ሐሰን ሃሚዲን ጋር (የ ሼክ መሀመድ ሀሚዲን ወንድም)

  Рет қаралды 25,277

Bilal Media

Bilal Media

7 жыл бұрын

Like Ethio Bilal Tube on Facebook
EthioBilalTube
Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
/ bilaltube
Subscribe To Ethio Bilal Tube on KZfaq
/ bilaltubecom

Пікірлер: 353
@nejat5232
@nejat5232 7 жыл бұрын
መታደል ነው ወላሂ ወሎ ብዙ አሊሞችን አፍርታለች ማሻአላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ለሁላችሁም ::
@anisabedru5909
@anisabedru5909 7 жыл бұрын
Masha Allah Shek ሀሠን ሀሚዲን ታርክህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ነው የውዱ ሼይኻችን ወንድም አላህ የጠብቃቹ
@user-kt6kp9jw8q
@user-kt6kp9jw8q 7 жыл бұрын
ታሪካችሁ በጣም ነው ደስስስስስስስስያላችሁኝ ማሻአሏህ ብያለሁ እድሀለ ታሪክ ሰምቸም አላውቅ አላህ እድሜችሁን ያርዝምልን ያርብ
@seadaaliseada5596
@seadaaliseada5596 7 жыл бұрын
ውለድ ይሉሀል እንዲህ ነው ወላሂ ተተኪ ትቶ ማለፍ ያውም ምርጥ ዘር ለአላህ ሱጁድ የሚያደርግ። ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ እድሜ ይስጣቹ
@taybamohammad5736
@taybamohammad5736 7 жыл бұрын
ያረብ ሸሆቻችን እድሜና ጤናወችን ይሥጥልን!!"ከሀገር ውጭም የተበተኑት ኡለሞቻችንን በሀገራቸው ያድርጋቸው!!!
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 7 жыл бұрын
ሀቂቃ የሽህ ሙሀመድ ሀሚድን ወንድም መሆነው። በጣም ደስ ይላል። ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን አላህ እድሜወን ያርዝምልን። ሀቂቃ ውድ ቤተሰቦችችሁም ለእናንተ። ኢልምን ለማሳወቅ ብዙ መስዋት ከፍለዋል...ጀዛቸውን 0ላህ ይክፈልላችሁ። እና ሽህ። ሀቂቃ። ስለ። ወንድመወ ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን የተናገሩት። አንድን ጀለብያ። ለረጅም ግዜ ለብሰው። የቆዩ ብዙ ችግርና ረሀብን ያስተናገዱ። ነገር ግን ኢልመወንም በዛው ልክ። አልሀምዱሊላህ። አላህ ሙስሊም ላደረገን ሀቂቃ ለእኛ ትልቅ አርአያ ናቸው...አላህ። በጀነተል ፍርዶ ሚንዳቸውን ከፍ ያድርግላቸው። በፈትዋ። እንድሁም። ሲራ..የነብዩን ሰ.አ.ወ.ታሪክ ሲያስተምሩ በጣም ነው የምከታተላቸው። እናም ሁላችሁንም አላህ። ሚንዳችሁን ይክፈላችሁ። አላህ ያብዛልን እንደናንተ አይነት ለድኑ የሚለፍ። ....ጀዛከላህ ኽይራ
@toome_151
@toome_151 5 жыл бұрын
Masha allahaha
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሽኽ። 25 ወንድም እና እህት። ወላሂ በጣም ደስ ይላል። አጅራችሁን ከአላህ ያግኙ እናትና አባታችሁን።
@kelifaseid6544
@kelifaseid6544 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ደስ የሚል 'ቤተሰብ' ታሪክ ኣላህ ያቋያቹህ Proud being Muslim
@zhrazhra2479
@zhrazhra2479 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናንተን የወለደች እናት የታደለች ናት። አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ui3sz4ff4o
@user-ui3sz4ff4o 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ ደስ የሚል ቤተሰቦች አሏቹሁ ማሻ አላህ አባታችሁን / ኡለማችንን አላህ ያሽራቸው እንኳንም በዙ የወለዶ አልሃምዶሊላህ ጥሩ የኡማው አገላጋይ የሆኑ ልጃችን በመወላዳቸው በጣም ደስ ይላል ያአላህ ክፈ ነገር አይካችሁ እድሜና ጤና ለሙሎ ቤተሰባችሁ እመኝላችሇለሁ ኢንሻ አላህ ነገ ደግሞ የልጆቻችሁን ዳአዋ የምንሰማ ያድረገን አሚን
@azizamuhammad6395
@azizamuhammad6395 7 жыл бұрын
መሻኣላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ዴስ ይሚልና አስተማሪ ነው ያኣላህ አላህ እኛንም እድህ አይነት ቤተሰብ ይምናፈራ ያድርገን
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 6 жыл бұрын
Aziza Muhammad አሚንያረብ ወላሒ ምንኛ ያማረቤተሠብ ነው አሏሕይጠብቃቸው
@kelifaseid6544
@kelifaseid6544 7 жыл бұрын
መተኪያ ለሌለው ልፋታቹህ አላህ ይክፈላቹህ believe me or not such everlasting and painful history will not be repeated by the next generation so please we Muslims must give them VALUE.
@rabiaahmed1391
@rabiaahmed1391 7 жыл бұрын
ماشاالله ماشاالله ماشاالله
@FetihaTube
@FetihaTube 7 жыл бұрын
ማሸአላህ ሸይክ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛችሁን አልህ ይክፍላችሁ በዱንያ ምቾት በአኼራም ጀነት አላህ ይወፍቃችሁ
@azozbin8975
@azozbin8975 7 жыл бұрын
ፈቲሀ የድን ተማሪ ነኝ
@semiramollaxnnxnx3833
@semiramollaxnnxnx3833 7 жыл бұрын
መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቃችሁ ይጠውል ኡምራችሁ
@zumersiraj5563
@zumersiraj5563 7 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah
@user-mn2bc7rv2y
@user-mn2bc7rv2y 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ሸህ አላህ ይጠብቅልን ወሎ የአሊሞች ሀገር
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምንእኛ ያማረ ቤተሰብ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛክሙ አላህ ኽይረ
@fatiafadeil8596
@fatiafadeil8596 7 жыл бұрын
ውለሂ በጠም ነው ደስ ያምል ያህይውት ተርከቸው ያምያዘዝነው እደለ ሆኖም በጠም ያምገርም ነው አሁንም እድሜውትን ያርዝመው ያርብ ሼሆችችን ሁሉ በሉበት ቦታ ያአለ እዝነትነ ራህመት አይለያቹ አሚን።
@sjsdxffddd5336
@sjsdxffddd5336 7 жыл бұрын
Fatia Fadeil
@memo-br6kt
@memo-br6kt 7 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስስስ የሚል ታሪክ ነው፣እኔ በስደት እድሜዬን እገፋለሁ አላህ ያደለው እንዲህ ወልዶ ያአላህን ኪታብ ያስተምራል።ያረብ ሷሊህ ልጆች ወፍቀን
@user-px1nx8rw3f
@user-px1nx8rw3f 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ያገሬ የስፈሬ ስቀሺብራ ያፈራችችሁ ውዲ ሽሀችን አላህ ይጠብቃችሁ
@zedbintyimam1197
@zedbintyimam1197 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ታሪክ አላህ ይጠብቅልን ያረብ እድሜሁን ያርዝምልን ክፉ አይካብን
@rahmahussin2624
@rahmahussin2624 6 жыл бұрын
ወግድ ማሻአላህ እደናተ አይነት ሠውአምርታለችኢሻአላህወደፉትም ትለወጣለች
@user-px1nx8rw3f
@user-px1nx8rw3f 7 жыл бұрын
በየዋህነታችን ግዛችንን አሳልፈናል ምናለ ያግዜ ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን
@user-cr9ps5kk6s
@user-cr9ps5kk6s 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርከርህማን የተባርካችሁ ቤተሶቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አባታችሁንም እናታችሁንም አላህ ለጀነት ያድርጋቸው
@medi1228
@medi1228 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርከላ ውድ ኡሎሞቻችን የህይወት ታርካችሁ ድስ ይላል
@user-ib4bb8rk8v
@user-ib4bb8rk8v 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን የሼህ እድሜቸውን አላህ ያስረዝመው ከሙሉ ጤና ጋር ያረብ
@hassanmahmood4075
@hassanmahmood4075 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ ወዲ ሸህወቻችን
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት .....ማሻ አላህ
@zelikahessin736
@zelikahessin736 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ተበረከረህማን በጣም ደስ የሚል ነው ሁሌም ስለኡለሞች መስመት እወዳለሁ ግን እኛ አካባቢ ስመ ሙስሊም አሊም ደረሳ የሌለበት ህዝቡ.በሽርክ ተዘፍቆ እኛም እነርሱ በሄዱበት ሄደን ነበር አላህ የሻዋውን ቀጥተኛው መንገድ ይመራዋል አልኸምዱሊላህ ደረሳ አይቼ አላቅም ግን እድሜያችሁ ሁሉ በእውቀት እየተራባችሁ እየተጠማችሁ ደከመኝ ሳትሉ የሰባሰባችሁትን ኢልም ዛሬም ለኛ በተለያየ ሚዲያ.እየሰማን ጅህልናችን እያወለቅንበት ነው ግን ሴት ልጅ ኢልም ፍለግ መሀጀር ትችል ይሁን? ሁሌም የምመኘው ከኡለሞች ስር ቁጭ ብዬ እወቀት መቅሰም ያረብ ኡለሞቻችን ባሉበት ቦታ ጠብቃቸው ለሞቱትም ጀነት አውርሳቸው
@Tajudin6056
@Tajudin6056 7 жыл бұрын
Zelika Hessin
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከላሁም ኸይር
@meryemjezakumallahkheyrbil4785
@meryemjezakumallahkheyrbil4785 7 жыл бұрын
jezakum allah kheyr bilaloch
@Hayat-rm5qj
@Hayat-rm5qj 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እድሜያችሁንም አላህ ያርዝመው
@hananhassan6517
@hananhassan6517 7 жыл бұрын
masha Allah tebarekallah Allah regim idmena tena yestachu.
@fdjdg9252
@fdjdg9252 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ያሸህ አላህ እድሜችሁን ያስረዝምልን አላህ ይጠብቅልን እኛንም ልጆቻችንን ይሀፍዝልን ያረብ
@rhmetmohammed1738
@rhmetmohammed1738 7 жыл бұрын
መሻላህ ተባረክ ረህማን ወላሂ በጣም ደስስስስ እሚል ትምህርት ነው አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ያረብ
@fatimabalata6868
@fatimabalata6868 7 жыл бұрын
ማሽአላህ
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ደስ ስትሉ ደሞ ድምፃችሁ ይመሳሰላል
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 ай бұрын
ማአሻአላህ ማአሻአላህ ማአሻአላህ እናንተም ዙርያችሁን ሁሉ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲
@tamreimohammed4282
@tamreimohammed4282 7 жыл бұрын
jezakum allah keyr ustaz
@user-sp3wp8yc7e
@user-sp3wp8yc7e 7 жыл бұрын
ያአሏህ ማሻአሏህህህህህህ!!! በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሏህ ይጠብቃችሁ!!!!!!!
@user-uv3qu6ws9h
@user-uv3qu6ws9h 7 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባርክ አላህ እንድ ደስ የሚሉ ቤተሰብ አሏችሁ አባታችሁንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቹው በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@kedjaademali1400
@kedjaademali1400 5 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا
@seadamohammed7809
@seadamohammed7809 7 жыл бұрын
Masha Allah Allah rejim edime tena yistachihu Jazakum Allah keyren
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 7 жыл бұрын
MashaAllah all our beloved Alims May Allah protect you
@alhamdulilahalakulihalalha369
@alhamdulilahalakulihalalha369 7 жыл бұрын
ጀዛኸላሁ ኸይረን ያሼክ
@halimamohammed8763
@halimamohammed8763 7 жыл бұрын
Mashaa Allah ! Masha Allah ! Allah rejim edme &tena yistln Betam dess yemil tarik !jezakum Allah heyrr!
@hshsshsjsjsjsjs6306
@hshsshsjsjsjsjs6306 7 жыл бұрын
mashaaAllah
@sulxaankkanamaansabaumaani9154
@sulxaankkanamaansabaumaani9154 7 жыл бұрын
*Maashaa Allaahu JZK Bilal Tube*
@sadaysfg6231
@sadaysfg6231 6 жыл бұрын
سبحان الله وبحمدح الله أكبر ماشاء لله جزاك لله خيرا يشح الله أكبر ماشاء لله جزاك لله خيرا يا الله ماشاء لله
@saadahassen2075
@saadahassen2075 7 жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah Jzakum Allah kayer
@Sadaasenasen
@Sadaasenasen 3 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@kunfyakun8030
@kunfyakun8030 7 жыл бұрын
masha allah
@fayzayeallahbariya2459
@fayzayeallahbariya2459 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልል ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እድሜውትን ያርዝምልን ያረብ
@Hn-vx2ng
@Hn-vx2ng 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ታሪካችሁ እንዲሁም ብዛታችሁ እንዲሁም ኢልማችሁ ማሽአላ ማሽአላ ወለሂ በጣም ደስይላል
@nejat6648
@nejat6648 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸህ ሀሰን ሀሚድን ያገሬ ልጅ አላህ አፊያ ያድርጋችሁ
@zabebab8493
@zabebab8493 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hayatmashallhhayatmashallh2180
@hayatmashallhhayatmashallh2180 7 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃሽችሁ ውድ መሻይሆቻችንን ማሻአላህ እንደነተ አይነቱን ያብዛልን
@shukriyahayredin3397
@shukriyahayredin3397 7 жыл бұрын
Masha allah
@Gfhh-tt8mr
@Gfhh-tt8mr 7 жыл бұрын
ማሻ.አለህ.ኡለመዎቸችን.በየሉበት.አለህ.ይጠብቀቸው.እድሜየቸውን.አለህ.የርዝምልን.
@zuzuahmed939
@zuzuahmed939 7 жыл бұрын
Allah yehfezkum yetewel umerkum yaarebb!!
@ummuhadiyya7350
@ummuhadiyya7350 7 жыл бұрын
masahallah allah allah olemochachinin yitebikilin
@user-nw2nc5uh4y
@user-nw2nc5uh4y 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@lubabahussine5354
@lubabahussine5354 7 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ባረክ አሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ
@mangafkuwait5666
@mangafkuwait5666 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ያብዛልን የናተ አይነቱን
@asiyayimam4295
@asiyayimam4295 7 жыл бұрын
masha allah betam des yilal allah yitebqachihu dmtachewm and ayinet new
@hayatmusamanmusaman7177
@hayatmusamanmusaman7177 7 жыл бұрын
wa wr wb mashallah mashallah tabarakala Allah alemochenen yabezalen abatachenenem Allah afeya yaregachaw yarab jaza kallah karan
@zinethusin4684
@zinethusin4684 7 жыл бұрын
masha alah tebarekelah welahi oustaz jezakumlah keyrn betammm desss yemil new
@ahmedqaseem921
@ahmedqaseem921 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እንደናንተ አይነት አሊም ልጀ አላህ እንዲሰጠኝ ድአ አርጉልኝ እያልኩ በአላህ ስም እለምናችሆለሁ
@zakiyaahmed7495
@zakiyaahmed7495 7 жыл бұрын
masha Allah Jezakum Allah hayr
@user-ik8xf3ro1n
@user-ik8xf3ro1n 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
@ksa416
@ksa416 7 жыл бұрын
ውድ አሊሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ቦታ የኛ ውዶች
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 7 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jg5vy6yp7v
@user-jg5vy6yp7v 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ረጀም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
@madinamadina6187
@madinamadina6187 7 жыл бұрын
መሻአላህ መታደል ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@hayathhayath9307
@hayathhayath9307 7 жыл бұрын
masha allah allah yitebkachihu
@semirayimermohammed9629
@semirayimermohammed9629 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@jemilatelaahuntelahun864
@jemilatelaahuntelahun864 7 жыл бұрын
ማሻላህ ተባረካላህ
@user-kz2gd2rg6y
@user-kz2gd2rg6y 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜዎን ያርዝምልን። ከሙሉ ጤና ጋር
@fatumaadem9767
@fatumaadem9767 7 жыл бұрын
መሸአላህ ተባረካላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@AsSa-br9js
@AsSa-br9js 7 жыл бұрын
ማሻላ አላህ አላህ ይጥብቃችሁ ሁልማዎቻችን አላህ እድምያችሁ ያረዝምልን
@user-no8ru8qk1n
@user-no8ru8qk1n 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ጄዛ ከላሁ ኸይረን
@MaryamMaryam-gw4kn
@MaryamMaryam-gw4kn 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሽህ አላህ ይጠብቃችሁ ከናቤተሰባችሁ አልሀምዱድላ ድስስስስ ነውያለኝ እውነትነው እኔ እራሱ ስለአባታችው ብዙእሰማነበርአላህ ይጠብቃችሁ
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ያርቢ በጣም ድስ ትላልችሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውዶች
@husanezaytu6487
@husanezaytu6487 7 жыл бұрын
ማሻ አላ ተባረክ ርህማን በጣም ደሥ ይላል
@samira3ali730
@samira3ali730 7 жыл бұрын
ማሻ አለህ እንደዚ አባት እናት ለድን የምንጠነክር እናት ያድርገን
@luhamudhabesha6935
@luhamudhabesha6935 7 жыл бұрын
መሽአላህ ተባረከላህ
@aabb88bbn36
@aabb88bbn36 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እደናተ አይነቱን መሻሂሆቻችንን አላህ ያብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ
@zainabedrees6843
@zainabedrees6843 7 жыл бұрын
masha Allah🌳🌳👍☝
@UU-ro8zg
@UU-ro8zg 7 жыл бұрын
መሻአላህ ተባርክላ
@abubkermhamed946
@abubkermhamed946 7 жыл бұрын
bilal tubiwech alah yabrtachihu btam btam ymigrm tarik new jzaklah keyir
@user-do8wk8jn3y
@user-do8wk8jn3y 7 жыл бұрын
jezakum allah khyer edemyena tenaune allah yarzemelen
@eslamnewyiwete4151
@eslamnewyiwete4151 7 жыл бұрын
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ክፉ አይንካችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 7 жыл бұрын
አላህ እድሜዎን ያርዝምልን
@anshaansha1039
@anshaansha1039 7 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ eslam new yiwete
@user-hv5sk5vr6s
@user-hv5sk5vr6s 7 жыл бұрын
masha allah allah yetbekachuh yarbe
@sameramekuriwa8861
@sameramekuriwa8861 7 жыл бұрын
mash Allah
@allhaakbar9238
@allhaakbar9238 7 жыл бұрын
masha allaha
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ. ጀዛኩምላህ ኸይር E.B.T
@alhamdulilahalakulihalalha369
@alhamdulilahalakulihalalha369 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
@naemanaema3142
@naemanaema3142 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችው
@toybaebrahim9459
@toybaebrahim9459 7 жыл бұрын
Meshalahhh meshalahh meshalahh meshalahh meshalahh alahu akiber alahu akiber alahu akiber alahhh yitbkachihu
@user-vx5sn9el2q
@user-vx5sn9el2q 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድህ አይነት ቤተሰብ እደት ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
@hadrabintesiam6364
@hadrabintesiam6364 7 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@fatumamuhammad8280
@fatumamuhammad8280 7 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ኦለሞቻችንን
تلاوات خاشعة - للقارئ الشيخ مختار الحاج - Mukhtar Al Haaj
1:37:58
القارئ مختار الحاج - Mukhtar Al Hajj
Рет қаралды 482 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
SAALAX JJ XANUUNKA UU QARSANAYAY MASAHLANO!
20:35
ADIGA IS AHAAW
Рет қаралды 17 М.
final sober
1:24:58
Bilal Media
Рет қаралды 3,8 М.
SHOCKING: Disturbing Differences Between #Asharis and #Salafis || The Hot Seat by AMAU
2:55:05
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
0:16
LOL
Рет қаралды 10 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,1 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19